ETHIO REAL MADRID
El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ 📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos
- 24 hours
- +89
- 7 days
- −266
- 30 days
- –
- Reactions
- 78
- Reposts
- 1
- Comments
- 8
Subscriber growth
ETHIO REAL MADRID has 243,014 subscribers. A typical post is seen by about 3,417 people within a day, an engagement rate of 1.4%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 26 Nov | 243,014 | +30 | 51 | 2,756 |
| 25 Nov | 242,984 | +40 | 34 | 4,117 |
| 24 Nov | 242,944 | −78 | 147 | 2,930 |
| 23 Nov | 243,022 | −119 | 85 | 1,947 |
| 22 Nov | 243,141 | −23 | 57 | 3,472 |
| 21 Nov | 243,164 | +26 | 130 | 2,297 |
| 20 Nov | 243,138 | −133 | 59 | 3,118 |
| 19 Nov | 243,271 | – | 19 | 4,197 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 1,232
- 3 h
- 1,942
- 6 h
- 2,598
- 12 h
- 3,206
- 24 h
- 3,417
When it posts
Times in UTC. 582 posts in 90 days.
Recent posts
-
መልካም እእዳር ቤተሰብ! 😘😍 የነገ ሰው ይበለን! 🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ካርሎስ ኤስፒ! 🔥🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ጁድ ቤሊንገሃም በራሱ አፕ፦ "Coffee club!”☕️🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
🗣️ ኢያን ራይት፦ “በዓለም ላይ በጣም ሚወደደው ቡድን? ሪያል ማድሪድ ነው!”🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
🚨 JUST IN ኒኮ ፓዝ ወደ ሪያል ማድሪድ የመመለሱ ዕድል እየቀነሰ ነው! ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ከፍተኛ ግምት ቢሰጠውም፣ ወደ ክለቡ የመመለሱ ዕድል እየራቀ ነው። — benfeerr @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
የ ስኮር_90 የኖቬምበር ወር የባሎንዶር ደረጃ ይህንን ይመስላል። ያማል 1 ጁድ 4 በምን ስሌት ነው?😭🫣 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ማድሪዲስታስ⚽️ ለእናንተ የክለባችን ማድሪድ የኖቬምበር ወር ምርጡ ተጫዋች ማነው?🤔 ጁድ ቤሊንገሃም ❤️ ኪሊያን ምባፔ 🔥 አርዳ ጉለር ⚡️ ቲቦ ኮርቱዋ 👍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
🚨 ጁቬንቱስ ዳንኤል ያኔዝን በቅርበት እየተከታተለ ነው። -> የክለቡ የስፖርት ዳይሬክተር በዋናነት እሱን ለመመልከት ሲሉ ከፒኤስቪ ጋር በተደረገው የዩኤፋ የወጣቶች ሊግ (UEFA Youth League) ጨዋታ ላይ ተገኝተዋል። [cmdotcom 🇪🇸 ] @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ጁድ ምናይነት ድንቅ ወር ነው ያሳለፈው! 🥶🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
የኤደር ሚሊታኦ ሚስት፣ ክለባችን ከፒኤስቪ ጋር ያደረገውን የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ በቤርናቤው ተገኝታ መከታተል ችላ ነበር! 😍🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ላይ የሪያል ማድሪድ ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ተጨዋቾች በደረጃቸዉ። ትስማማላችሁ ? @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
በሪያል ማድሪድ ታሪክ ምርጡ ፎቶ 🥹🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ደህና አደራችሁ ቤተሰብ?! 🩷😤 መልካም ቀን ይሁንላችሁ! 🥰🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ኪሊያን ለቪኒ የጨዋታው ኮከብ የተባለበትን ሽልማት ከሰጠው በኅላ በኢንስታግራም ገፁ: "አመሰግናለሁ ኪኪ!❤️❤️❤️” ኪኪ ግን እንዴት ያለ አስደናቂ ሰው ነው..!🥹🤌🫡 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
🗣 ጁድ ቤሊንግሃም ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሲናገር፡- “እዚህ ሪያል ማድሪድ ውስጥ ያለውን ሕይወት በጣም ወድጄዋለሁ ፤ ሁሉም ነገር ፍጹም ነው”። @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ጁድ ትላንትና 🤍👏 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
#OFFICIAL ያን ዲዮማንዴ ሬሲግ ላይ ያስቆጠራት ዉብ ጎል የ November ወር የላሊጋዉ መርጡ ግብ ለመባል በእጩነት ቀርባለች። @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
🚨🇵🇹 አስገራሚ እውነታ፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዋጋው ወደ 10 ሚሊዮን ዩሮ የሚጠጋ "ቡጋቲ ሴንቶዲዬቺ" (Bugatti Centodieci) የተባለ መኪና ባለቤት ነው። ይህ መኪና በዓለም ላይ የተመረተው በ10 ቅጂዎች ብቻ ነው። መኪናው በሰዓት እስከ 380 ኪሎ ሜትር የሚደርስ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ሲሆን፣ ከ0 እስከ 100 ኪሎ ሜትር በሰዓት ፍጥነት ለመድረስ የሚወስድበት ጊዜ 2.4 ሰከንዶች ብቻ ነው። 🤯🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
😀አርዳ ጉለር፡ “እዚህ ካምባክ የተለመደ ነገር ነው! ወደ በርናቤው እንኳን በደህና መጡ!”🥶🤫 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
-
ፔዤ ዛሬ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሪያል ማድሪድ ከ 5 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 5ቱንም ያሸነፈ ብቸኛዉ ክለብ በመሆን 15 ነጥቦችን ሰብስቦ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Questions about ETHIO REAL MADRID
How many subscribers does ETHIO REAL MADRID have?
ETHIO REAL MADRID (@Ethio_Real_Madrid_15) has 243,014 subscribers as of November 26, 2026.
How many people see a post on ETHIO REAL MADRID?
A typical post gets about 3,400 views within 24 hours, roughly 1% of its subscribers (the ERR).
What is ETHIO REAL MADRID about?
It is listed in Sports & Fitness, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ___________...”
Where does ETHIO REAL MADRID rank?
By subscribers it is #26 in Sports & Fitness, #20 in 🇪🇹 Ethiopia, #11 among Tigrinya channels, #1,048 worldwide.
Does ETHIO REAL MADRID post ads?
None of its 582 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 3 hours ago.