Bemnet Library
- №14 в категории «Книги и журналы»
- №71: 🇪🇹 Эфиопия
- №39 среди каналов на языке «тигринья»
- №2 621 в мире
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex
- 24 часа
- +7
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 318
- Репосты
- 87
- Комментарии
- 20
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Bemnet Library»: 102 492. Средний охват поста за сутки около 10 357, вовлечённость 10,1 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 102 492 | −13 | 0 | – |
| 24 ноя | 102 505 | +22 | 0 | – |
| 23 ноя | 102 483 | −8 | 0 | – |
| 22 ноя | 102 491 | −66 | 0 | – |
| 21 ноя | 102 557 | −42 | 0 | – |
| 20 ноя | 102 599 | −31 | 0 | – |
| 19 ноя | 102 630 | – | 4 | 7 445 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 24 ч
- 10,4 тыс.
- 48 ч
- 13,4 тыс.
- 3 дня
- 14,9 тыс.
Когда публикует
Время по UTC. 50 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ልብ አንጠልጣይ የፍቅርና የስለላ መጽሐፍ ልጋብዝህ👇 t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7917 t.me/EthiopiaDigitalLibrary/7917
-
አንድ ሰው በድንገት ቡና ቤት በመግባት መጠጥ ያዝና እየጠጣ ጮክ ብሎ እኔ ስጠጣ ሁሉም ይጠጣ በማለቱ አስተናጋጆቹ ለሁሉም ቡና ቤቱ ውስጥ ላሉት ሰዎች በሰውዬው ሂሳብ ቀዱላቸው።ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ጮክ ብሎ እኔ ስደግም ሁሉም ይድገም በማለቱ አስተናጋጆቹ አሁንም ለሁሉም ሰው ደገሙ።ሰውዬው በመጨረሻ የራሱን ሂሳብ በፍጥነት ከፈለና እኔ ስከፍል ሁሉም ይክፈል ብሎ ቡና ቤቱን ጥሉ ወጥቶ ሄደ። 📕ርዕስ፦የታፈኑ ቀልዶችና ቁምነገሮች ✍ደራሲ፦አልተገለፀም 📚 @Bemnet_Library
-
ሰው በውስጡ እየተገፋ ውጭ ውጪውን የሚኖር ፍጡር ነው። 📕ርዕስ፦አለመኖር ✍ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ 📚 @Bemnet_Library
-
ስራ እየፈለጉ ነው? 50 የስራ ምንጮችን መዞር ይብቃ። ብሩህ በየቀኑ የስራ ቻናሎችን፣ ድረ-ገጾችንና ጋዜጦችን አንብቦ ምርጦቹን በአንድ ቻናል ያመጣልዎታል። ከ2,000 በላይ ክፍት ስራዎች። ነፃ ነው። ነገ የሚወጣው ስራ የእርስዎ ሊሆን ይችላል፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦ 👉 @Biruhcv
-
ከሴቶች ከንፈር ጋር በተያያዘ ወላይታዎች "ቃድ በይነ ቀምሴ ነጠል በይነን ወሬስ" ይላሉ።በአማርኛ "ያልታደለ ከንፈር ሳይሳም ያረጃል" እንደማለት ነው።" 📕ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
-
