እንማር
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988
- 24 hours
- −67
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 129
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
እንማር has 119,918 subscribers. A typical post is seen by about 6,020 people within a day, an engagement rate of 5%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 25 Nov | 119,918 | −24 | 1 | 1,300 |
| 24 Nov | 119,942 | – | 4 | 3,777 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 6 h
- 2,699
- 24 h
- 5,997
- 48 h
- 7,838
- 3 days
- 8,936
- 7 days
- 12.6K
When it posts
Times in UTC. 25 posts in 90 days.
Recent posts
-
📱LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ kaleab linkden rental ይምጡና ያከራዩት! ✅ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📎100+ Connection 📎500+ Connection 📎1000+ Connection 📎1500+ Connection 📎2000+ Connection 1️⃣እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። ✔️ሌሎችን በመጋበዝ 5000birr ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ያናግሩን። ✅ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️ 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️
-
ጸጥ ረጭ ያሉ ረጅም ለሊቶችን ከአንዲት ሴት ጋር አልኮል እየጠጡ ስለህይወት በክትነት እንደማውራት ያለ እረፍት የለም። ይህ የሥጋ መጠጋጋት የነፍስ ብቸኝነትን ለጥቂት ጊዜ የሚያስረሳ ማደንዘዣ ነው። ሰማዩ ጠቁሯል፤ ምድር ባንቀላፉ ፍጥረቶች ተሞልታች፤ በእኚህ ሁሉ መካከል መንታ ብቸኝነቶች በአንድ አልጋ ላይ ተገናኝተው የውስጥ ሀዘናቸውን እየተጋሩ ነው። ይህ ምናልባት ፍቅር ባይሆንም፤ ሁለት የተሰበሩ ነፍሶችን እርስ በእርስ የሚጠጋገኑበት ሌላኛው እፎይታ ነው ❤🩹 ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
-
Advertising 💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው
-
✅📢 Applications are NOW OPEN! 🚀 YOUR DIGITAL FUTURE IN AI / ML/ LLM/ STARTS HERE! 🚀 FREE DATA ANNOTATION AND LABELLING TRAINING & JOB OPPORTUNITY No experience needed! Want to start a career in AI or digital work? Get trained in Data Annotation & AI — for free! 🎯 👩🏽💻 Who Can Apply: ✔️ Ages 18–35 ✔️Completed Grade 12 ✔️Basic computer skills (WhatsApp, email, browsers) 💼 What You’ll Gain: ➡️ Practical training in data annotation & ethical AI ➡️Certificate if you score 80%+ ➡️ Job opportunities for top performers 📚 Training Format: 1️⃣ In-person onboarding 2️⃣ Online courses (self-paced) 3️⃣Live virtual sessions (Microsoft Teams) 🔗 Apply Now: https:/http://share.co...
