ከፍልስፍና ዓለም™
- №38 в категории «Мотивация и цитаты»
- №167: 🇪🇹 Эфиопия
- №87 среди каналов на языке «тигринья»
- №7 637 в мире
A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires but little knowledge wisdom belongs to those who have much knowledge and few desires -Schopenhauer
- 24 часа
- +12
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 23
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «ከፍልስፍና ዓለም»: 26 631.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 26 631 | +12 | 0 | – |
| 24 ноя | 26 619 | – | 0 | – |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 дня
- 2 426
- 7 дней
- 3 212
Когда публикует
Время по UTC. 19 постов за 90 дней.
Последние посты
-
Файл
Смотреть в Telegram
1 800 просмотров 22 Реакции
-
እነሆ ገፀ_በረከት የኔ ሴት ሙዚቀኛ ከመጣች ስንበትበት ብላለች ። እናም በነዚህ ሁለት አመታት ዉስጥ አልበም ካወጡ እንስት ዘፋኞች መካከል አበባዬን የሚያክል ሴት ሙዚቀኛ ማግኘት አልቻልኩም አበባ የነበራትን ቀለም ሳትለቅ ነዉ በዚህኛዉ አልበም የተገኘችዉ እና እኔ የማዉቀዉ አበባ መስከረም ላይ ነዉ ። አበባ ደሰለኝ ግን የኅዳር አበባ ሁና ነዉ የተገኘችዉ ። ከዚህ አልብም ዉስጥ በጣም የወደድኳቸዉ ትራኮች አሉ ግን አሁን የምጋብዛችሁ " ሰዉ እያለመደ " የተሰኘዉን ትራክ ይሆናል ። ሰዉ እያለመደ ጣዕሙ አይታወቅ የመኖር ትርጉሙ ካልሸመተ ወዳጅ ስሜ በፍቅር መቅረቡ እንግዲህ ታገሰዉ ልቤ አንተ መከረኛ እንደዚህ ናት አለም ይሄዉ አትሆን ለልከኛ እጨብጠዉ ጉሙን እይዘዉ ቸገረኝ አዬ ሰዉ እልና እኔስ ምኑን ለየኝ ....
-
አብዛኛዉን ጊዜ ከእምነት ጋር በተያያዘ ከምጠየቃቸዉ ጥያቄዎች አንዱ ስለ ሞት ስታስብ ምን ይሰማሃል ፣ዘላለም አትኖርም፣ ሟች ነህ ! ቅብርጥሴ ስለዚህ የዘላለም ህይወት የሚሰጠዉን አካል ተከተል ጲሪሪም ጳራራም የሚሉ ማስፈራሪያ እና ዛቻ መሰለ ዓ.ነገሮችን ነዉ። ያዉ እንደማነኛዉም የሰዉ ልጅ(at least fully human በሆነዉ ጎኔ😁) ስለሞት ሳስብ uncertaintyዉ የስሜት መረበሽ ያደርስብኝ ይሆናል ያ የሚሆነዉ ግን ነገሮችን ከመጠናቸዉ በላይ አግዝፎ በመመልከት ነዉ። ሞትን መፍራት ወይ ከሞት ቡሃላ ስላለዉ እጣፋንታ መስጋት ተገቢ እና ተፈጥሯዊ ሆኖ ሳለ ፤ እንደ አንድ ተፈጥሯዊ የህይወት ዑደት ደሞ ከሱ ጋር ሰላም መፍጠር ያስፈልጋል። ይህ ማለት ግን ለእሱ እጅ መስጠት ማለት አይደለም። ይሄ ሁሉም ነገር ላይ የምትገብረዉ የህይወት መርሔ ነዉ። አንድ ነገር የመሆን እድሉ በጣም ጠባብ እና almost እንደማይሆን እያወቁ እንኳ ለመቀየር የመሞከር አባዜ። ይህም እንደምሞት አዉቃለዉ እና መሞት ችግር የለዉም ተፈጥሯዊ ነዉ የሚለዉን ተቀብሎ በተመሳሳይ ሰዓት ግን በህይወት እስካለሁ ላስቆመዉ እሰራለዉ የሚለዉን ወኔ መታጠቅ ነዉ። ሁሉንም ነገር የማረገዉም በዚህ መሰረት ነዉ። ሰዎች ድንቁርና dom...
