Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны
Открыть в Telegram
Подписчики
6 791
24 часа
0
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
–
Пока мало данных
Вовлечённость
–
Пока мало данных
Постов в день
0,2
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
1,18 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
13
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 5 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»: 6 791.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
25 ноя 6 791 0 0 –
24 ноя 6 791 – 0 –

Когда публикует

Время по UTC. 20 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇 https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0 https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0

    309 просмотров Фото
  2. Открыть пост

    💠አህያዋ የወለደቻትን ወርንጭላ በፍቅር ዐይን ታያለች፦ "እንዴት የምታሳሳ ድንቡሽቡሽ ውርንጭሊት ወለድኩ?" ትላለች። ... ከእነሱ ራቅ ብሎ ጅቡ ወርንጭሊት እንዴት እንደምታምር፤ እንዴት እንደወፈረች፤ ይመለከታል። "ደስ ስትል፤ ውፍር ያለች ድንቡሽቡሽ..." ይላል። ከዚያም እየበረረ መጣ፤ አህያዋ በመሃል ገባች...ለወርንጭላዋ የታለመ ጥርስ እናቷን አገኘ። .... 💠የአንድአንድ ሰው መውደድ ለማጥፋት ነው፤ እወድሻለሁ ሲልሽ አንድም እንደ እናት አህያዋ ሊሞትልሽ አልያም እንደ ጅቡ ሊበላሽ ነው። ታድያ ብሩህነቱ የትኛው የቱ እንደሆነ መለየቱ ነው። ... 📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

    562 просмотров 8 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    አንድ ሰው በድንገት ቡና ቤት በመግባት መጠጥ ያዝና እየጠጣ ጮክ ብሎ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ በማለቱ አስተናጋጆቹ ለሁሉም ቡና ቤቱ ውስጥ ላሉት ሰዎች በሰውዬው ሂሳብ ቀዱላቸው።ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ጮክ ብሎ እኔ ስደግም ሁሉም ይድገም በማለቱ አስተናጋጆቹ አሁንም ለሁሉም ሰው ደገሙ።ሰውዬው በመጨረሻ የራሱን ሂሳብ በፍጥነት ከፈለና እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል ብሎ ቡና ቤቱን ጥሉ ወጥቶ ሄደ ። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

    769 просмотров 24 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    ሚዳቋ ከቀበሮ ጋር የማህበር ጓደኛሞች ይሆናሉ። በመጀመሪያው ዙር ቀበሮው ቤት በወጉ ተጋብዛ፣ ጠጥታና በልታ ከተስተናገደች በኋላ... የሷ ተራ ሲደርስ "የት አባቱ!" ብላ ሮጣ አመለጠች። ... በዚህ ብልጣብልጥ ልምዷ ተማምና፣ ቀጥላ ከመሬት ጋር "ጓደኛሞች እንሁን፣ ማህበር እንጠጣ" ብላ ጠየቀች። መሬትም "እሺ" ብላ ተቀብላ በክብር አስተናገደቻት።ታዲያ የድግሱ ተራ ወደ ሚዳቋ ሲዞር፣ እንደለመደችው ልታመልጥ እግሬ አውጪኝ ብላ በሩጫ ጭልጥ አለች! .... "አንቺ ሚዳቋ... የት አለ ደግሴ?" እያለች ጠየቀች። ሚዳቋ ደክሟት፣ በእረፍት ስሜት "የት አባቷ! ይቺን መሬት አመለጥኳት" ብላ ቁጭ ስትል... እዚያው በቆመችበት መሬት ድምጿን ከፍ አድርጋ "አንቺ ሚዳቋ... የት ልታመልጪ ነው?!" ብላ ከስሯ ታስደነግጣታለች! ... ሚዳቋም ከድንጋጤዋና ከሩጫው ብዛት የተነሳ ልቧ ፈንድቶ እዚያው ሞተች። ሰውን ማታለል ይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን ከተፈጥሮ፣ ከእውነትና ከሰራኸው ስራ ፈጽሞ ማምለጥ አይቻልም። 'እያሳደደህ የት ታመልጣለህ?' ይልሃል። እንቅልፍም ይነሳል፤ ያለ ዕድሜ ይሸኛል ። 📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! ❤️ 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

    1 810 просмотров 18 Реакции Фото
  5. Открыть пост

    📚Title : የሕክምና ምስጢሮች 📝Author‌‌ :Mary P. Harward, MD 📌 Medical_Secretes 📌 ማጋራት አይዘንጋ ! 🌼📝 @Bemmnet 🌼📝 @Bemmnet