-
✔️ይህንን አባባል ላስታውሳችሁ፡- “የትኛውም የጥፋተኝነት ስሜት ያለፈውን መቀየር አይችልም። የትኛውም የጭንቀት መጠን ወደፊት የሚመጣውን መቀየር አይችልም። በእውነት መቀየር የምንችለው ብቸኛው ጊዜ የአሁኑን ነው!” ይህ እውነትነት ያለው አባባል በሰላም የማረፍ ምክንያት ይሁናችሁ! Rest well and have a sweet dream! Dr Eyob mamo ✅️✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
-
የአለማችን ምርጥ ምርጥ መጽሐፎች በአማርኛ(በPdf) የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇👇 https://t.me/BookMereja ☑ https://t.me/BookMereja ☑
-
✅በተዋወቅን በሁለተኛው ቀን "ለምን ቤቴ አትመጪም"የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ።መጀመርያ ደነገጥኩ...ቀጥሎ ውስጤ ላይ አንዳች ደስ የማይል ስሜት ተፈጠረብኝ።ሳላውቀው "ይኼ ሴሰኛ አልኩኝ...."ሴሰኛ ስል ድሮ እናቴ ጎረቤታችን ያሉትን ሽማግሌ የምትጠራበት ቅፅል ስም ትዝ አለኝ።ለምን እንዲህ እንዳለቻቸው ስጠይቃት አስር ቦታ ይዘላሉ ትለኛለች ነገሩን አለባብሳ።አስር ቦታ ማለት ከብዙ ሴት ጋ ይገናኛሉ ማለቷ እንደሆን ገብቶኝ ወንድ ልጅ ከትውውቃችን ማግስ ስሜቱን ሲያሳየኝ ሴሰኛ ማለት ይቀናኛል ✅መልካሙ ጋ ስንገናኝ የታክሲ ብር አጥቼ ከኤቲኤም ማሽን ጋ ስታገል ነው ድንገት ከኋላዬ መጣና ✅"እኔ ልሞክረው"አለኝ ድምፁ ቀጭን ሰውነቱ ግዙፍ ውሀ ውሀ የሚል ንፁህ ወንድ ነው።እኔም ደጋግሜ መሞከሬ አሰልችቶኝ ቦታውን ለቅቄለት ቆምኩ።የትምህርት ሰአት ረፍዶብኝ ማደርገው ጠፍቶኝ እየተንቆራጠጥኩ ማሽኑ ለሱ ገንዘቡን ሲሰጠው ችግሩ ከኔ መሆኑ ገብቶኝ ልሄድ ስል... ✅"ቆንጆ እኔ ላበድርሻ"አለኝ ሁለት መቶ ብር ነጥሎ እየሰጠኝ።እውነት ለመናገር አልተግደረደርኩም ብሩን ተቀብዬው ስልኬን ሰጥቼው ተለያየን....ያን ቀን ማታ ትንሽ አወራን በነጋታው ረጅም ወሬ እና ሳቅ ተጨምሮበት ተግባባንና ሊዘጋው ሲል እቤቱ...
-
✔️ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎችን የምንመዝነው በሚናገሩት ቃልና በውጫዊ ፈገግታቸው ነው። ነገር ግን ከእያንዳንዱ ሰው ጭምብል ጀርባ የማይታይ ፍርሃት፣ ቅናት፣ የበላይነት ፍላጎትና ያልተፈታ የውስጥ ጠባሳ አለ። ✔️ ታዋቂው የስትራቴጂና የሰው ልጅ ባህሪ ጸሐፊ Robert Greene በዚህ The Laws of Human Nature ወይም በአማርኛ የተተረጎመው ሰው እና ተፈጥሮ በተሰኘ ድንቅ መጽሐፉ፣ የሰዎችን ውስጣዊ ማንነት ያለምንም ሽፋን ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ✔️ መጽሐፉ የሌሎችን ባህሪ እንድናነብ ብቻ ሳይሆን፣ በመጀመሪያ መስታወቱን ወደ ራሳችን እንድናዞር ያስገድደናል። ሮበርት ግሪን እንደሚለው፣ የሰው ልጅ «ምክንያታዊ ፍጡር ነኝ» ብሎ ቢያስብም፣ አብዛኞቹ ውሳኔዎቻችን የሚመሩት በስሜት፣ በራስ ወዳድነት (Narcissism) እና በቅጽበታዊ ግፊት ነው። ሰዎች ለምን እንደሚቀኑ፣ ለምን ራሳቸውን እንደሚያታልሉ፣ እና ጫና ውስጥ ሲገቡ ማንነታቸው እንዴት እንደሚገለጥ በታሪክና በሥነ-ልቦና እውነታዎች እያዋዛ ይተነትናል። ✔️ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ትልቁ ትምህርት ሰዎችን መጠራጠር ሳይሆን በጥልቀት መረዳት ነው። በማህበራዊ ሕይወት ውስጥ ሁላችንም የተለያዩ ጭምብሎችን አጥልቀን እንንቀሳቀሳለን፤ እው...
