መጽሐፍ
- №145 в категории «Книги и журналы»
- №227: 🇪🇹 Эфиопия
- №113 среди каналов на языке «тигринья»
- №10 685 в мире
📚መጽሐፍ
- 24 часа
- −10
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 7
- Репосты
- 20
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «መጽሐፍ»: 12 795.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 12 795 | −10 | 0 | – |
| 24 ноя | 12 805 | – | 0 | – |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 48 ч
- 1 042
Когда публикует
Время по UTC. 22 поста за 90 дней.
Последние посты
-
ራስን ማግኘት ⛔️ የተመረጡ የኦሾ መፅሀፍት ✅ማሳሳቢያ መፅሀፉን አንብበው ለሚመጣው ነገር ቻናሉ ሃላፊነት አይወስድም ✅ ኦሾ መጽሐፍት በአንድነት ሲነበቡ፣ አንድ ሰው ከተኛበት ረጅም እንቅልፍ እንዲባንን የሚወረወርበት የቀዝቃዛ ውኃ ቸፍታ ይመስላሉ። እሱ የሚያቀርበው ፍልስፍና ለአንባቢው ዝም ብሎ አዳዲስ መረጃዎችን የሚሰጥ ሳይሆን፣ ከልጅነት ጀምሮ በማኅበረሰብ፣ በባህልና በግብዝ ደንቦች የተገነባውን የሐሰት ማንነት ከመሠረቱ የሚያናውጥ መንፈሳዊ አመጽ ነው። ✅ኦሾ የሰውን ልጅ ችግር መነሻ አድርጎ የሚያስቀምጠው ያለፈውን ትዝታ በመጎተትና ስለወደፊቱ እርግጠኛ ባልሆነ ዕቅድ በመጨነቅ የአሁኑን ቅጽበት መግደላችንን ነው። ለእሱ ሕይወት ወደፊት የምንደርስበት ሩቅ ግብ ወይም የመጨረሻ ጣቢያ ሳትሆን፣ አሁን በእያንዳንዷ ሰከንድ እየፈሰሰች ያለችና መከበር የሚገባት ድንቅ በዓል ነች። ✅ስለዚህም የሰው ልጅ የተፈጥሮ ስሜቶቹን፣ ፍላጎቶቹንና ደስታውን በኃጢአተኝነት መንፈስ ከማፈን ወጥቶ፣ ፍቅርን ያለ ባለቤትነት ስሜት፣ ብቸኝነትን ያለ ባዶነት ስቃይ፣ እንዲሁም ነፃነትን ያለ ጥፋተኝነት መኖር እንዳለበት አጥብቆ ይሞግታል። ✅ባህላዊ አስተምህሮዎች ሥጋዊ ደስታን አውግዘው መንፈሳዊውን ዓ...
-
⛔️ብርሃነ ህሊና 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📚የነፍስ መንገድ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
የመኖር ጥበብ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
ፍቅር እና ተመስጦ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
⛔️ወሲብ ገንዘብ እና ስልጣን 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
⛔️ብርሃነ ህሊና 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📖ጽሞና (In The Sphere of Silence) ✔️ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን ✅ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ #Share ➷ 📜❦ ═══ •⊰❂⊱• ═══ ❦📜 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
✅️በእምነት_የመጣ_እምነት✅️ ከለታት አንድ ቀን ከማጣህ ከምሞት?” ፥ የሚል ምርጫ አቅርባ የራሷን ጥያቄ ፥ በእንባዋ አጅባ ብሞት ይሻለኛል ፥ ብላ ነገረችኝ ስትነግረኝ አመንኳት እፈትናት ብዬ ፥ እንድትሞት ራኳት ሳልፈልግ ሸኘኋት ፥ ሳትፈልግ አጣችኝ። ከእለታት ሁለት ቀን “እሷ ዋሽታ አታውቅም ፥ ለቃሏ ታማኝ ነች እንዳጣችኝ አውቃ ፥ ይሔኔ ሞታለች።” በማለት አስቤ ለቀብሯ ስዘጋጅ ፥ እሷ ትኖራለች ከእለታት ብዙ ቀን “እንዴት አልሞተችም ?” የሚል የእምነት እዳ ፥ መች አብሰለሰለኝ? አጥታኝ ስትኖር ባያት እየኖረች መሞት ፥ ምታውቅ መሠለኝ። አምናታለሁና! እሷ አትዋሽምና! ✍️በላይ በቀለ ወያ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