2 200 просмотров 33 Реакции -
◉ እሁድ ከረዘመባችሁ ➊ [ Ship of Theseus ፊልም] "Ship of Theseus" ፍልስፍናዊ ይዘት ያለው አስተካዥ ፊልም ነው። ርዕሱ በጥንታዊ ግሪክ ፍልስፍና ውስጥ ከሚገኘው «Ship of Theseus Paradox» የመጣ ነው። «If every component of the Ship of Theseus is replaced, is it still the same ship?» የሚለውን መሠረታዊ የለውጥ ጥያቄ ያነሳል። ፊልሙ በሦስት የተለያዩ ሰዎች ሕይወት ዙሪያ የሚሽከረከር ነው። ነገር ግን በሦስቱም ታሪኮች የምናየው የTheseus መርከብን መንፈስ ነው። ዓይኗ ሳያይ በድምፅና በንክኪ ዓለምን የምትረዳ...አሊያ የምትባል ፎቶግራፈር አለች። የዓይን ብሌን ንቅላት ተደርጎላት ማየት ስትጀምር ግን ነገሮች ይቀየራሉ። በሌላኛው በኩል በእንስሳት ላይ የሚደረግን ምርምር በጽኑ የሚቃወም መነኩሴ አለ። ድንገት ከባድ የጉበት በሽታ ይያዛል። ይህንግዜ ሕይወቱን ለማትረፍ የጉበት ንቅለ ተከላ ያስፈልገዋል። ሕይወቱን ለማቆየት በሚቃወማቸው መንገዶች ውስጥ ማለፍ ነበረበት። ደግሞ በሕገ-ወጥ የኩላሊት ዝውውር ውስጥ የተጎዳን ሰው ለማዳን የሚባክን ካራክተር አለላችሁ። በኋላ ራሱን ሲመረምር «እውን የማደርገው እርዳ...
2 790 просмотров 37 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
2 320 просмотров
-
የ "ይሁን አለ ፤ ሆነ" ድምፅ
-
ግላውኮንም ሶቅራጠስን እንዲህ ሲል ያስታዉሰዋል... ሌላውን ሁሉ እስማማለሁ፤ ምንም እንኳ ጠቃሚ ጥቅሞችን ጨምሬ ልናገር ብችልም (ሴቶችም አብረው ቢዋጉ ማንም ሊያሸንፋቸው አይችልም)። ነገር ግን ይህ ሕገ መንግሥት ሊፈፀም ይችላል ወይ፣ እንዴት? ይሄንን ይህ ሁሉ ጊዜ ዘልለኸዋል። ይለዋል። ሶቅራጠስ "ሦስተኛውና ከሁሉ የላቀዉ ማዕበል እየመጣብኝ ነው" ይላል። ቀጥሎም... ፍትሕ ምን እንደሆነ ስንፈልግ ዓላማችን ሞዴል (ምሳሌ /paradigm) ማግኘት ነበር ፤ ፍጹም ፍትሐዊው ሰው ምን እንደሚመስል (ቢኖር)፣ ከዚያ ወደ እሱ የቀረበ ሰው ዕጣውም ወደ እሱ እንደሚቀርብ ለማየት ነዉ። ሰው እንደዚህ ሊኖር እንደሚችል ማሳየት ዓላማችን አልነበረም። አንድ ሰዓሊ ውብ ሰውን በፍጹም መልክ ቢስል፣ ነገር ግን እንደዚህ ያለ ሰው ሊኖር እንደሚችል ማሳየት ባይችል ከሠዓሊነቱ አይቀንስም። እኛም በንግግር የጥሩ ከተማ ሞዴል ሠርተናል። ሁሉም ነገር በንግግር በተገለጸው መንገድ በትክክል ሊፈጸም ይችላል? ተግባር ከንግግር ይልቅ እውነትን ያነሰ ይይዛል። ስለዚህ ማሳየት ያለብን የተገለጸው ከተማ በተቻለ መጠን የቀረበ ሊሆን የሚችልበትን መንገድ ነው። በዘመናችን ከተሞች ምን እንደሚከለክል፣ ወደዚህ ሕገ መንግሥት ለመድረስ...