-
Advertising 💥➡️ለመላው ስራፈላጊ ታላቅ የምስራች ያለምንም ማጋነን በቀን ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምትችሉበት ለሀገራችን አዲስ ሰውም ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መጥቶላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk https://t.me/+wKDRHRqA3OMyNmFk ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 ስለስራው ብዙ ማውራት አይጠበቅብኝም በስራው የተለወጡ ወጣቶች እራሳቸው እየመሰከሩ ነው ይሄው ከላይ ምስሉን ተመልከቱ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM 👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው
-
📱LinkedIn የLinkedIn አካውንት አለዎት? ❓❓ እንግዲያውስ ወደ kaleab linkden rental ይምጡና ያከራዩት! ✅ከተከፈተ 6 ወር የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። 📎100+ Connection 📎500+ Connection 📎1000+ Connection 📎1500+ Connection 📎2000+ Connection 1️⃣እኛን ልዩ የሚያደርገን ክፍያዎችን ሳምንት ሳይጠብቁ በቅድመ ክፍያ መክፈላችን ነው። ✔️ሌሎችን በመጋበዝ 5000birr ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ።አሁኑኑ ያናግሩን። ✅ዝርዝር መረጃዎችንና የማረጋገጫ ክፍያዎችን ከቻናላችን ይመልከቱ: 👇 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️ 🌐 @LinkedInrenting_0 ☑️
-
🗣ከ 100k ጀምሮ ያለ Active አሁን ላይ በ ወጥነት በየቀኑ ቪዲዮ እየተፖሰተበት ያለ የሚሸጥ የ tiktok አካውንት ካላቹ ደውሉልን ☎ 0941546755 0711054664 👇in_box @markating_team
-
👋ወንድሜ በሂወትህ እነዚን 3 ነገሮች አትርሳ🎉 1, ወንጀል ወይም ሃጥያት ካልሆነ ማንኛውንም ስራ ስራ 💪 2, አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው 🙌 3, በስኬትህ ግዜ ለፈጣሪ ምስጋናን ማቅረብ አትርሳ 🙏🎊 @Enmare1988 @Enmare1988
12.9K views 254 Reactions -
✅ከሚዛናዊ ልምምዶች አንዱ! በቅርቡ አንድን ሰው በችግሩ ዙሪያ የግል ኮቺንግ እየሰጠሁት እለሁ በውይይታችን መሃል እንዲህ አለኝ፣ “ለእንስሳት ከማዘንህ የተነሳ የበሬ ስጋ የማትበላ ሰው መሆንህ በበሬ ከመወጋት አያድንህም”፡፡ ለሰው የማዘናችሁን ሁኔታ ሳታቆሙ ነገሩን ግን ከጥንቃቄ ጋር ያዙት ማለቱ ነው! የስራችሁን ሃላፊነት ከልባችሁ የመወጣታችሁን ሁኔታ በጥበብ ያዙት ማለቱ ነው! ዶክተር eyob Mamo 🌐@Enmare1988 🌐@Enmare1988
-
💠አህያዋ የወለደቻትን ወርንጭላ በፍቅር ዐይን ታያለች፦ "እንዴት የምታሳሳ ድንቡሽቡሽ ውርንጭሊት ወለድኩ?" ትላለች። ... ከእነሱ ራቅ ብሎ ጅቡ ወርንጭሊት እንዴት እንደምታምር፤ እንዴት እንደወፈረች፤ ይመለከታል። "ደስ ስትል፤ ውፍር ያለች ድንቡሽቡሽ..." ይላል። ከዚያም እየበረረ መጣ፤ አህያዋ በመሃል ገባች...ለወርንጭላዋ የታለመ ጥርስ እናቷን አገኘ። .... 💠የአንድአንድ ሰው መውደድ ለማጥፋት ነው፤ እወድሻለሁ ሲልሽ አንድም እንደ እናት አህያዋ ሊሞትልሽ አልያም እንደ ጅቡ ሊበላሽ ነው። ታድያ ብሩህነቱ የትኛው የቱ እንደሆነ መለየቱ ነው። ... 🌐@Enmare1988 🌐@Enmare1988
-
አልኬሚስቱ በአካባቢው የነበረ አንድ ሰው የገዛውን መጽሀፍ አንስቶ ገፆቹን ሲያገላብጥ ስለናሪሰስ የሚያወሳ ታሪክ አገኘ። አንድ በየዕለቱ ወደ ሃይቅ ዳርቻ እየሄደ ተንበርክኮ የራሱን ውበት የሚያደንቅ ወጣት ታሪክ ነው። በራሱ ሲደነቅ በነበረበት አንድ ማለዳ፣ ወደ ሀይቁ ወደቀና ሰመጠ። እሱ በሰመጠበት ነቁጥ ላይ አንድ አበባ በቀለችና ናሪሰስ ተብላ ተሰየመች። ሆኖም ግን የዚህ መጽሀፍ ደራሲ ታሪኩን የቋጨው በዚህ አልነበረም ። ናሪሰስ እንደሞተ፣ የጫካው ሴት አማልክት ብቅ አሉና ጨዋማ ያልነበረው ሀይቅ በለቅሶ እምባ ወደ ጨዋማነት መለወጡን አስተዋሉ። - "ለምን ታለቅሳለህ?" ሲሉ አማልክቱ ሀይቁን ጠየቁት። -"ለናሪሰስ ነው የማለቅሰው”ሲል መለሰ ሀይቁ። -"አሃ! ለናሪሰስ ማልቀስህ አስገራሚ አይደለም፣ በእርግጥም ቆንጆ ነበርና" አሉ አማልክቱ። -ሀይቁ ግራ ተጋብቶ "ናሪሰስ ቆንጆ ነበር እንዴ?" ሲል ጠየቀ። -"ከአንተ የተሻለ ይህን ማን ሊያውቅ ይችላል?" ሲሉ ተገረሙ። ለጥቂት ጊዜያት ሐይቁ ጸጥ አለ። በመጨረሻም "ለናሪሰስ አለቅሳለሁ፣ ነገር ግን እሱ ቆንጆ እንደነበር ፈጽሞ አስተውዬ አላውቅም ነበር። የማለቅስበት ምክንያት ከዳርቻዬ ላይ በሚንበረከክበት እያንዳንዱ ቀን በጥልቅ አይኖቹ ውስጥ...