© ውድድር 👍"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል። ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም። በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት። 👍 አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው። Don't prove your self every where' ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📚ርዕስ:- መንጃ መምሪያ 📜ዘውግ:- ለ መንጃ ፈቃድ ተለማማጆች 📑የገፅ ብዛት :- 67 መንጃ ፈቃድ እየተማራችሁ ያላችሁ ወይም ለመማር የምታስቡ ይሄ መጽሐፍ ለእናንተ ነው።መጽሐፉ የተመረጡ እና ወሳኝ የሆኑ ሃሳቦችን እያነሳ ብዙ ትምህርቶች ይሰጣል። አሁን ላይ መንጃ ፍቃድ እየተማረ ያለ ጓደኛ ካላችሁ ላኩለት።እናንተም እንዳይጠፋባችሁ አውርዳችሁ አስቀምጡት! 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
#ደራሲ:- ሲድኒ ሼልደን #ተርጓሚ:- ብስራት አጥላባቸው #የፍርድ_ቀን_ዘመቻ የተሰኘውን ተወዳጅ ልብወለድ እነሆ ጋበዝናችሁ ☺️ "በስዊስ የአልፕስ ተራራ ላይ አንድ የአየር ንብረት መመርመሪያ ባሉን ተከስክሶ ተገኘ። እዚህ ላይ መላው ዓለም ከዚህ በፊት አይቶትም ሰምቶትም የማያውቀው ቅዠት ተጀመረ ..! እጅግ በጣም አስደንጋጭና አስፈሪ የሆነ ከፍተኛ ምስጢር በአይናቸው የተመለከቱ አስር የተለያዩ አገር ዜጎች አድኖ እንዲይዝ ኮማንደር ቤላሚ ተመረጠ። ግዳጁን በመወጣት ላይ እንዳለ የመላው አለም የመረጃ ድርጅቶች እሱን በማደን ላይ መሆናቸው ይሰማው ጀመር። ግን ለምን....?" ከመፅሀፉ የተቀነጨበ #መልካም_ንባብ ❤ 👇 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📚ርዕስ:- ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል (Abyssinia the Powder Barrel) 📝ደራሲ:- ባሮን ሮማን ፕሮቻዝካኸ 👤ትርጉም:- ደበበ እሸቱ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📖ርዕስ - አደፍርስ 📝ደራሲ - ዳኛቸው ወርቁ 📜ዘውግ - ልብወለድ 📅የህትመት ዘመን - 1962 📖የገፅ ብዛት - 318 አደፍርስ የአማርኛ ስነ - ፅሁፍ ማስተርፒስ ተደርገው ከሚወሰዱ መፅሀፍት አንዱ ሲሆን የአማርኛ ቋንቋን ጉልበት ያሳየ ታላቅ ስራ ነው ▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅እንግዶቹ ወደ አርማኒያ ከመሄዳቸው በፊት በሶስት ወጣት ገፀባህሪያት መካከል ደብረሲና ውስጥ የፍቅር ግንኙነት ይፈጠራል። አጣሁ ወሮታ ለእመቤቷ እንደነገረቻቸው ከሆነ አቶ ክብረት ለፍሬዋ የጋብቻ ጥያቄ አቅርቧል። ፍሬዋ ጅረቱ አጠገብ ሆና ከምታነበው ደብዳቤ የአቶ ወልዱ ልጅ በላይም ከእሷ ፍቅር ይዞታል። ✅ይህ የፍቅር ትሪያንግል አደፍርስ ወደ አርማኒያ ሲደርስ ከሚገጥመው የተወሳሰበ ግንኙነት የቀደመና በንጽጽር ቀላል ነው። ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
© ውድድር 👍"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል። ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም። በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት። 👍 አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው። Don't prove your self every where' ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
⭐️"The Doomsday Conspiracy" (የፍርድ ቀን ዘመቻ) Review ✅ይህ መጽሐፍ ሲድኒ ሼልደን ካቀረባቸው ድንቅ ስራዎች አንዱ ሲሆን፣ ዋና ጭብጡም "ከምድር ውጭ ያሉ ፍጥረታት (Aliens)" እና "የመንግስት ሚስጥሮች" ላይ ያተኮረ ነው። ✅ታሪኩ የሚጀምረው በስዊዘርላንድ ተራሮች ላይ አንድ የአየር ላይ ፊኛ (Weather Balloon) ወደቀ ተብሎ በሚሰራጭ ወሬ ነው። ዋናው ገጸ-ባህሪ ሮበርት ቤላሚ (Robert Bellamy) የተባለ የአሜሪካ የባህር ኃይል የደህንነት መኮንን ሲሆን፣ በወቅቱ በፊኛው ውድቀት አካባቢ የነበሩ 10 ምስክሮችን እንዲያገኝ ይታዘዛል። ሮበርት ምስክሮቹን እያደነ ሲያገኝ ግን፣ አንድ በአንድ እየተገደሉ መሆኑን ይረዳል፤ በመጨረሻም አደን የጀመረው እሱ ራሱ መታደን ይጀምራል። ✅ሲድኒ ሼልደን ታሪኩን የሚጀምርበት እና የሚጨርስበት መንገድ አንባቢውን "ቀጥሎ ምን ይፈጠር ይሆን?" በሚል ጉጉት ውስጥ ይከተዋል። ✅የሮበርት ቤላሚ ስብዕና: ሮበርት በጣም ብልህ እና የሰለጠነ ቢሆንም፣ በግል ህይወቱ እና በትዳሩ የተሰበረ ሰው መሆኑ ለታሪኩ ስሜታዊ ጥልቀት ይሰጠዋል። ✅ይህ መጽሐፍ ስለ ጦርነት ብቻ ሳይሆን ስለ ሳይንስ፣ ስለ ቴክኖሎጂ እና ስለ ዓለም...
