National ID Program - Ethiopia
Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
- 24 часа
- +84
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 50
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «National ID Program - Ethiopia»: 104 116.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 104 116 | +13 | 0 | – |
| 24 ноя | 104 103 | +64 | 0 | – |
| 23 ноя | 104 039 | – | 0 | – |
Когда публикует
Время по UTC. 15 постов за 90 дней.
Последние посты
-
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ: በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በወላይታ እና ጌድዮ ዞኖች ተማሪዎች የፋይዳ ምዝገባ ሲያደርጉ
-
በኦንላይን ወይም መተግበሪያ በመጠቀም ብቻ የፋይዳ መታወቂያ ማግኘት ይቻላል? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እያንዳንዱን ሰው በልዩ ሁኔታ የሚለይ መታወቂያ በመሆኑ፤ የምዝገባ ሂደቱ የባዮሜትሪክ መረጃዎችን (የፊት ፎቶ፣ የጣት እና የአይን አሻራ) ማካተት እንዲሁም እንደ ምስክር ሆኖ የሚመዘግብ መዝጋቢ ኦፊሰር ያስፈልጋል። ይህንን አስፈላጊ ሂደት ለማጠናቀቅ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርብዎታል። #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ኑ በላይቭ እንወያይ! ነገ አርብ ህዳር 11፣ 2019 ከቀኑ 10፡00 በቲክቶክ፣ እና ቴሌግራም ገጾቻችን በቀጥታ ስርጭት እንገናኛለን። ✅ የቲክቶክ ቻናላችን፡ tiktok.com/@idethiopia ✅ የቴሌግራም ቻናላችን፡ https://t.me/IDethiopia እንዳያመልጥዎ! ጥያቄና እና አስተያየትዎን ይዘው ይቀላቀሉን!
-
የፋይዳ ካርድ ከጠፋባችሁ በድጋሚ ለማሳተም በመጀመሪያ ምን ማድረግ አለባችሁ? የትክክለኛውን ሂደት መልስ ኮመንት ላይ ጻፉልን።
-
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ሐይቅ ከተማ በገበያ መካከል በተደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
የዴሞግራፊክ መረጃ ለማዘመን በኦንላይን ላይ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሊደረግባቸው የሚችሉት ምክንያቶችን በዝርዝር ይመልከቱ። ✅ ጥያቄዎ ውድቅ የተደረገበትን ትክክለኛ ምክንያት በፅሁፍ መልዕክት (SMS) ወይም በኢሜይል ሲለሚላክልዎ እሱን በማየት እና ስህተቱን በማረም በድጋሚ በ id.et/update ላይ ማመልከት ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
የዴሞግራፊክ መረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን ያውቃሉ? የመረጃ እርማት ወይም ለውጥ ሲያስፈልግዎ፣ በድረ-ገጻችን id.et/update በመግባት የትኞቹን መረጃዎች በቀላሉ ማስተካከል እንደሚችሉ እና የትኞቹ ደግሞ የፍርድ ቤት ውሳኔ እንደሚያስፈልጋቸው ግራ ከተጋቡ ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ id.et/resources ይጎብኙ። #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ለፋይዳ መታወቂያ ሲመዘገቡ የራስዎ ስልክ ቁጥር አልነበረዎትም? ወይስ በምዝገባ ወቅት ያስገቡት ስልክ ቁጥር ተሳስቷል? እነዚህን ለማስተካከል ከሚከተሉት ትክክለኛ አማራጮች መካከል ይጠቀሙ ፡ 1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በመሔድ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ነባሩም አዲሱም ስልክ ስለሚላክ ሁለቱም ስልክ በእጅዎ ሊሆን ይገባል) 2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠሞት ወይም ደግሞ ስልክ ቁጥሩ ከጠፋብዎ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የምዝገባ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
-
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ባህር ዳር ከተማ የተማሪዎች ምዝገባ #ፋይዳለኢትዮጵያ

የፋይዳ ቁጥርዎ አልደረሰዎትም? ወይስ በምዝገባ ወቅት መረጃዎ ተሳስቶ ደግመው ለመመዝገብ እያሰቡ ነው? ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝግበው ሲስተሙ ማንነትን በልዩ ሁኔታ አጣርቶ ሲጨርስ ከጥቂት ሰዓታት እስከ ተወሰኑ የስራ ቀናት ውስጥ የፋይዳ ቁጥር በተመዘገቡበት ስልክ ቁጥር እና በተጨማሪም በኢሜይል አድራሻ ይደርስዎታል። በተጠቀሰው ጊዜ ካልደረስዎ ግን ደግመው መመዝገብ ሳይሆን እነዚህም አማራጮች ተጠቅመው የፋይዳ ቁጥርዎን ማስላክ ወይም ያለበትን ደረጃ ማጣራት ይኖርብዎታል። 📌 ወደ *9779# በመደወል በራስዎ ማስላክ 📌 በፋይዳ ቴሌግራም ቦት t.me/FaydaHelpBot መጠቀም 📌 የፋይዳ ፓስ (Fayda Pass) መተግበሪያን በመጠቀም ማስላክ (አንድሮይድ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp አይ ኦ ኤስ ፡ https://apps.apple.com/app/id6740314990) በምዝገባ ወቅት መረጃዎ ቢሳሳት ወይም ቀድመው የሰጡትን መረጃ ማሻሻል ቢያስፈልግ ደግመው መመዝገብ አያስፈልግማ። id.et/update ድረ-ገጽ ላይ በመግባት ወይም በአካል ወደ ምዝገባ ጣቢያ በመሄድ ማስተካከል ይችላሉ። ‼️ በድጋሚ መ...