2 780 просмотров 15 Реакции -
በመቀጠል ሶቅራጠስ በዚህ ዓይነት ዘዴ በምንጠቀምባቸው ንግግሮች ይህን ጉዳይ በትክክል መቼም አናገኘውም ብዬ አምናለሁ ፤ ወደዚያ የሚያደርስ ሌላ ረዘም ያለና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ መንገድ አለ። ግን ምናልባት ከቀደምት ንግግሮቻችንና ምርመራዎቻችን ደረጃ ጋር ልንደርስ እንችላለን። ይላል። በመቀጠል ሶቅራጥስ እነዛ የከተማ ባሕሪያት እራሱ ከሰዉ ልጆች እንደቀዱ ያስረዳል... ከተሞች ስሜታዊነትን (spiritedness)…
2 390 просмотров 6 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
2 140 просмотров 8 Реакции
-
እርግጥ ነዉ ከላይ የሚታየዉ ስዕል በመስታዉት ዉስጥ የሚታየዉ የወጣቷ ልጅ ምስል ነፀብራቅ አደለም ይልቁንም የአስቃያሚ አሮጊት ምስል ነዉ የሚታየዉ ። እኔ ስለዚህ panting ለማዉራት አይደለም ይልቁንም ወጣት ስለሆንሽዉ እና ስለ ወጣቷ ልጃገረድ ለማዉራት ነዉ ፍላጎቴ ምን መሰለሽ girl ወጣት ነሽ ምናልባትም እንደ ፀደይ አበባ ነሽ እናም ምን ያክል ወጣትነትሽን እየተደሰትሽበት ነዉ ? ማደረግ የምትፈልጊዉንስ ምን ያክል እያደረግሽ ነዉ ? ምን ያክል ከድሪቶ ባህል እና ከሃይማኖት ትብታብ ነፃ ነሽ ? ከማህበረሰቡ አሉታዊ ተፅዕኖ ምን ያክልስ ተላቀሻል ? ኢትዮጵያ ዉስጥ እየኖርሽ ከነዚህ ሁሉ ተፅእኖዎች ምን ያክል ነፃ እንደሆንሽ እርግጠኛ አደለሁም! እናም ይሄን ልነግርሽ እፈልጋለሁ ምናልባትም እድለኛ ሆነሽ በወጣትነሽ ካልሞትሽ ከላይ እንዳለችዉ የወጣቷ ልጅ ምስል ነፀብራቅ እንደሆነችዉ አስቀያሚ ፣ ጨቃጭቃ ፣ነገረኛ ፣ ተራጋሚ ፣ ማድቤት ( ኪችን ) ተቀምጣ በወጣትነቷ ያላደረገችዉን እያሰበች የምትፀፀት ... ብቻ ብዙ አይነት ልትሆኝ እንደምትችይ ከወዲሁ ላስታዉስሽ እፈልጋለሁ! ስለዚህም ወጣቷ ሆይ እልሻለሁ ለማግባት ከመወሰንሽ በፊት ምን ያክል በወሲብ ዘና እንደሚያደርግሽ አረጋግጭ ከነጠ...
2 370 просмотров 39 Реакции
-
አዕምሮዉ የተዘጋ ሰዉም ሆነ ህዝብ ይሄን ይመስለኛል ። አዕምሯችን ማሰብ ማሰላሰል ሲያቆም አዲስ ነገር መፍጠር አንችልም! አዲስ ነገር መፍጠር ካልቻልን ደግሞ አምነን ባለንበት ቆመናል ማለት ነዉ! ሀሳብ ጉዞ ነዉ ማመን ደግሞ መቆም ነዉ ። አብዛኛዉን የኛን ህዝብ የሚገልፅ የጥበብ ስራ ይመስለኛል!
