Skip to content
TelegramInformer
Open in Telegram
Subscribers
143,180
24 hours
−90
7 days
–
30 days
–
Average post reach
8,999
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
6.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
9.2
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.32%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
27
Reposts
6
Comments
0
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 74 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

YeneTube has 143,180 subscribers. A typical post is seen by about 8,999 people within a day, an engagement rate of 6.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
22 Nov 143,180 −70 3 4,400
21 Nov 143,250 −113 7 10.4K
20 Nov 143,363 −122 9 10.8K
19 Nov 143,485 −116 9 9,903
18 Nov 143,601 −138 17 9,577
17 Nov 143,739 – 9 10K

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
4,106
3 h
5,555
6 h
5,529
12 h
7,124
24 h
8,859
48 h
9,973
3 days
10.5K

When it posts

Times in UTC. 74 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ በታላቅ ድምቀት ተከናወነ። መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ ባደረገው በዚህ የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ላይ 60 ሺህ ህዝብ ተሳታፊ ሆኗል።የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ፣ በ5000 እና 10,000 ሜትር የፓሪስ ኦሎምፒክ የጥምር ድል ባለቤት የሆነችው ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በክብር እንግድነት ተገኝተው ውድድሩን አስጀምረውታል። በታዋቂ አትሌቶች መካከል በተደረገው ውድድር ይስማው ድሉ ቀዳሚ ሆኖ በመግባት የአምና ድሉን ደግሞታል።ርቀቱን ለመጨረስም 28:33.9 ፈጅቶበታል። ታከለ ሞሴ (28:34.8) እና ከቤ መርጋ (28:36.1) ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘው አጠናቅቀዋል። በሴቶቹ ምድብ የኔዋ ንብረት ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች።የኢትዮ ኤሌክትሪኳ አትሌት ርቀቱን ለመጨረስ 32:49.5 ፈጅቶባታል። በአሜሪካ በተካሄደው ከ20 ዓመት በታች የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና በ3000 ሜትር መሰናክል አሸናፊ የነበረችው አልማዝ ዮሀንስ (33:02.5) እና አምና በዚሁ መድረክ 8ኛ ሆና የጨረሰችው የኢ.ኮ.ስ.ኮ ከለብ ተወዳዳሪዋ አለምነሽ ጥላየ ደግሞ 33፡09.5 በሆነ ጊዜ በሶስተኛነት አጠናቅቃለች። በሁለቱም ፆታዎች አሸናፊ የሆኑት አትሌ...

    1,010 views 3 Reactions Photo
  2. Open post

    የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፤ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንንን የዓለማቀፉ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ማስፋት ንቅናቄ መሪ ቡድን አባል አድርገው ሾሙ። ደመቀ ሹመቱ የተሠጣቸው፤ ላለፉት ጥቂት ዓመታት የያዳም ፋውንዴሽን መስራችና የቦርድ ሰብሳቢ ኾነው በምግብ ዋስትናና በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ዘርፍ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ከግምት በማስገባት እንደሆነ ተገልጧል። የንቅናቄው መሪ ቡድን በዓለማቀፍ ዙሪያ የተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት እንዲኖር ድጋፍ የሚሠጥ ነው። ደመቀ በዚህ ሃላፊነታቸው፣ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ያገለግላሉ። @Yenetube @Fikerassefa

    5,820 views 57 Reactions Photo
  3. Open post

    ኢትዮጵያ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ከ11 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሕጻናት ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት መስጠት ጀመረች። የዓለም የጤና ድርጅት ለክትባት ዘመቻው ድጋፍ የሚሠጡ 28 ባለሙያዎች ማሠማራቱን ገልጧል። የክትባት መርሃ ግብሩ፤ በኦሮሚያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የዓለም ጤና ድርጅት የአሁኑ የክትባት ዘመቻ ኢትዮጵያን ከፖሊዮ ነጻ ወደኾነ ደረጃ አንድ ርምጃ ያቀርባታል ብሏል። የክትባት መርሃ ግብሩ እስከ ታኅሳስ አጋማሽ በሁለት ዙሪያ ይካሄዳል። ፖሊዮ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ባለባቸው እና የመቋቋም ክፍተት ባለባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች አሁንም ስጋት እንደደቀነ መኾኑን የጠቀሠው ድርጅቱ፤ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት በጋምቤላ፣ ኦሮሚያና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ቫይረሱ መገኘቱን ገልጧል። @Yenetube @Fikerassefa