አንዳንዴ ለውጥ የሚጀምረው ከሰዎች ተለይተህ ከራስህ ጋር ስትገናኝ ነው። 📕ርዕስ፦የአሸናፊ ማስታወሻ ✍️ደራሲ፦አሸናፊ ማሕሌት 📚 @Bemnet_Library
-
ሜል ሮቢንስ በሕይወቷ ተስፋ የቆረጠችበት ወቅት ነበር። ስራ አጥታለች፣ ትዳሯ እየፈረሰ ነበር፣ ጠዋት ከአልጋዋ ለመነሳት እንኳን አቅም አጥታ ነበር። አንድ ቀን ምሽት ቴሌቪዥን ላይ ሮኬት ሲወነጨፍ አየች። "5-4-3-2-1... እሳቱ ተለኮሰና ሮኬቱ ወደ ላይ ተወነጨፈ። በማግስቱ ጠዋት አላርሟ ሲጮህ፣ እንደተለመደው ተኝታ መቅረት አልፈለገችም። በልቧ "5-4-3-2-1" ብላ እንደ ሮኬት ከአልጋዋ ተስፈንጥራ ተነሳች። ይህች ትንሽ እርምጃ ሕይወቷን ቀየረችው። አእምሯችን አዲስና ከባድ ነገር ስናስብ በ5 ሰከንድ ውስጥ ሰበብ መፍጠር ይጀምራል። ዛሬ ይበርዳል፣ ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ነገ እጀምራለሁ... ይላል። ያ አእምሮህ ሰበብ አምጥቶ ሳይገድልህ በፊት፣ በ5 ሰከንድ ውስጥ እርምጃ መውሰድ አለብህ። 5-4-3-2-1 ብለህ ስትቆጥር፣ አእምሮህ ሰበብ መደርደሩን ያቆምና ወደ ተግባር ይገባል ትላለች።የ5 ሰከንድ ህጎች የተሰኘው መጽሐፏ በዚህ ሃሳብ ላይ የሚያጠነጥን ነው 📕ርዕስ፦የ5 ሰከንድ ሕጎች ✍️ደራሲ፦ሜል ሮቢንስ 📚 @Bemnet_Library
-
ለአንዲት ሴት ትልቅ እርካታ የሚሰጣት አሸናፊ ሆኖ ለመታየት መጣር ሳይሆን አሸናፊ ነው ከተባለ ሰው ጋር መታየት ነው። 📕ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
-
አንዳንዴ ከመውደድ በላይ ከባዱ ነገር የሚወዱትን ሰው እንደወደዱት ማሳመን ነው።አንዳንዴ ከማፍቀር በላይ ከባዱ ነገር መፈቀር እንደሚችል የማይገባውን ሰው ማፍቀር ነው። 📕ርዕስ፦ምናልባት አንድ ቀን ✍️ደራሲ፦ሄኖክ በቀለ ለማ 📚 @Bemnet_Library
-
ፍቅር ደስ የሚል ነገር አይደለም።የምትወደውን ስታገኝ ጅል ትሆናለህ።የምትወደውን ስታጣ ደግሞ እብድ ነው የምትሆነው።በሁለቱም መንገድ ፍቅር የአንተ የሆነውን ሁሉ ይነጥቅሃል።የኔ የምትለው አንዳች ነገር እስካይኖርህ ድረስ ስሩን ይሰድብሀል። 📕ርዕስ፦ካራሞን ✍️ደራሲ፦አዛርየስ ደሴ 📚 @Bemnet_Library
-
አንድ ጊንጥ ወንዝ ለመሻገር ፈልጎ መዋኘት ስለማይችል አንዲት እንቁራሪት ጋር ቀርቦ «ጀርባሽ ላይ አዝለሽ ወንዙን አሻግሪኝ» ሲል ይለምናታል። እንቁራሪቷም በፍርሃት «በፍጹም አላዝልህም፤ አንተ ጊንጥ ነህ፣ ወንዙ መሃል ስንደርስ ነድፈህ ትገለኛለህ» አለችው። ጊንጡም ምክንያታዊ መስሎ «እኔ ካንቺ ጋር እየዋኘሁ እንዴት እነድፍሻለሁ? አንቺ ከሞትሽ እኔም አብሬሽ እሰጥማለሁ፤ ስለዚህ ራሴን ልገድል አልፈልግም» ሲል አሳመናት። እንቁራሪቷም በንግግሩ አምና ጀርባዋ ላይ አዘለችው። ወንዙ መሃል ሲደርሱ ግን ጊንጡ መርዛማ ጅራቱን ሰብቆ በብርቱ ነደፋት። እንቁራሪቷ እየሰጠመች በመጨረሻው እስትንፋሷ «ለምን እንዲህ አደረግክ? ሁለታችንም እኮ ልንሞት ነው!» አለችው። ጊንጡም እየሰመጠ «ምንም ማድረግ አልችልም፤ ተፈጥሮዬ ስለሆነ ነው» ሲል መለሰላት። የሰው ልጅ የተፈጥሮ ባህሪ በምክንያት አይቀየርም፤ አጥፊ ሰዎችን ፀባያቸውን ይለውጣሉ ብሎ ማመን ከጥፋት አያድንም 📕ርዕስ፦ የሰው ልጅ ተፈጥሮ ህጎች(ይሄ ፅሁፍ ምዕራፍ 4 ላይ ያለውን ሃሳብ ለማስረዳት የቀረበ ነው) ✍️ ደራሲ:- ሮበርት ግሪን @Bemnet_Library
-
አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ያላትን ስሜት በቃላት ከመግለጿ በፊት በሰውነት ቋንቋዋ ትገልጻለች! ይሄ ማለት አንድ ወንድ በሴቷ አይን ውስጥ ቦታ እንዳለው የሚያውቀው በንግግሯ ሳይሆን በምታሳየው ትኩረት ነው፦ለምሳሌ አጠገቡ ስትሆን ፀጉሩን የምትነካካ ከሆነ፣ ወደ እሱ ጠጋ ብላ የምታዳምጠው ከሆነና በአይኑ ውስጥ ያለውን እይታ አብዝታ የምትፈልግ ከሆነ ሳታስበው ፍላጎቷን እያሳየች ነው። ብዙ ወንዶች የሴቷን ቀጥተኛ ቃል ይጠብቃሉ፤ ሴቶች ግን ስሜታቸውን የሚገልጹት በስውር አካላዊ ምልክቶች ነው! 📕 ርዕስ፦ አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች ✍ ደራሲ፦ ጋሪ ቻፕማን 📚 @Bemnet_Library
-
አንዲት ሴት ወንድን የምትወደው «ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ» ነው የሚለው አባባል ትልቅ ቅዠት ነው! ሴት ልጅ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ የምትወደው የገዛ ልጇን ብቻ ነው። ወንድ ልጅን ግን የምትወደውና የምታከብረው ባለው ጥንካሬ፣ በኃላፊነት ስሜቱና በሚሰጣት ደህንነት ልክ ብቻ ነው! አንድ ወንድ በሴቷ ፊት በተደጋጋሚ ሲያለቅስ፣ አቅመ-ቢስነቱን ሲያሳይና እንደ ልጅ እናትነት ሲፈልግባት፣ ሴቷ ልታዝንለት ትችላለች፤ ነገር ግን የወንድነት ክብሩና የፍቅር መሳሳቧ በቅጽበት ይሞታል! ሴት ልጅ በደመነፍሷ እናት ልትሆነው የምትችለውን ወንድ ፈጽሞ አታፈቅረውም! 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library
-
በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ከ37 በላይ ሀገራት በተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት፣ ወንዶች ለጋብቻ ሴትን ሲመርጡ ከሁሉ በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ያለፈ ታሪኳን፣ ንጽህናዋንና ታማኝነቷን ነው። አንድ ወንድ ለጊዜያዊ ደስታ የትኛዋንም ዓይነት ሴት ሊፈልግ ይችላል፤ ነገር ግን ለዘላቂ ህይወት እና ለልጆቹ እናትነት ሲያስብ፣ ከብዙ ወንዶች ጋር ግንኙነት ያልነበራትንና ራሷን የጠበቀችን ሴት አጥብቆ ይፈልጋል 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library
-
የሱስ ትልቁ ችግር በጣም በቀላሉ ትጀምረዋለህ፤ነገር ግን በቀላሉ ማቆም አትችልም።እንዲሁ አንዱ ሱስ ሌላውን ሱስ ይወልዳል።ጫት ካለ ሺሻ መልመድ ቀላል ነው።መጠጥ ካለ መስከር ቀላል ነው።መስከር ካለ ከማንም ጋር ወሲብ ማድረግ ቀላል ነው።ሀይለኛ ስካር ካለ ፀበኝነት ቀላል ነው።እነዚህ ሁሉ ካሉ ደግሞ ሀይማኖት አልባነት ቀላል ነው።እናም በሱስ ህግ አንዱ አንዱን ይወልዳል። 📕ርዕስ፦ የቆሸሹ ሳቆች ✍ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
-
ማፍቀር መብት ነው።ነገር ግን ፍቅር የራሱ ያልተፃፈ ህግ አለው።ያፈቀርነውን ሰው ልናገኝም ላናገኝም እንችላለን። 📓ርዕስ፦ ኦያያ ከፓሪስ መልስ ✍️ደራሲ፦አዘርግ 📚 @Bemnet_Library
-
ማማለል ማለት እንቆቅልሽ መሆን ማለት ነው። "የት ነሽ?" ሲልሽ፣ "አንድ ቦታ" በይው።ዛሬ ምን አዲስ ነገር አለ?" ሲልሽ፣ "አንድ የሚገርም ነገር አይቼ ነበር... ግን ቆይ ሌላ ጊዜ እነግርሃለሁ" ብለሽ ወሬውን ቀይሪው...."ምን እያሰብሽ ነው?" ሲልሽ፣ "ምንም" ብለሽ ፈገግ በይ።ነገ ምን ልታደርጊ ነው?" ሲልሽ፣ "አንድ ያልተጠበቀ ቦታ እሄዳለሁ" በይው።ግን የትና ከማን ጋር እንደምትሄጂ አትንገሪው! ያልተነበበ መጽሐፍ ሁሌም ጉጉት ይፈጥራል።ጥቂቱን አሳይተሽ፣ ብዙዉን ሸፍኚ።ወንድ ልጅ የሚከተለው የሚታየውን ሳይሆን፣ የተሸፈነውን ለማወቅ ነው። 📕 ርዕስ: የማማለል ጥበብ ✍ ደራሲ: ሮበርት ግሪን 📚 @Bemnet_Library
