Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны

እንማር

@Enmare1988 Книги и журналы тигринья

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

Открыть в Telegram
Подписчики
119 918
24 часа
−67
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
6 020
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
5 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
3
В среднем за 30 дней
Упоминания
2
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
1,5 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
129
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
3,7
Цитировал 1 канал за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 25 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «እንማር»: 119 918. Средний охват поста за сутки около 6 020, вовлечённость 5 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
25 ноя 119 918 −24 1 1 300
24 ноя 119 942 – 4 3 777

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

6 ч
2 699
24 ч
5 997
48 ч
7 838
3 дня
8 936
7 дней
12,6 тыс.

Когда публикует

Время по UTC. 25 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    📱LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ kaleab linkden rental ይምጡና ያከራዩት! ✅ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📎100+ Connection ​📎500+ Connection ​📎1000+ Connection ​📎1500+ Connection ​📎2000+ Connection 1️⃣እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። ✔️ሌሎችን በመጋበዝ 5000birr ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ያናግሩን። ✅ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️ 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️

    1 300 просмотров 6 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    ጸጥ ረጭ ያሉ ረጅም ለሊቶችን ከአንዲት ሴት ጋር አልኮል እየጠጡ ስለህይወት በክትነት እንደማውራት ያለ እረፍት የለም። ይህ የሥጋ መጠጋጋት የነፍስ ብቸኝነትን ለጥቂት ጊዜ የሚያስረሳ ማደንዘዣ ነው። ሰማዩ ጠቁሯል፤ ምድር ባንቀላፉ ፍጥረቶች ተሞልታች፤ በእኚህ ሁሉ መካከል መንታ ብቸኝነቶች በአንድ አልጋ ላይ ተገናኝተው የውስጥ ሀዘናቸውን እየተጋሩ ነው። ይህ ምናልባት ፍቅር ባይሆንም፤ ሁለት የተሰበሩ ነፍሶችን እርስ በእርስ የሚጠጋገኑበት ሌላኛው እፎይታ ነው ❤‍🩹 ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988

    4 410 просмотров 89 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    Advertising 💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው

    4 250 просмотров 3 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    ✅📢 Applications are NOW OPEN! 🚀 YOUR DIGITAL FUTURE IN AI / ML/ LLM/ STARTS HERE! 🚀 FREE DATA ANNOTATION AND LABELLING TRAINING & JOB OPPORTUNITY No experience needed! Want to start a career in AI or digital work? Get trained in Data Annotation & AI — for free! 🎯 👩🏽‍💻 Who Can Apply: ✔️ Ages 18–35 ✔️Completed Grade 12 ✔️Basic computer skills (WhatsApp, email, browsers) 💼 What You’ll Gain: ➡️ Practical training in data annotation & ethical AI ➡️Certificate if you score 80%+ ➡️ Job opportunities for top performers 📚 Training Format: 1️⃣ In-person onboarding 2️⃣ Online courses (self-paced) 3️⃣Live virtual sessions (Microsoft Teams) 🔗 Apply Now: https:/http://share.co...

    4 590 просмотров 5 Реакции Фото
  5. Открыть пост

    ✔️ይህንን አባባል ላስታውሳችሁ፡- “የትኛውም የጥፋተኝነት ስሜት ያለፈውን መቀየር አይችልም። የትኛውም የጭንቀት መጠን ወደፊት የሚመጣውን መቀየር አይችልም። በእውነት መቀየር የምንችለው ብቸኛው ጊዜ የአሁኑን ነው!” ይህ እውነትነት ያለው አባባል በሰላም የማረፍ ምክንያት ይሁናችሁ! Rest well and have a sweet dream! Dr Eyob mamo ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988

    5 950 просмотров 137 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    የአለማችን ምርጥ ምርጥ መጽሐፎች በአማርኛ(በPdf) የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/BookMereja ☑ https://t.me/BookMereja ☑