    6,370 views 4 Reactions Photo
  4. Open post

    የአሜሪካ የሕግ መወሠኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ጂም ሪች፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ዘግናኝ አዝማሚያ ይዘዋልበማለት አወገዙ። በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞው ምሥራቅ አርሲ ዞን በተፈጸሙ ጥቃቶች ክርስቲያኖች የሚበዙባቸው ሰዎች ተገድለዋል ያሉት ሪች፤ በኢትዮጵያ የሚታየው አለመረጋጋትና ጥቃት በኢትያዊያን ሲቪሎች፣ በቀጠናው እና በአሜሪካ ጥቅሞች ላይ ከፍተኛ መዘዝ አለው በማለት ማስጠንቀቃቸውን ፎክስ ኒውስ ዘግቧል። ኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ የቆዩ ቅሬታዎችን ሊፈታ በሚችል መንገድ የውስጥ ጉዳይዋን መያዝ እንዳለባትም ሪች መክረዋል ተብሏል። አንድ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ በበኩላቸው፤ በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ ይፈጸማል የተባለው ጥቃት ተግባራዊ ምላሽ እንደሚፈልግ እና በጥቃቶቹ ላይ ገለልተኛ ምርመራ ሊደረግ እና ተጠያቂነት ሊሠፍን እንደሚገባ አጽንዖት ሠጥተው መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። @Yenetube @Fikerassefa

    8,270 views 98 Reactions 3 Reposts Photo
  5. Open post

    😭አሳዛኝ ዜና በወልቂጤ መድረክ ላይ «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ገልጾ ወዲያው ህይወቱ አልፏል💔😭 አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል»...

    10.3K views 191 Reactions 62 Reposts Photo
  6. Open post

    ግብፅ፣ ሱዳንና ኤርትራ ለክልላዊ መረጋጋት ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ የግብፅ፣ ሱዳንና ኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በክልሉ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ያላቸውን ቁርጠኝነት እንደገና አረጋገጡ። የግብፅ የውጭ ጉዳይ፣ ዓለም አቀፍ ትብብርና የውጭ ዜጎች ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላጢ፣ ከሱዳን አቻቸው ሞሂዲን ሳሌም እና ከኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ጋር በግብፅ አስዋን ከተማ የሶስትዮሽ ውይይት አካሄዱ። ውይይቱ በስድስተኛው የአስዋን ዘላቂ ሰላምና ልማት ፎረም ዳር ላይ ቅዳሜ ዕለት መካሄዱን የግብፅ ጋዜጣ ዘግቧል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የሶስቱ አገራት ጥልቅ ታሪካዊ ግንኙነት አረጋግጠው፣ በመካከላቸው ያለውን የግንኙነት መሻሻል በማጠናከር በጋራ ፍላጎት ባላቸው ጉዳዮች ላይ የምክክርና የቅንጅት ሥራዎችን ለማሳደግ አስፈላጊነቱን አስገነዘቡ። @Yenetube @Fikerassefa

    11.3K views 54 Reactions 4 Reposts Photo
  7. Open post

    🏢 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት 💥ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ከዚህ በፊት ብዙ ፕሮጀክቶችን ማስረከቡ ይታወቃል 👍👍 ዛሬ ደሞ በጎተራ ብቅ ብሏል 💥 100% ለሚከፍል ደንበኛ በካሬ 72,000 ብር ድረስ የምንቀንስ ሲሆን 👉ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፤ 👉በ3 አመት የሚረከቧቸው አማራጮች ስቱዲዮ = 66 ካሬ ባለ 1 መኝታ=83 ካሬ ባለ 2 መኝታ =122 እና 137 ካሬ ባለ 3 መኝታ=168ካሬ ✨✨✨✨✨ ☑️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ☑️ የላውንደሪ ክፍል ☑️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ☑️ በቂ የመኪና ማቆሚያ የጋራ መገልገያወች ✅ የህፃናት ማቆያ ( ደይ ኬር ) ✅ የመዋኛ ገንዳ ✅ የከርሰ ምድር ውሃ ✅ የቆሻሻ ማስወገጃ ✅ ዘመናዊ ሊፍቶች ✅ አረንጉአዴ ስፍራ ✅ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) በዲዛይኑ ኢትዮጵያዊያን ለሆኑ አፓርትመንት ቤት ኗሪዎች ምቹ ተደርጎ የተሰራ፣ ድንቅ የሆነ የከተማ እይታ ያላቸው፣ለመኖር የሚመርጡት በአንድ ስፍራ ላይ ሁሉንም የሚያገኙባቸው ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ ነው እየሸጥን ያለነው!!! ለበለጠ መረጃ:☎️0981648485 በ what's up ወይም telegram 0962616277 ያገኙናል

