Ethiopian Digital Library
የ ሁሉም አይነት መፅሐፍቶች መገኛ:: Owner: @seven1888 Buy ads : https://telega.io/channels/Ethiopian_Digital_Library/card
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 6
- Репосты
- 29
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Ethiopian Digital Library»: 99 838. Средний охват поста за сутки около 5 187, вовлечённость 5,2 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 24 ч
- 5 184
- 48 ч
- 6 042
- 3 дня
- 8 182
Когда публикует
Время по UTC. 50 постов за 90 дней.
Последние посты
-
በጥር ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ለሚጠበቀው የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ እንዳለባቸው ተገለፀ። ተፈታኞች ራሳቸው ምዝገባ የሚያደርጉበት የኦንላይን አድራሻ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እና ክፍያን ጨምሮ ፈተናውን ለመውሰድ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ይጠበቃሉ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የሪሚዲያል፣ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚወስዱ ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። (ተፈታኞች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።) For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
-
መንጃ ፈቃድ እየተማራችሁ ያላችሁ ወይም ለመማር የምታስቡ ይሄ መጽሐፍ ለእናንተ ነው።መጽሐፉ የተመረጡ እና ወሳኝ የሆኑ ሃሳቦችን እያነሳ ብዙ ትምህርቶች ይሰጣል። አሁን ላይ መንጃ ፍቃድ እየተማረ ያለ ጓደኛ ካላችሁ ላኩለት።እናንተም እንዳይጠፋባችሁ አውርዳችሁ አስቀምጡት! ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
🔥 የኢትዮጵያ የቀይ ባህር በር ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው? 🔥 በቀይ ባህር ዙሪያ ያሉ አዳዲስ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎችን፣ የቀጣናውን ጂኦፖለቲካ እና የተጣሩ መረጃዎችን ቀድመው ይወቁ። 👉 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/+DBOdSob2c1AwMmNi 📣 @sputnik_ethiopia
-
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ የሆነችው ወጣት መታጠቢያ ቤት ህይወቷ አለፎ ተገኘ 👉በያዝነው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ተመራቂ ነበረችም ተብሏል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሚድዋይፈሪ ነርስ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የሆነችው መሰረት አበራ በመታጠቢያ ቤት ህይወቷ አልፎ መገኘቱን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መንግስቱ ቱሉ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ የማህበረሰብ አባላት ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ፣ ጥርጣሬ እና ጥልቅ ሀዘን መፈጠሩ ተገለጸ።አስከሬኗ በከተማዋ ፖሊስ አባላት በኩል ወደ ሆስፒታል ተወስዶ አስፈላጊው የፎረንሲክ ምርመራ ከተከናወነለት በኋላ፣ ስርዓተ ቀብሯ ትላንትና በትውልድ ስፍራዋ በጀልዱ ቤተሰቦቿና ተማሪዎች በተገኙበት ተፈጽሟል። ተማሪዋ በቤተሰብ እንዲሁም በግል ጉዳይ ጭንቀት ላይ ነበረች የሚሉ መረጃዎች እየወጡ መሆኑን ዶክተር መንግቱ ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል። በትምህርቷ እጅግ ጎበዝ፣ ከፍተኛ ውጤት ያላት እና በያዝነው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ትመረቃለች ተብላ ትጠበቅ የነበረችው ተማሪ መሰረት ህልፈትን አስመልክቶ፣ ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 29 ቀን 2019 ዓ.ም...
-
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ⛔ መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa 😀ስልክ ፦ +251934848429 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
-
💰 ወንድሙ እስካሁን የተበላከውን እየመለሱልክ አይደለም? ያሳፍራል 🤦♂️ እኛ ጋር ተመላሽ በሽሽሽሽ ነው! ለተሸነፈም ከፋይ ነን!! 🤑 📱 ዌብሳይታችንን ሲጠቀሙ VPN አብርተው ይጠቀሙ 🔵 በተጨማሪም በሽ ቤት ላይ እስከ 7ተኛ ጊዜ Deposit ቦነስ 💰 ያገኛሉ። 🚀 @beshbet251 ✈️ www.beshbet.live 🎧 @beshsupport
-
#UPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10 የግል ተቀማት ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
4 535 просмотров 13 Реакции 7 Репосты -
📖 Economics Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017 ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
📖 Psychology Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017
-
📖 Geography mid exam 🏢 University : 40Minch ⏳Year: 2015
-
ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
🔄Physics 📚kinematics EUEE question 📥from 2002-2015
-
📚Biology question 💡 for grade 12
-
📖 Maths Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017 ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
Фото
Смотреть в Telegram
7 773 просмотров 52 Репосты
-
Exit Exam 2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣ 1️⃣. በትምህርት ሚኒስቴር (MoE) Blueprint ላይ ማተኮር ፈተናው ከሚወጣባቸው ሁሉንም ኮርሶች (e.g., 5 እስከ 8 Core Courses) ሚኒስቴሩ ያወጣውን Course Blueprint ማውረድ። ብሉፕሪንቱ እያንዳንዱ ኮርስ ስንት ፐርሰንት (ክብደት) እንዳለው እና ጥያቄዎቹ በምን ዓይነት የአእምሮ ደረጃ (Bloom’s Taxonomy — Knowledge, Application, Analysis) እንደሚወጡ ያሳያል። ከፍተኛ ክብደት ያላቸውን ርዕሶች ለይቶ ማጠናቱ ጊዜን ይቆጥባል። 2️⃣. የኮምፒውተር ላይ (CBT) ፈተና ልምድ ማዳበር የመውጫ ፈተና የሚሰጠው በበይነ-መረብ (Online CBT) በመሆኑ፣ በስልክ ወይም በኮምፒውተር ላይ ሞዴል ፈተናዎችን በጊዜ ሰሌዳ (Timer) አስቀምጦ መስራት። በፈተና ወቅት ከስክሪን ንባብ፣ ከጊዜ እጥረት እና ከኮምፒውተር አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣን ስጋትና ጭንቀት (Exam Anxiety) ይቀርፋል። 3️⃣. Active Recall እና Spaced Repetition መጠቀም ሰፊ የሞጁል ማስታወሻዎችን ዝም ብሎ ከመደጋግም ይልቅ፤Active Recall: ያነበቡትን ክፍል ዘግተው “ምን ተረዳሁ?” ብለው...
7 268 просмотров 21 Реакции 13 Репосты 1 Комментарии -
#Remedial2019 #DillaUniversity በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ መግቢያ ቀናት 📅 ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም ነው። ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። ሁሉንምExit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
Фото
Смотреть в Telegram
6 865 просмотров 40 Репосты
-
📖 Geography Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017 ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
-
📖 Geography mid exam 🏢 University : Wachamo ⏳Year: 2014 ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
Вопросы о канале «Ethiopian Digital Library»
Сколько подписчиков у канала «Ethiopian Digital Library»?
У канала «Ethiopian Digital Library» (@ethiopian_digital_library) 99 838 подписчиков на 12 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Ethiopian Digital Library»?
Средний пост набирает около 5 200 просмотров за 24 часа, это примерно 5 % подписчиков (ERR).
Какое место занимает канал «Ethiopian Digital Library»?
По числу подписчиков: №1 среди каналов на языке «тигринья», №258 в мире.
Публикует ли канал «Ethiopian Digital Library» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 50 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 19 минут назад.