-
ማታ አንድ ድሮ የተፃፈ የታሪክ መፅሐፍ ላነብ ስገልጥ ( አሁን የሚፃፉት ዉስጥም አይጠፋም ) ገና ከመቅድሙ " ኢትዮጵያ ታብፅሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር " የሚል ጥቅስ አነበብኩ ። በተለይ የታሪክ እና አንዳንድ የግጥም መፅሕፍትን ሳነብ እነዚህን አምስት ቃላት ደጋግሜ በማግኘቴ እየተሰላቸሁ ነዉ ። ይሄ የኢትዮጵያ እጅ መዘርጋት ነገር በመደጋገሙ ምክንያት የመደጋገሙን ዋቤነት መጠየቅ ግድ ሆነብኝ መደጋገሙ ምን ማለት ነዉ ? ከክርስቶስ ልደት በፊት የተፃፈ የብሉይ መፅሐፍ በሙሉ ልብነት እጅ ስለመዘርጋታችን ይነግረናል ወይም የፈጣሪ ቃል ነኝ በሚል ትዕቢት ወደፊት መዘርጋታችን እንደማይቀር ይተነብያል ። በመጀመሪያ መዘርጋት ምንድነዉ ? መፀለይ ? መለመን ? መለገስ ? መለመን ከሆነ እስካሁን ምን እየለመንን ነዉ ? በእኔ በእኔ ፈጣሪ በቸርነቱ በመጀመሪያዉ ልመናችን ላይ ሁሉን ሰጥቶናል ብዬ አምናለሁ ። ካልህነ ቸሩ እግዚአብሔር የምንለዉ መግለጫችን እንደያጥር እጠይቃለሁ ። ሚሊዮኖች ዐርብ ዕሮብ እንፆማለንና ይሄ ቸር የተባለዉ ፈጣሪ ይሄን ሁሉ ዘመን እጇን እንደዘረጋች አገሪቷን ሜዳ ላይ ብቻዋን እንድትሰቃይ ይተዋታል ብዬ አላምንም ። ግን አሁንም መዝሙረ ዳዊትን ያነበቡ ያ እጃችሁን "እየዘረጋችሁ...
4 270 просмотров 21 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
3 860 просмотров 7 Реакции
-
በመቀጠል ሶቅራጠስ በዚህ ዓይነት ዘዴ በምንጠቀምባቸው ንግግሮች ይህን ጉዳይ በትክክል መቼም አናገኘውም ብዬ አምናለሁ ፤ ወደዚያ የሚያደርስ ሌላ ረዘም ያለና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ መንገድ አለ። ግን ምናልባት ከቀደምት ንግግሮቻችንና ምርመራዎቻችን ደረጃ ጋር ልንደርስ እንችላለን። ይላል። በመቀጠል ሶቅራጥስ እነዛ የከተማ ባሕሪያት እራሱ ከሰዉ ልጆች እንደቀዱ ያስረዳል... ከተሞች ስሜታዊነትን (spiritedness) ከግለሰቦች ባሕርይ ያገኙት ነው።እንደ ትራክያውያን፣እስኩቴሶችና ሰሜን የሚኖሩ ሌሎች ሕዝቦች የሚያሳዩት ሲሆን፤ እውቀትን መውደድ ከእኛ (ግሪክ) አካባቢ ጋር የተያያዘ ነው፤ ገንዘብን መውደድ ደሞ ከፊንቄያውያንና ከግብፃውያን ጋር። በመቀጠል አንድ መርሕን ያስተዋዉቃል እሱም አንድ ነገር በአንድ ጊዜ፣ በአንድ ረገድ፣ በአንድ ነገር ላይ ተቃራኒ ነገሮችን ሊያደርግ ወይም ሊቀበል አይችልም የሚል ተቃርኖን የሚያስተዳድር መርሕ ነዉ። ስለዚህ ይህ በነብስ ውስጥ ከተከሰተ አንድ ነገር ሳይሆን ብዙ እንደሆኑ እናውቃለን። ለምሳሌ.... አንድ ሰው ቆሞ ራሱንና እጁን ቢያንቀሳቅስ "ቆሟል እና ይንቀሳቀሳል" አንልም፤ በአንድ ረገድ ቆሟል፣ በሌላ ይንቀሳቀሳል።በሌላ በኩልም ለሚሽከረከር ኮርኪስ "ቆሟል እና ይን...
3 530 просмотров 16 Реакции -
በዛሬዉ እለት ከ 13 አመታት ጥበቃ ቡሃላ GTA 6 ተለቋል...ያዉ ቢያንስ አብዛኞቻችን የቀድሞዉን versionዎቹን GTA vice city እየተጫወትን ነዉ ያደግነዉ እና ትዉስታዉ አይረሳም... እናም አሁን ላይ 13 አመት የተለፋበትን እና በቢሊየን ዶላሮች መሃለ ነዋይ የፈሰሰበትን ጌም review እያየዉ ነበር እና ይበል የሚያሰኝ Real life simulation ያለዉ አሪፍ ጌም ሆኗል። እና ይህ የቴክኖሎጂ ዝማኔ በዚዉ ከቀጠለ እና የሰዉን ልጅ consciousness ወደ Virtual Reality map ወይም upload ማድረግ ከተቻለ (ያዉ አሁን ላይ በ VR & AR ማለትም vritual Reality እና Augmented Reality የስሜት ህዋሶቻችንን በመጠቀም ገሀዱ አለም ላይ እየተፈጠረ ያልሆነን ነገር እየተፈጠረ እንዳለ እንዲሰማን ማረግ ተችሏል) እና ህይወቶቻችንን በዛዉ simulated የሆነ Reality ዉስጥ መግፋት እድል ከኖረ ያንን ለማድረግ ፍቃደኛ ናቹ ወይስ አሁን እየኖራቹ ያላቹትን የገሀዱ አለም experience ትመርጣላችሁ ?😁 I know ኢትዮጵያ ዉስጥ ካለዉ ኑሮ ምንም እንመርጣለን የሚያስብል situation ላይ ሀገሪቷ እንዳለች ግን ይሄን ጠለቅ ብላቹ እንድታስቡበት እ...