    11.1K views 8 Reactions 1 Reposts Photo
  8. Open post

    የኤርትራ ኃይሎች በባድመ አቅራቢያ በሚገኙት ጓል ገምሃሎ እና ሰምበል መንደሮች ከፍተኛ ተጨማሪ ጦርና ከባድ ወታደራዊ መሣሪያዎች ማሰማራታቸውን ኤ.ኤፍ.ፒ ዘግቧል። በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ በኩል ምሽጎች እየተቆፈሩ መሆናቸውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ምንጮች ለኤ.ኤፍ.ፒ የገለጹ ሲሆን፣ በቡሬ-አሰብ ግንባር እስካሁን የጎላ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ባይኖርም የኤርትራ ኃይሎች ከቡሬ በሰሜን ምሥራቅ ሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ መሽገው እንደሚገኙ ተመልክቷል። ባለፉት ቀናቶች ውስጥ የህወሓት ጄኔራሎች እና የኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች በኤርትራ ድንበር አካባቢ ተደጋጋሚ ስብሰባዎችን እያደረጉ እንደሚገኙ ተዘግቧል። Via:- አዩዘሀበሻ @Yenetube @Fikerassefa

    10.6K views 24 Reactions 4 Reposts Photo
  9. Open post

    በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ከበደ አሰፋ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓርቲው አስታወቀ። በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የሽብር ጉዳዮች ችሎት ፊት የቀረቡት አቶ ከበደ፤ ለነገ በስቲያ ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው ፓርቲው ገልጿል። ፓርቲው ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 12፤ 2019 ባወጣው መግለጫ፤ ሊቀመንበሩ የታሰሩት “የመንግስት ተወካዮች ነን” በሚሉ አካላት እንደሆነ ጠቅሷል። የአቶ ከበደ እስር “በግለሰብ ፍላጎት” የተፈጸመ መሆኑን የገለጸው ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ፤ ለእርምጃው መንስኤ የሆነው ፓርቲው ከሁለት ቀናት በፊት ያወጣውን መግለጫ መሆኑን አመልክቷል። ትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ባለፈው ረቡዕ ያወጣው መግለጫ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ነበር። ፓርቲው በዚሁ መግለጫው፤ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በክልሉ “የተገኘውን ለውጥ አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ አካሄዶች እየታዩበት ነው” ሲል ተችቷል። Via Ethiopia Insider @YeneTube @FikerAssefa

    10.6K views 17 Reactions 3 Reposts Photo
  10. Open post

    🔥ከ 696ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት የቤት ባለቤት ይሁኑ !! ዘነበ ፍሬዉ ሪል እስቴት ጎተራ! በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ስቱዲዮ = 66 ካሬ ባለ 1 መኝታ=83 ካሬ ባለ 2 መኝታ =122 እና 137 ካሬ ባለ 3 መኝታ=168ካሬ ባለ 4 መኝት =220 ካሬ 👉ለመኖር፣ ለማከራየት፣ ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ጎተራ በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ☑️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ☑️ የላውንደሪ ክፍል ☑️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ☑️ በቂ የመኪና ማቆሚያ የጋራ መገልገያወች ✅ የህፃናት ማቆያ ( ደይ ኬር ) ✅ የመዋኛ ገንዳ ✅ የከርሰ ምድር ውሃ ✅ የቆሻሻ ማስወገጃ ✅ ዘመናዊ ሊፍቶች ✅ አረንጉአዴ ስፍራ ✅ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) 👉 ከ17 ካሬ - 500 ካሬ ሱቆችን እኛ ጋር ያገኛሉ። •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።0915380708

    10.8K views 7 Reactions Photo

Questions about YeneTube

How many subscribers does YeneTube have?

YeneTube (@yenetube) has 143,180 subscribers as of November 22, 2026.

How many people see a post on YeneTube?

A typical post gets about 9,000 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).

What is YeneTube about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa”

Where does YeneTube rank?

By subscribers it is #523 in News & Media, #44 in 🇪🇹 Ethiopia, #28 among Tigrinya channels, #1,648 worldwide.

Does YeneTube post ads?

None of its 74 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 20 minutes ago.