-
ይህ ቅርጽ /ሀውልት የስሎቫኳ ዋና ከተማ ብራቲዝላቫ ውስጥ ይገኛል 👇🏾 አንድ የጽዳት ስራ በመስራት የሚተዳደር ወጣት አንዲት ሴትን አፍቅሮ ይላመዳሉ :ቆይቶ ግን የሚሰራውን ስራ ስታውቅ ቁርጡን የመንገር ድፍረት ብታጣ "ቡና እንጠጣለን: እዚህ ቦታ ላይ ጠብቀኝ" ብላው ትቀጥረዋለች ይህ ምስኪን አፍቃሪ ቢጠብቅ የለችም: የውሃ ሽታ ሆነች በየቀኑ: እዚያው ቦታ :ባለችው ሰአት ላይ ጠበቃት - የለችም ጉዳዩን የሚያውቁ ወዳጆቹ እና ቤተሰቡ ስለ እሷ ማሰቡን እንዲያቆም ቢጠይቁትም አሻፈረኝ ብሎ ለወራቶች ጠበቃት - እሷ ግን የለችም * በስተመጨረሻ ይህ ወጣት በህመም እና ተስፋ መቁረጥ ሞተ የከተማው አስተዳደር ይህንን ሃውልት/ ቅርጽ ለመታሰቢያ አሰራለት ከአጠገቡም የቡና መጠጫ ሱቅ ተከረተለት: ሰዎችም እዚህ ቡና ቤት እየመጡ አብረውት ቡና ይጠጣሉ: አፍቃሪ ነፍሱንም እየዘከሩ ያስቡታል 👇🏾 ፍቅር ለዘለአለም ይኑር !! ❤️🙌🏼
-
ቡና ለመጠጣት በተሰበሰቡበት ያለ እርሱ መኖር አልችልም ብላ ያሰበችው የድሮ ፍቅረኛዋ ትዝ ብሏት ድንገት ሳቋ አመለጣት:: “ምነው? ምንድነው የሚያስቅሽ ?” አለቻት ጓደኛዋ ቡናውን እያቀበለቻት:: ⭐️ “አይ ምንም .. ያለቡና መኖር አልችልም ያሉት ጎረቤቴ ትዝ ብለውኝ ነው" አለች የተቀበለችውን ቡና እየተጐነጨች:: “ታዲያ ይሄ ምን ያስቃል?” አለች የገረማት ጓደኛ:: “ያሳቀኝማ..የሚወዱት ቡና ትን ብሏቸው ባለፈው ሳምንት ማረፋቸው ነው!" አለች ከቀድሞ በይበልጥ እየሳቀች:: ✅“ በስመ አብ!!" አሉ የተሰበሰቡት ሁሉ በ አንድ ድምፅ:: እርሱ ባይተወኝ የኔም እጣ ይህ ነበር ስትል አሰበች በመትረፏ እየተደሰተች:: የሳቋ ትርጉም ያልገባቸው ጓደኞቿ ግን በሰው ሞት በመሳለቋ በትዝብት አይን ተመለከቷት:: ✍️ አንዳንድ ፍቅር ከመስመሩ መክሸፉ ያድናል:: ✅️👍@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
-
👍አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ባለቤቷን “ምን ብንወልድ ትፈልጋለህ? ወንድ ልጅ ወይስ ሴት ልጅ?” ብላ ትጠይቀዋለች፡፡ ባልየውም “ወንድ ልጅ ከሆነ ሂሳብ አስተምረዋለሁ፣ አብሬው ስፖርት እሰራለሁ፣ አደን አስተምረዋለሁ፣ ሌሎች ብዙ ነገሮችንም አስተምረዋለሁ” ሲል ይመልሳል፡፡ ሴትየዋም እየሳቀች “ሴት ልጅ ብትሆንስ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡ ባልየውም ፈገግ ብሎ እንዲህ አለ፡፡ ✔️ “ሴት ልጅ ከሆነች ምንም ነገር ማስተማር አያስፈልገኝም፡፡ ይልቅስ እሷ ሁሉንም ነገር ታስተምረኛለች፡- እንዴት መልበስ እንዳለብኝ፣ እንዴት መብላት እንዳለብኝ፣ ምን መናገር እንዳለብኝ እና ምን መናገር እንደሌለብኝ ታስተምረኛለች፡፡ ስታድግ እንደ ሁለተኛ እናቴ ትሆንልኛለች፡፡ ምንም የተለየ ነገር ባላደርግም እሷ ሁልጊዜ እንደ ጀግና ታየኛለች፡፡ 'አይሆንም' ስላት ትረዳኛለች፡፡ የወደፊት ባሏንም ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ታነጻጽረዋለች፡፡ ዕድሜዬ ምንም ያህል ቢገፋ፣ ልክ እንደ ድሮው ራሷን ትከሻዬ ላይ ደገፍ አድርጋ ፀጉሯን እንዳሻሻት ፣ ስታለቅስ እንባዋን እንደምጠርግላት ፣ ልክ እንደልጅነቷ .. እንደ ትንሿ ልዕልቴ እንድወዳት ትፈልጋለች፡፡ ስለ እኔ ስትል ከዓለም ጋር ትጋፈጣለች፤ ማንም ሰው ቢጎዳኝ ደግሞ ፈጽሞ ይቅር አት...
-
`` አንዳንድ ግንኙነቶች ፈውሳቸው መፍረሳቸው ነው። ያ መፍረስ ሊጎዳህ ይችላል ፀፀት እና ህመም ሊሰማህ ይችላል፤ ትዕግስትህን ብሎም የህይወት ዘመንህን ያቃጥለዋል፤ መዳንህ ግን ከዚህ ይጀምራል። `` -ቪክቶር ሁጎ 📱https://t.me/Enmare1988 📱https://t.me/Enmare1988
-
☑️እርሳስና ላጲስ ✅እርሳስ፡ አዝናለሁ . . . እባክህ ይቅርታህን አትንፈገኝ ✅ላጲስ፡ ለምኑ? ምንም ጥፋት አላጠፋህም እኮ ✅እርሳስ፡ በኔ ምክንያት ዘወትር ስለምትጎዳ አዝናለሁ። ስህተት በሰራሁ ቁጥር ምንግዜም ለማረምና ለማስተካከል አብረኸኝ አለህ። ስህተቶቼን ድራሻቸውን ባጠፋህ ቁጥር ግን ከአንተነትህ የተወሰነውን ታጣለህ። ቀን በቀንም እያነስክ፡ እያነስክ ትመጣለህ። ⭐ላጲስ፡ እውነት ነው። ነገር ግን እኔ ምንም ቅር አይለኝም። አየህ!የህይወት አላማዬ ይህ ነው። የተፈጠርኩትም ስህተት ስትሰራ እንድረዳህ ነው። በእርግጥ አንድ ቀን እንደማልቅና በሌላ እንደምትተካኝ አውቃለሁ። በስራዬ ግን ፍጹም ደስተኛ ነኝ። ስለዚህ መጨነቅህን አቁም። ሀዘንህ ምቾት ይነሳኛል። **** ስህተታችንን በአግባቡ ላረሙ ወላጆቻችን፡ መምህራኖቻችን እና ወዳጆቻችን በሙሉ እናመሰግናለን!
Questions about እንማር
How many subscribers does እንማር have?
እንማር (@Enmare1988) has 119,918 subscribers as of November 25, 2026.
How many people see a post on እንማር?
A typical post gets about 6,000 views within 24 hours, roughly 5% of its subscribers (the ERR).
What is እንማር about?
It is listed in Books & Magazine, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://teleg...”
Where does እንማር rank?
By subscribers it is #11 in Books & Magazine, #60 in 🇪🇹 Ethiopia, #35 among Tigrinya channels, #2,192 worldwide.
Does እንማር post ads?
None of its 25 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 1 hour ago.