-
November 19 #world_philosophy_day ዛሬ ዓለም አቀፍ የፍልስፍና ቀን ነዉ! ፍልስፍና በዙሪያችን ያለዉን ዓለም እንድንጠይቅ እንድናሰላስል ግምቶችን በቀጥታ እንዳንቀበል ይረዳናል ። በዚህ ዉስብስብ እና ፈተና በበዛበት ዓለም እንደመገኘታችን ዉስብስቡን ዓለም እና ፈተና የበዛበትን ዓለም ምናልባትም ለመረዳት የሚያስችለን ፍልስፍና ነዉ ። እነሆ ፍልስፍናን የምታፈቅሩ ህዳር 10 ዓለም አቀፍ የፍልስፍና ቀን ነዉ እና ደስታችሁን እንድታከብሩ ግባዣዬ ነዉ ።
-
ፈረንሳዊው ጠንቋይ ኖርስተርዳም ወደፊት ከተነባያቸዉ ትንቢቶች መካከል በ20ኛዉ ክፍለዘመን ከወደ ምስራቅ አንድ አመፀኛ ሰዉ ይፈጠራል በማለት በትንቢቶቹ ዉስጥ ይገኛል ። ይህ ሰዉ ምናልባት ባግህዋን አለዛም ጋንድሂ ሊሆኑ ይችላሉ ይበልጥ ግን ለኦሾ ትንቢቱ የሚቀርብ ይመስለኛል ። ኦቸሪያ ፣ ባግህዋን ፣ ራጅናሽ በመጨረሻም ኦሾ በሚል ስም የሚታወቀዉ ከወደ ህንድ የተገኘዉ ብልጣብልጡ ብልህ ሰዉ ትንሽ ነገር ስለርሱ ማለት ወደድኩ! ምናልባትም አንዳንድ ሰዎች ፈላስፋ የሚሉት በእኔ እምነት ግን የአዲስ ሃይማኖት ሰባኪ እንደሆነ የምረዳዉ ይሄን ያልኩበት ምክንያትም ዞርባ + ቡድሃ ለነፍስህ ቡድሐን ለስጋህ ደግሞ ዞረባን ተከተል በማለት በሚታወቀዉ አስተምህሮዉ የአዲስ ሃይማኖት አስተማሪ እንደሆነ በዚህ ለመረዳት ነዉ የሞከርኩት ። ኦሾ ብልጥም ጅኔስም ብልጣብልጥም ነዉ በእኔ እምነት ምድር ላይ እንደነበሩ ነገስታቶች ( በሰማይ ያለዉ ንጉስ እንደ ኦሾ ተንደላቆ የሚኖር አይመስለኝም ምክንያቱም በቀን ዉስጥ ምን ያክል ሰዎች እንደሚሞቱ እና ለፍርድ እንደሚቀመጥ ሳስብ እረፍት እና ተዝናኖት ያለዉ ስለማይመስለኝ ነዉ ) ተንደላቆ የኖረ የላቀ እንክብካቤ እየተደረገለት የኖረ ግለሰብ ነዉ ። ባግህዋን ምናልባትም...