-
በፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት፦ የመረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» ልዩነታቸውን ያውቃሉ? የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሲመዘገቡ ሙሉ ስምዎ (የእርስዎ፣ የአባትዎ እና የአያትዎ ስም) እና የትውልድ ዘመንዎ ተቀባይነት ካላቸው ሰነዶች (እንደ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፈቃድ) ጋር ተመሳሳይነቱ ተረጋግጦ ይመዘገባል። ሆኖም ከተመዘገቡ በኋላ መረጃዎን ማረም ወይም ማሻሻል ሊያስፈልግዎ ይችላል። ታዲያ ልዩነታቸው ምንድነው? 1. የመረጃ እርማት (Correction) በምዝገባ ወቅት የተፈጠረ የፊደል ግድፈት፣ የፊደላት መለዋወጥ ወይም የመዝጋቢ ባለሙያ ስህተትን በማስተካከል መረጃዎን ካቀረቡት ሰነድ ጋር ማጣጣም ነው። ምሳሌ፦ በስህተት የተጻፈን ስም በትክክለኛ ፊደላት ማስተካከል (የስም ለውጥ የማይኖረው ከሆነ ብቻ) 2. የመረጃ ማሻሻያ (Update) ቀድሞ የተመዘገበን መረጃ በአዲስ ማስተካከል ወይም መተካት ማለት ነው። ይህ ሂደት ለምሳሌ በፍርድ ቤት የተረጋገጠ የስም ለውጥ ማድረግን፣ እንዲሁም ከቀረበው የልደት፣ የፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ሰነድ ላይ የተለየ የትውልድ ዘመን ወይንም አድራሻን ቀይሮ ማስመዝገብን ያጠቃልላል። ምሳሌ፦ በምዝገባ ወቅት የነበረው ስልክ ቁጥር የሌላ ሰው ከነ...
-
በአንድ ስልክ ቁጥር ከአንድ በላይ ሰው ተመዝግበው የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ ተቸግረዋል? ወደ *9779# ሲደውሉ የአንደኛው ሰው የፋይዳ ቁጥር ብቻ እየመጣብዎት ከሆነ በቀላሉ: 1. ወደ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot ይግቡ። 2. ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ "የፋይዳ ቁጥር ለማስላክ" የሚለውን ይምረጡ። 3. ባለ 29 አኃዝ የምዝገባ ቁጥርዎን (በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) የደረሰዎትን ወይም በምዝገባ ወቅት የተሰጥዎትን ወረቀት ላይ ያለውን) በጥንቃቄ ያስገቡ። በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የፋይዳ ቁጥርዎ በስልክዎ ይደርስዎታል!
-
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ባህር ዳር ከተማ የተማሪዎች ምዝገባ #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ለፋይዳ መታወቂያ ሲመዘገቡ የራስዎ ስልክ ቁጥር አልነበረዎትም? ወይስ በምዝገባ ወቅት ያስገቡት ስልክ ቁጥር ተሳስቷል? እነዚህን ለማስተካከል ከሚከተሉት ትክክለኛ አማራጮች መካከል ይጠቀሙ ፡ 1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በመሔድ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ነባሩም አዲሱም ስልክ ስለሚላክ ሁለቱም ስልክ በእጅዎ ሊሆን ይገባል) 2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠሞት ወይም ደግሞ ስልክ ቁጥሩ ከጠፋብዎ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የምዝገባ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ። #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
-
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ሐይቅ ከተማ በገበያ መካከል በተደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ #ፋይዳለኢትዮጵያ
-
ጥቅምት 30 ደረሰ! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀሩት። እርስዎ ወይም ወዳጅዎ የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ጋር እስካሁን ካላስተሳሰሩ በቀላሉ በዲጂታል አማራጭ id.et/connect ላይ ይግቡ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ያስተሳስሩ ፤ አዳዲስ አገልግሎቶች እና ደህንነቱ የተጠበቀ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ። ከተጠቀሰው ጊዜ በፊት በማስተሳሰር የባንክ ሂሳብዎ ከወጪ እንቅስቃሴ እንዳይታደግ ማድረግ ይችላሉ። ያስተውሉ፡ ቀነ-ገደቡ በመጠናቀቁ የባንክ ሂሳብዎ ወጪ ማድረግ ከተከለከለ፣ ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዳስተሳሰሩ ወዲያውኑ የሚስተካከል ይሆናል። #ፋይዳለኢትዮጵያ
Вопросы о канале «National ID Program - Ethiopia»
Сколько подписчиков у канала «National ID Program - Ethiopia»?
У канала «National ID Program - Ethiopia» (@IDethiopia) 104 116 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
О чём канал «National ID Program - Ethiopia»?
Канал в категории «Другое», язык постов: тигринья. Описание канала: «Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfay...»
Какое место занимает канал «National ID Program - Ethiopia»?
По числу подписчиков: №7 в категории «Другое», №70: 🇪🇹 Эфиопия, №38 среди каналов на языке «тигринья», №2 572 в мире.
Публикует ли канал «National ID Program - Ethiopia» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 15 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «National ID Program - Ethiopia»?
Пик публикаций: среда, около 11:00 по UTC. Выходит около 5 постов в неделю.
Статистика обновлена 1 час назад.