Skip to content
TelegramInformer
Open in Telegram
Subscribers
12,795
24 hours
−10
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.5
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.35%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
7
Reposts
20
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 15 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

መጽሐፍ has 12,795 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
25 Nov 12,795 −10 0 –
24 Nov 12,805 – 0 –

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

48 h
1,042

When it posts

Times in UTC. 22 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ራስን ማግኘት ⛔️ የተመረጡ የኦሾ መፅሀፍት ✅ማሳሳቢያ መፅሀፉን አንብበው ለሚመጣው ነገር ቻናሉ ሃላፊነት አይወስድም ✅ ኦሾ መጽሐፍት በአንድነት ሲነበቡ፣ አንድ ሰው ከተኛበት ረጅም እንቅልፍ እንዲባንን የሚወረወርበት የቀዝቃዛ ውኃ ቸፍታ ይመስላሉ። እሱ የሚያቀርበው ፍልስፍና ለአንባቢው ዝም ብሎ አዳዲስ መረጃዎችን የሚሰጥ ሳይሆን፣ ከልጅነት ጀምሮ በማኅበረሰብ፣ በባህልና በግብዝ ደንቦች የተገነባውን የሐሰት ማንነት ከመሠረቱ የሚያናውጥ መንፈሳዊ አመጽ ነው። ✅​ኦሾ የሰውን ልጅ ችግር መነሻ አድርጎ የሚያስቀምጠው ያለፈውን ትዝታ በመጎተትና ስለወደፊቱ እርግጠኛ ባልሆነ ዕቅድ በመጨነቅ የአሁኑን ቅጽበት መግደላችንን ነው። ለእሱ ሕይወት ወደፊት የምንደርስበት ሩቅ ግብ ወይም የመጨረሻ ጣቢያ ሳትሆን፣ አሁን በእያንዳንዷ ሰከንድ እየፈሰሰች ያለችና መከበር የሚገባት ድንቅ በዓል ነች። ✅ስለዚህም የሰው ልጅ የተፈጥሮ ስሜቶቹን፣ ፍላጎቶቹንና ደስታውን በኃጢአተኝነት መንፈስ ከማፈን ወጥቶ፣ ፍቅርን ያለ ባለቤትነት ስሜት፣ ብቸኝነትን ያለ ባዶነት ስቃይ፣ እንዲሁም ነፃነትን ያለ ጥፋተኝነት መኖር እንዳለበት አጥብቆ ይሞግታል። ✅​ባህላዊ አስተምህሮዎች ሥጋዊ ደስታን አውግዘው መንፈሳዊውን ዓ...

    1,150 views 10 Reactions 16 Reposts File
  2. Open post

    ⛔️ብርሃነ ህሊና 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    1,000 views 6 Reactions 17 Reposts File
  3. Open post

    📚የነፍስ መንገድ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    1,013 views 16 Reposts File
  4. Open post

    የመኖር ጥበብ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    1,040 views 16 Reposts File
  5. Open post

    ፍቅር እና ተመስጦ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    1,059 views 16 Reposts File
  6. Open post

    ⛔️ወሲብ ገንዘብ እና ስልጣን 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    994 views 15 Reposts File
  7. Open post

    ⛔️ብርሃነ ህሊና 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    1,037 views 15 Reposts File
  8. Open post

    📖ጽሞና (In The Sphere of Silence) ✔️ደራሲ- ቪጃይ ኤሽዋረን ✅ተርጓሚ- ዳንኤል ጥሩነህ          #Share                   ➷            📜❦ ═══ •⊰❂⊱• ═══ ❦📜 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    2,567 views 9 Reactions 26 Reposts File
  9. Open post

    ✅️በእምነት_የመጣ_እምነት✅️ ከለታት አንድ ቀን ከማጣህ ከምሞት?” ፥ የሚል ምርጫ አቅርባ የራሷን ጥያቄ ፥ በእንባዋ አጅባ ብሞት ይሻለኛል ፥ ብላ ነገረችኝ ስትነግረኝ አመንኳት እፈትናት ብዬ ፥ እንድትሞት ራኳት ሳልፈልግ ሸኘኋት ፥ ሳትፈልግ አጣችኝ። ከእለታት ሁለት ቀን “እሷ ዋሽታ አታውቅም ፥ ለቃሏ ታማኝ ነች እንዳጣችኝ አውቃ ፥ ይሔኔ ሞታለች።” በማለት አስቤ ለቀብሯ ስዘጋጅ ፥ እሷ ትኖራለች ከእለታት ብዙ ቀን “እንዴት አልሞተችም ?” የሚል የእምነት እዳ ፥ መች አብሰለሰለኝ? አጥታኝ ስትኖር ባያት እየኖረች መሞት ፥ ምታውቅ መሠለኝ። አምናታለሁና! እሷ አትዋሽምና! ✍️በላይ በቀለ ወያ 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    2,569 views 15 Reactions 9 Reposts Photo
  10. Open post

    © ውድድር 👍"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል። ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም። በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት። 👍 አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው። Don't prove your self every where' ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር። 📌ማጋራት አይዘንጋ! JOIN ✅✅✅ 📚 @HuluBooks

    2,876 views 33 Reactions 14 Reposts Photo

Questions about መጽሐፍ

How many subscribers does መጽሐፍ have?

መጽሐፍ (@HuluBooks) has 12,795 subscribers as of November 25, 2026.

What is መጽሐፍ about?

It is listed in Books & Magazine, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “📚መጽሐፍ”

Where does መጽሐፍ rank?

By subscribers it is #145 in Books & Magazine, #227 in 🇪🇹 Ethiopia, #113 among Tigrinya channels, #10,683 worldwide.

Does መጽሐፍ post ads?

None of its 15 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does መጽሐፍ post?

Most often on Sunday, around 20:00 UTC. It publishes about 4 posts a week.

Statistics updated 2 hours ago.