    6 260 просмотров 19 Реакции Фото
  7. Открыть пост

    ✅በተዋወቅን በሁለተኛው ቀን "ለምን ቤቴ አትመጪም"የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ።መጀመርያ ደነገጥኩ...ቀጥሎ ውስጤ ላይ አንዳች ደስ የማይል ስሜት ተፈጠረብኝ።ሳላውቀው "ይኼ ሴሰኛ አልኩኝ...."ሴሰኛ ስል ድሮ እናቴ ጎረቤታችን ያሉትን ሽማግሌ የምትጠራበት ቅፅል ስም ትዝ አለኝ።ለምን እንዲህ እንዳለቻቸው ስጠይቃት አስር ቦታ ይዘላሉ ትለኛለች ነገሩን አለባብሳ።አስር ቦታ ማለት ከብዙ ሴት ጋ ይገናኛሉ ማለቷ እንደሆን ገብቶኝ ወንድ ልጅ ከትውውቃችን ማግስ ስሜቱን ሲያሳየኝ ሴሰኛ ማለት ይቀናኛል ✅መልካሙ ጋ ስንገናኝ የታክሲ ብር አጥቼ ከኤቲኤም ማሽን ጋ ስታገል ነው ድንገት ከኋላዬ መጣና ✅"እኔ ልሞክረው"አለኝ ድምፁ ቀጭን ሰውነቱ ግዙፍ ውሀ ውሀ የሚል ንፁህ ወንድ ነው።እኔም ደጋግሜ መሞከሬ አሰልችቶኝ ቦታውን ለቅቄለት ቆምኩ።የትምህርት ሰአት ረፍዶብኝ ማደርገው ጠፍቶኝ እየተንቆራጠጥኩ ማሽኑ ለሱ ገንዘቡን ሲሰጠው ችግሩ ከኔ መሆኑ ገብቶኝ ልሄድ ስል... ✅"ቆንጆ እኔ ላበድርሻ"አለኝ ሁለት መቶ ብር ነጥሎ እየሰጠኝ።እውነት ለመናገር አልተግደረደርኩም ብሩን ተቀብዬው ስልኬን ሰጥቼው ተለያየን....ያን ቀን ማታ ትንሽ አወራን በነጋታው ረጅም ወሬ እና ሳቅ ተጨምሮበት ተግባባንና ሊዘጋው ሲል እቤቱ...

    6 150 просмотров 203 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    ✔️ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎችን የምንመዝነው በሚናገሩት ቃልና በውጫዊ ፈገግታቸው ነው። ነገር ግን ከእያንዳንዱ ሰው ጭምብል ጀርባ የማይታይ ፍርሃት፣ ቅናት፣ የበላይነት ፍላጎትና ያልተፈታ የውስጥ ጠባሳ አለ። ✔️ ታዋቂው የስትራቴጂና የሰው ልጅ ባህሪ ጸሐፊ Robert Greene በዚህ The Laws of Human Nature ወይም በአማርኛ የተተረጎመው ሰው እና ተፈጥሮ በተሰኘ ድንቅ መጽሐፉ፣ የሰዎችን ውስጣዊ ማንነት ያለምንም ሽፋን ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ✔️ ​መጽሐፉ የሌሎችን ባህሪ እንድናነብ ብቻ ሳይሆን፣ በመጀመሪያ መስታወቱን ወደ ራሳችን እንድናዞር ያስገድደናል። ሮበርት ግሪን እንደሚለው፣ የሰው ልጅ «ምክንያታዊ ፍጡር ነኝ» ብሎ ቢያስብም፣ አብዛኞቹ ውሳኔዎቻችን የሚመሩት በስሜት፣ በራስ ወዳድነት (Narcissism) እና በቅጽበታዊ ግፊት ነው። ሰዎች ለምን እንደሚቀኑ፣ ለምን ራሳቸውን እንደሚያታልሉ፣ እና ጫና ውስጥ ሲገቡ ማንነታቸው እንዴት እንደሚገለጥ በታሪክና በሥነ-ልቦና እውነታዎች እያዋዛ ይተነትናል። ✔️ ​በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ትልቁ ትምህርት ሰዎችን መጠራጠር ሳይሆን በጥልቀት መረዳት ነው። በማህበራዊ ሕይወት ውስጥ ሁላችንም የተለያዩ ጭምብሎችን አጥልቀን እንንቀሳቀሳለን፤ እው...

    5 660 просмотров 43 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    Advertising 💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው

    2 540 просмотров 4 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    📱LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ kaleab linkden rental ይምጡና ያከራዩት! ✅ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📎100+ Connection ​📎500+ Connection ​📎1000+ Connection ​📎1500+ Connection ​📎2000+ Connection 1️⃣እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። ✔️ሌሎችን በመጋበዝ 5000birr ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ያናግሩን። ✅ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️ 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️

    7 460 просмотров 10 Реакции Фото

Вопросы о канале «እንማር»

Сколько подписчиков у канала «እንማር»?

У канала «እንማር» (@Enmare1988) 119 918 подписчиков на 25 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «እንማር»?

Средний пост набирает около 6 000 просмотров за 24 часа, это примерно 5 % подписчиков (ERR).

О чём канал «እንማር»?

Канал в категории «Книги и журналы», язык постов: тигринья. Описание канала: «እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://teleg...»

Какое место занимает канал «እንማር»?

По числу подписчиков: №11 в категории «Книги и журналы», №60: 🇪🇹 Эфиопия, №35 среди каналов на языке «тигринья», №2 192 в мире.

Публикует ли канал «እንማር» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 25 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 1 час назад.