-
አብዛኛው ሰው ገቢው እያደገ ሲሄድ እንኳን ከኑሮ ጭንቀት መላቀቅ የማይችለው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ገቢው ሲጨምር የኑሮ ደረጃውንና ወጪውን አብሮ ስለሚጨምር ነው። ትንሽ ገንዘብ ሲያገኝ የተሻለ ስልክ፣ ውድ ልብስ ወይም አዲስ መኪና ይገዛል። ያኔ ያገኘው ተጨማሪ ገቢ ሳይቆይ ያልቃል፤ ልክ እንደበፊቱ ወሩን ለመግፋት እንደገና መጨነቅ ይጀምራል። ሀብት ማለት የምታሳየው ውድ ነገር ሳይሆን፣ ለነገ ነጻነትህ ብለህ ያላጠፋኸው ገንዘብ መሆኑን አለመረዳት ሰዎችን በቋሚ ገንዘብ ማጣት ውስጥ ያስቀራቸዋል 📕 ርዕስ፦ የገንዘብ ሳይኮሎጂ ✍️ ደራሲ፦ ሞርጋን ሃውዝል 📚 @Bemnet_Library
-
ወንድ ልጅ ከሴት የሚሸሸው እንዳልወደዳት ሲሰማው ብቻ ሳይሆን፤ በእሷ ፊት አቅመ-ቢስ መሆኑን ሲረዳና ያ ያሳየው ድክመት ክብሩን የሚጎዳው መስሎ ሲሰማው ጭምር ነው። 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library
-
ሴት ልጅ የወንድን ክህደት ምናልባት ይቅር ልትል ትችላለች፤ ነገር ግን ያፈቀረችው ወንድ ቸል ሲላትና እንደሌለች ሲቆጥራት የሚሰማትን የውስጥ ቁስል ግን ፈጽሞ አትረሳውም። የወንድ ጥፋት በድርጊቱ፣ የሴት ቁስል ግን በመተወዋ ውስጥ ነው። 📕 ርዕስ:- የወንዶችና የሴቶች ስነልቦና ✍️ ደራሲ:- ሮሎ ቶማስ 📚 @Bemnet_Library
Вопросы о канале «Bemnet Library»
Сколько подписчиков у канала «Bemnet Library»?
У канала «Bemnet Library» (@Bemnet_Library) 102 492 подписчика на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Bemnet Library»?
Средний пост набирает около 10 000 просмотров за 24 часа, это примерно 10 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Bemnet Library»?
Канал в категории «Книги и журналы», язык постов: тигринья. Описание канала: «📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @Bemni_Alex»
Какое место занимает канал «Bemnet Library»?
По числу подписчиков: №14 в категории «Книги и журналы», №71: 🇪🇹 Эфиопия, №39 среди каналов на языке «тигринья», №2 621 в мире.
Публикует ли канал «Bemnet Library» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 40 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Bemnet Library»?
Пик публикаций: среда, около 16:00 по UTC. Выходит около 9 постов в неделю.
Статистика обновлена 1 час назад.