2 920 просмотров 29 Реакции -
የ "ይሁን አለ ፤ ሆነ" ድምፅ
-
◉ እሁድ ከረዘመባችሁ ➊ [ Ship of Theseus ፊልም] "Ship of Theseus" ፍልስፍናዊ ይዘት ያለው አስተካዥ ፊልም ነው። ርዕሱ በጥንታዊ ግሪክ ፍልስፍና ውስጥ ከሚገኘው «Ship of Theseus Paradox» የመጣ ነው። «If every component of the Ship of Theseus is replaced, is it still the same ship?» የሚለውን መሠረታዊ የለውጥ ጥያቄ ያነሳል። ፊልሙ በሦስት የተለያዩ ሰዎች ሕይወት ዙሪያ የሚሽከረከር ነው። ነገር ግን በሦስቱም ታሪኮች የምናየው የTheseus መርከብን መንፈስ ነው። ዓይኗ ሳያይ በድምፅና በንክኪ ዓለምን የምትረዳ...አሊያ የምትባል ፎቶግራፈር አለች። የዓይን ብሌን ንቅላት ተደርጎላት ማየት ስትጀምር ግን ነገሮች ይቀየራሉ። በሌላኛው በኩል በእንስሳት ላይ የሚደረግን ምርምር በጽኑ የሚቃወም መነኩሴ አለ። ድንገት ከባድ የጉበት በሽታ ይያዛል። ይህንግዜ ሕይወቱን ለማትረፍ የጉበት ንቅለ ተከላ ያስፈልገዋል። ሕይወቱን ለማቆየት በሚቃወማቸው መንገዶች ውስጥ ማለፍ ነበረበት። ደግሞ በሕገ-ወጥ የኩላሊት ዝውውር ውስጥ የተጎዳን ሰው ለማዳን የሚባክን ካራክተር አለላችሁ። በኋላ ራሱን ሲመረምር «እውን የማደርገው እርዳ...
2 790 просмотров 37 Реакции -
ግላውኮንም ሶቅራጠስን እንዲህ ሲል ያስታዉሰዋል... ሌላውን ሁሉ እስማማለሁ፤ ምንም እንኳ ጠቃሚ ጥቅሞችን ጨምሬ ልናገር ብችልም (ሴቶችም አብረው ቢዋጉ ማንም ሊያሸንፋቸው አይችልም)። ነገር ግን ይህ ሕገ መንግሥት ሊፈፀም ይችላል ወይ፣ እንዴት? ይሄንን ይህ ሁሉ ጊዜ ዘልለኸዋል። ይለዋል። ሶቅራጠስ "ሦስተኛውና ከሁሉ የላቀዉ ማዕበል እየመጣብኝ ነው" ይላል። ቀጥሎም... ፍትሕ ምን እንደሆነ ስንፈልግ ዓላማችን ሞዴል (ምሳሌ /paradigm) ማግኘት ነበር ፤ ፍጹም ፍትሐዊው ሰው ምን እንደሚመስል (ቢኖር)፣ ከዚያ ወደ እሱ የቀረበ ሰው ዕጣውም ወደ እሱ እንደሚቀርብ ለማየት ነዉ። ሰው እንደዚህ ሊኖር እንደሚችል ማሳየት ዓላማችን አልነበረም። አንድ ሰዓሊ ውብ ሰውን በፍጹም መልክ ቢስል፣ ነገር ግን እንደዚህ ያለ ሰው ሊኖር እንደሚችል ማሳየት ባይችል ከሠዓሊነቱ አይቀንስም። እኛም በንግግር የጥሩ ከተማ ሞዴል ሠርተናል። ሁሉም ነገር በንግግር በተገለጸው መንገድ በትክክል ሊፈጸም ይችላል? ተግባር ከንግግር ይልቅ እውነትን ያነሰ ይይዛል። ስለዚህ ማሳየት ያለብን የተገለጸው ከተማ በተቻለ መጠን የቀረበ ሊሆን የሚችልበትን መንገድ ነው። በዘመናችን ከተሞች ምን እንደሚከለክል፣ ወደዚህ ሕገ መንግሥት ለመድረስ...
2 780 просмотров 15 Реакции
Вопросы о канале «ከፍልስፍና ዓለም»
Сколько подписчиков у канала «ከፍልስፍና ዓለም»?
У канала «ከፍልስፍና ዓለም» (@Philosophyofworld1) 26 631 подписчик на 25 ноября 2026 г.
О чём канал «ከፍልስፍና ዓለም»?
Канал в категории «Мотивация и цитаты», язык постов: тигринья. Описание канала: «A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires but little knowledge wisdom belongs to thos...»
Какое место занимает канал «ከፍልስፍና ዓለም»?
По числу подписчиков: №38 в категории «Мотивация и цитаты», №167: 🇪🇹 Эфиопия, №87 среди каналов на языке «тигринья», №7 637 в мире.
Публикует ли канал «ከፍልስፍና ዓለም» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 19 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.