    1 990 просмотров 14 Реакции Файл
  6. Открыть пост

    አንጀቴን ያራሰው ምላሽ! የሆነ ነገር ላይ አይቼው ነው ። 😊 ​ወጣቱ አውቶብስ ውስጥ ወንበር ይዞ ሲጓዝ አንዲት ባልቴት ቆማ ይመለከትና ተነስቶ ያስቀምጣታል። ባልቴቷ ከማመስገን ይልቅ በቀጥታ ወደ ጥያቄ ገባች ። 🤨 ​«ስንት ዓመትህ ነው?» «ሃያ ስምንት።» «እና በዚህ ዕድሜህ በአውቶብስ ትጋፋለህ? የኔ ልጅ በሃያ አምስት ዓመቱ ተፍ ተፍ ብሎ ምን የመሰለ መኪና ገዝቶ ይንፈላሰሳል፤ አትስነፍ፣ ነቃ በል እንጂ!» ​ወጣቱ ፈገግ ብሎ... 😊 «አልሰነፍኩም... እኔም ሌት ከቀን ሰርቼ መኪና ገዝቻለሁ።» «የታለ?» «እናቴ በስተርጅና አውቶብስ ላይ እንዳትጋፋ ሰጥቻት ነው ።» 🤣🤣🤣 Alex Abreham ይ 🀄️ላ🀄️ሉን 📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

    2 830 просмотров 74 Реакции
  7. Открыть пост

    🚨🚨 ገንዘብ አስቸኳይ ላስፈለጋቹ ብቻ ‼️ 😍➽ ብር አስቸኳይ ላስፈለጋቹ : እና ህይወታችሁን መለወጥ ለምትፈልጉ ብቻ ከታች JOIN በማለት • ተቀላቀሉን •💜👇👇 https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0 https://t.me/+ChoROiWDwPI1N2M0

    2 430 просмотров 1 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    አንባቢ ለመሆን የሚጠቅሙ 5 ቀላልና ተግባራዊ ሕጎች! 1️⃣,The 10-Pages a Day Rule፦ በአንድ ጊዜ 100 ገጽ ለማንበብ አትሞክሩ። በቀን 10 ገጽ ብቻ አንብቡ፤ ይህም ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው። በቀን 10 ገጽ ማንበብ በወር 300 ገጽ (1 ሙሉ መጽሐፍ)፣ በዓመት ደግሞ 12 መጻሕፍትን ያለምንም ድካም እንድታነቡ ያደርጋችኋል! 2️⃣,Habit Stacking፦ ንባብን ሁልጊዜ ከምታደርጉት ቋሚ ልማድ ጋር አያይዙት። ለምሳሌ፦ «የጠዋት ቡናዬን ስጠጣ 5 ገጽ አነባለሁ» ወይም «ማታ ከመተኛቴ በፊት አልጋ ላይ ሆኜ ለ10 ደቂቃ አነባለሁ»። ይህ ዘዴ አእምሮአችሁ ሳያመነታ ንባብን ልማድ እንዲያደርግ ይረዳዋል። 3️⃣,The 50-Page Rule፦ አንድን መጽሐፍ እስከ 50 ገጽ አንብባችሁት ምንም ካልጣማችሁና ካላረካችሁ፣ በግድ መጨረስ የለባችሁም፤ አስቀምጡትና ወደ ሌላ መጽሐፍ እለፉ። የማይስባችሁን መጽሐፍ በግድ ለማንበብ መሞከር ሙሉ በሙሉ የንባብ ፍላጎታችሁን ይገድላል። 4️⃣,Replace Scroll with Page፦ በቀን ውስጥ በስልካችን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናጠፋውን ጊዜ ቆም ብለን ብናየው ከአንድ ሰዓት በላይ ነው። ስልካችሁን አንስታችሁ ፌስቡክ ወይም ቲክቶክ...

    2 510 просмотров 17 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ

    1 890 просмотров
  10. Открыть пост

    📚ለሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የተዘጋጀ መጽሐፍ 🟡• ርዕስ ፦ Harrison's Principles of Internal Medicine (በJameson, Fauci, Kasper & Hauser) ይህ መጽሐፍ በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ሜዲካል ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ጭምር እንደ ዋነኛ ማስተማሪያ የሚጠቀሙበት፣ በሕክምናው ዓለም «መጽሐፍ ቅዱስ» ተብሎ የሚጠራ ምርጥ የሜዲካል መጽሐፍ ነው! የውስጥ ደዌ በሽታዎችን ከስረ-መሠረታቸው መረዳት፣ የታካሚዎችን ምልክት አይቶ በትክክል መመርመር፣ እንዲሁም ዘመናዊና አስተማማኝ የሕክምና ዘዴዎችን እንዴት መተግበር እንደሚቻል ከሀ እስከ ፐ ፍንትው አድርጎ ያብራራል። የሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የግድ ልታነቡት የሚገባ መጽሐፍ ነው ! 📚 |➜ ሼር አይዘንጋ ! 📚📝 @BEMMNET 📚📝 @BEMMNET

    2 390 просмотров 10 Реакции Файл

Вопросы о канале «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»

Сколько подписчиков у канала «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»?

У канала «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧» (@Bemmnet) 6 791 подписчик на 25 ноября 2026 г.

О чём канал «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»?

Канал в категории «Блоги», язык постов: тигринья. Описание канала: «✍️»

Какое место занимает канал «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»?

По числу подписчиков: №1 187 в категории «Блоги», №267: 🇪🇹 Эфиопия, №130 среди каналов на языке «тигринья», №13 819 в мире.

Публикует ли канал «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 5 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Когда публикует канал «𝗕𝗘𝗠𝗡𝗘𝗧»?

Пик публикаций: понедельник, около 04:00 по UTC. Выходит около 1 поста в неделю.

Статистика обновлена 2 часа назад.