-
✅️በእምነት_የመጣ_እምነት✅️ ከለታት አንድ ቀን ከማጣህ ከምሞት?” ፥ የሚል ምርጫ አቅርባ የራሷን ጥያቄ ፥ በእንባዋ አጅባ ብሞት ይሻለኛል ፥ ብላ ነገረችኝ ስትነግረኝ አመንኳት እፈትናት ብዬ ፥ እንድትሞት ራኳት ሳልፈልግ ሸኘኋት ፥ ሳትፈልግ አጣችኝ። ከእለታት ሁለት ቀን “እሷ ዋሽታ አታውቅም ፥ ለቃሏ ታማኝ ነች እንዳጣችኝ አውቃ ፥ ይሔኔ ሞታለች።” በማለት አስቤ ለቀብሯ ስዘጋጅ ፥ እሷ ትኖራለች ከእለታት ብዙ ቀን “እንዴት አልሞተችም ?” የሚል የእምነት እዳ ፥ መች አብሰለሰለኝ? አጥታኝ ስትኖር ባያት እየኖረች መሞት ፥ ምታውቅ መሠለኝ። አምናታለሁና! እሷ አትዋሽምና! ✍️በላይ በቀለ ወያ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
📖ጽሞና (In The Sphere of Silence) ✔️ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን ✅ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ #Share ➷ 📜❦ ═══ •⊰❂⊱• ═══ ❦📜 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
-
ራስን ማግኘት ⛔️ የተመረጡ የኦሾ መፅሀፍት ✅ማሳሳቢያ መፅሀፉን አንብበው ለሚመጣው ነገር ቻናሉ ሃላፊነት አይወስድም ✅ ኦሾ መጽሐፍት በአንድነት ሲነበቡ፣ አንድ ሰው ከተኛበት ረጅም እንቅልፍ እንዲባንን የሚወረወርበት የቀዝቃዛ ውኃ ቸፍታ ይመስላሉ። እሱ የሚያቀርበው ፍልስፍና ለአንባቢው ዝም ብሎ አዳዲስ መረጃዎችን የሚሰጥ ሳይሆን፣ ከልጅነት ጀምሮ በማኅበረሰብ፣ በባህልና በግብዝ ደንቦች የተገነባውን የሐሰት ማንነት ከመሠረቱ የሚያናውጥ መንፈሳዊ አመጽ ነው። ✅ኦሾ የሰውን ልጅ ችግር መነሻ አድርጎ የሚያስቀምጠው ያለፈውን ትዝታ በመጎተትና ስለወደፊቱ እርግጠኛ ባልሆነ ዕቅድ በመጨነቅ የአሁኑን ቅጽበት መግደላችንን ነው። ለእሱ ሕይወት ወደፊት የምንደርስበት ሩቅ ግብ ወይም የመጨረሻ ጣቢያ ሳትሆን፣ አሁን በእያንዳንዷ ሰከንድ እየፈሰሰች ያለችና መከበር የሚገባት ድንቅ በዓል ነች። ✅ስለዚህም የሰው ልጅ የተፈጥሮ ስሜቶቹን፣ ፍላጎቶቹንና ደስታውን በኃጢአተኝነት መንፈስ ከማፈን ወጥቶ፣ ፍቅርን ያለ ባለቤትነት ስሜት፣ ብቸኝነትን ያለ ባዶነት ስቃይ፣ እንዲሁም ነፃነትን ያለ ጥፋተኝነት መኖር እንዳለበት አጥብቆ ይሞግታል። ✅ባህላዊ አስተምህሮዎች ሥጋዊ ደስታን አውግዘው መንፈሳዊውን ዓ...
-
ፍቅር እና ተመስጦ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks
Вопросы о канале «መጽሐፍ»
Сколько подписчиков у канала «መጽሐፍ»?
У канала «መጽሐፍ» (@HuluBooks) 12 795 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
О чём канал «መጽሐፍ»?
Канал в категории «Книги и журналы», язык постов: тигринья. Описание канала: «📚መጽሐፍ»
Какое место занимает канал «መጽሐፍ»?
По числу подписчиков: №145 в категории «Книги и журналы», №227: 🇪🇹 Эфиопия, №113 среди каналов на языке «тигринья», №10 685 в мире.
Публикует ли канал «መጽሐፍ» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 15 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «መጽሐፍ»?
Пик публикаций: воскресенье, около 20:00 по UTC. Выходит около 4 постов в неделю.
Статистика обновлена 2 часа назад.