Exit Exam All Files
ሁሉንም የ Exit Exam ፋይሎችን በ አንድ ላይ የሚያገኑበት:: Owner @seven1888
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 11
- Репосты
- 36
- Комментарии
- 0
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Exit Exam All Files»: 17 705. Средний охват поста за сутки около 2 083, вовлечённость 11,8 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 48 ч
- 3 144
Когда публикует
Время по UTC. 50 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
-
ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ እየጠበቃችሁ የምትገኙ ተማሪዎች. እንደሚታወቀው የመውጫ ፈተና ከጊዜ ወደ ጊዜ አሰልች የሆነ እና የብዙ ተማሪዎችን የሂወት እቅዳቸውን እያዛባ እና እያበላሸ እየመጣ ይገኛል ሆኖም ይህንን የመውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ማለፍ እና የሂወት እቅደወን ማሳከት ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Daniex1234 👆👆👆👇 ማዋራት ይችላሉ
-
#ከ13 አመት በኃላ በ አዲስ አልበም የተመለሰችው #አበባ _ደሳለኝ #መርቂኝ የተሰኘውን አልበሟን በ #ብሄረ_MUSIC ቻናላችን ስለተለቀቀ JOIN በማለት ማግኘት ትችላላችሁ:: JOIN NOWWW👇👇👇👇 @BIHRE_MUSIC @BIHRE_MUSIC @BIHRE_MUSIC @BIHRE_MUSIC
-
#ጥቆማ ለግል እና ለክልል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና እንዲሁም የመግቢያ ፈተናዎች የምዝገባ አስፈጻሚዎች ስልጠና በዛሬው ዕለት ህዳር 04/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በበይነ-መረብ ይሰጣል። የተቋማትቱ የምዝገባ አስፈጻሚዎች በስልጠናው እንዲሳተፉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጋብዟል። የምዝገባ አስፈጻሚ ከሆኑ ይሳተፉ 👇 https://teams.microsoft.com/meet/3937237327810751?p=PHSqM8CbTu672E9kJ8 For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
-
#Update የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል። በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽ...
-
#UPDATE 🔥🔥 የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንክ ተለቋል ተማሪዎች በራሳቸው ተመዝግበው ከዚያ በዩንቨርስቲዎች registerar በኩል approval ወደ eaes እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አረጋግጧል 📏ማሳሰቢያ ትናንት በተላከው የመመዝገቢያ ሰሌዳ መሰረት ነው መመዝገብ ምትችሉት አሁን ተዘግቷል 📏መመዝገቢያው ዳግም ተፈታኞችንም ያካተተ ነው ተብሏል የመመዝገቢያ ሊንክ👇👇👇 https://exam.ethernet.edu.et/ የትምህርት ሚንስትር ይሄ መተግበሪያ አዲስ የዘንድሮ እንደሆነ ገልጿል For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
2 405 просмотров 14 Реакции 20 Репосты -
Фото
Смотреть в Telegram
2 496 просмотров 8 Репосты
-
If you are still looking for Exit Exams, Model Exams, and study materials, Exit Plus gives you EVERYTHING in one place to help you pass with confidence. ✅ Exit Exams (2015–2018) with full, detailed explanations ✅ Model Exams solved step by step ✅ Course-Based Practice Questions ✅ Modules, Lecture Notes & Exam Outlines all in one place ✅ 100% Offline study anywhere, anytime, no data needed 👇 Download Exit Plus and make this your last attempt. Download the App For any questions contact us 👉 @ExitPlusSupportBot
-
Фото
Смотреть в Telegram
2 556 просмотров 8 Репосты
-
Фото
Смотреть в Telegram
2 237 просмотров 8 Репосты
-
Software Engineering All Exit Exam file By RAR For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
-
Communication Stream All Exit Exam file By RAR
-
#UPDATE በጥር ወር የ exit exam አይሰጥም ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው(ትምህርት ሚንስቴር ፈተናው የሚፈተኑ ተማሪዎች ቴምፕሌት ለትምህርት ሚንስትር መላክ መጀመሩን ባለደረባችን አቶ ግርማዬ ገልጸዋል ፈተናው በተያዘለት ጊዜ እንደሚሰጥ አውቃቹ ተዘጋጁ ተብሏል share share For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
22,5 тыс. просмотров 29 Реакции 14 Репосты -
ALL DEPARTMENT MOE EXIT EXAM BLUE PRINT RAR FILE For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴
-
ANIMAL SCIENCES BLUE PRINT
-
ACCOUNTING AND FINANCE BLUE PRINT
-
Industrial Engineering All Exit Exam file By RAR
-
CHEMICAL ENGINEERING BLUE PRINT
-
Information Technology All Exit Exam file By RAR
-
FISHERIES AND AQUATIC SCIENCE BLUE PRINT
Вопросы о канале «Exit Exam All Files»
Сколько подписчиков у канала «Exit Exam All Files»?
У канала «Exit Exam All Files» (@yetmhrtpdf) 17 705 подписчиков на 14 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Exit Exam All Files»?
Средний пост набирает около 2 100 просмотров за 24 часа, это примерно 12 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Exit Exam All Files»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «ሁሉንም የ Exit Exam ፋይሎችን በ አንድ ላይ የሚያገኑበት:: Owner @seven1888»
Какое место занимает канал «Exit Exam All Files»?
По числу подписчиков: №108 в категории «Образование», №30: 🇪🇹 Эфиопия, №14 среди каналов на языке «тигринья», №2 219 в мире.
Публикует ли канал «Exit Exam All Files» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 32 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Exit Exam All Files»?
Пик публикаций: четверг, около 14:00 по UTC. Выходит около 7 постов в неделю.
Статистика обновлена 3 часа назад.