Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны

Exit Plus

For ads and collaboration @ExitPlusSupportBot For any questions: @ExitPlusSupportBot

Открыть в Telegram
Подписчики
4 082
24 часа
+63
7 дней
+522
30 дней
–
Средний охват поста
886
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
21,7 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
1,2
В среднем за 30 дней
Упоминания
6
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,33 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
4
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
3,5
Цитировал 1 канал за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 37 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «Exit Plus»: 4 082. Средний охват поста за сутки около 886, вовлечённость 21,7 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
25 ноя 4 082 +65 0 –
24 ноя 4 017 +52 1 828
23 ноя 3 965 +103 2 1 155
22 ноя 3 862 +13 2 1 340
21 ноя 3 849 +64 0 –
20 ноя 3 785 +147 4 1 612
19 ноя 3 638 +65 2 1 375
18 ноя 3 573 +103 2 1 195
17 ноя 3 470 – 9 975

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

6 ч
271
12 ч
548
24 ч
886
48 ч
994
3 дня
1 104

Когда публикует

Время по UTC. 39 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    ይሄ Birr ግን Fair አይደለም 😔 ⏱NGAT—3500 birr ⏱Exit Exam—2000 birr ከ 1 በላይ ላለመፈተን ሞክሩ! Exit ያላለፋችሁ : በቀጣዩ በደንብ ተዘጋጅታችሁ መፈተን ነው :: ካልሆነ አስቸጋሪ ነው : በዚህ ኑሮ:: @exitplus

    828 просмотров 16 Реакции
  2. Открыть пост

    ውድ የቻናላችን ተከታዮች እና የExit Exam ተፈታኞች — ደጋግሜ እንደነገርኳችሁ አሁን የምንዘናጋበት ጊዜ አይደለም! 🚨 በመጪው ሀገር አቀፍ Exit Exam ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ExitPlus አፕን በቁም ነገር ልትጠቀሙበት ይገባል። ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን እና የፈተና አቀራረባችሁን ሙሉ በሙሉ መቀየር የሚችል፤ ከጭንቀትና ከተበታተኑ PDFዎች አውጥቶ ወደ ግልጽና ጠንካራ ዝግጅት የሚያሸጋግር አፕ ነው! 🚀 ይህ አፕ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ Exit Exam ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ በመርዳት የታወቀ ታሪክ ያለው ነው። ስለዚህ ማንም ተማሪ ጊዜው ሳይረፍድበት ዛሬውኑ አውርዶ መለማመድ መጀመር አለበት! ✅ ExitPlus የExit Exam ዝግጅታችሁን እንዴት ሙሉ በሙሉ ይቀይረዋል? 🟪 ከ2015–2018 የወጡ Exit ፈተናዎች ከሙሉና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር 🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ (Step-by-step) Model ፈተናዎች 🟪 የኮርስ ጥያቄዎች፣ ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች እና Exam Outlines ሁሉም በአንድ ቦታ 🟪 100% Offline: ያለ ዳታ በፈለጋችሁት ሰዓትና ቦታ በፍጥነት የሚሰራ 📌 ለራሳችሁ ብቻ አትያዙት! የቅርብ ጓደኞቻችሁ ፈተናው...

    980 просмотров 11 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    #ሰበር የዳግም ተፈታኞች ምዝገባ ተጀምሯል ተመዝገቡ ምዝገባው እስከ ህዳር 21 ይቆያል ተብሏል 1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ። ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል። 2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል። 3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም። 4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ። 5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር የምትፈጽሙ ይሆናል። 6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል። 7. username የረሳችሁ “Forgot username” በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በ...

    1 330 просмотров 6 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች መልዕክት ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ባለስልጣን: የምዝገባ ፖርታሉ እስኪከፈት ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ያለፉትን ቀናት በተመለከተ ከግምት ውስጥ የሚገቡ (ታሳቢ የሚደረጉ) ስለሆነ ምንም ስጋት አይግባችሁ። በመሆኑም ሲስተሙ ልክ እንደተከፈተ ምዝገባውን መጀመር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። VIA EAES EXAM TASK @exitplus

    1 240 просмотров
  5. Открыть пост

    NGAT Registration open for 2019 Mid Year Registration Link : https://exam.ethernet.edu.et

    1 440 просмотров 5 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    ​📌 ማሳሰቢያ ለPrivate እና Re-exam ተፈታኞች፦ ​የመመዝገቢያ ሊንኩ https://exam.ethernet.edu.et/ የሚሰራ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ምዝገባው “Closed” ይላል። ይህ የሚያሳየው የምዝገባ ፎርሙ በሲስተሙ በኩል ገና ክፍት እንዳልተደረገ ነው። በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሲስተሙ ክፍት ሲደረግ ወዲያውኑ እናሳውቃለን — ሳትጨነቁ ተከታተሉን። @exitplus

    2 190 просмотров 5 Реакции
  7. Открыть пост

    #UPDATE የግል ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ምዝገባ ከምሽቱ 5:30 በኋላ ክፍት ይሆናል @exitplus

    1 620 просмотров
  8. Открыть пост

    ወንድሜ፣ እህቴ — ለExit Exam በብልሃት የምትዘጋጅበት ጊዜ አሁን ነው! 🚀 የExit Exam፣ የModel ፈተናዎችንና የጥናት ማቴሪያሎችን እየፈለግክ ከሆነ፣ ExitPlus የሚያስፈልግህን ሁሉ በአንድ ቦታ አዘጋጅቶልሃል። ✅ በExitPlus ውስጥ የተካተቱት፦ 🟪 ከ2015–2018 የወጡ Exit Exam ጥያቄዎች ከሙሉ እና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር 🟪 ደረጃ በደረጃ የተሰሩ (Step-by-step) Model ፈተናዎች 🟪 በየኮርሱ የተዘጋጁ የልምምድ ጥያቄዎች (Course-Based Practice Questions) 🟪 ሞጁሎች፣ ሌክቸር ኖቶች እና የፈተና አውትላይኖች (Exam Outlines) ሁሉም በአንድ ቦታ 🟪 100% ያለ ኢንተርኔት (Offline) በፈለግከው ቦታና ሰዓት ያለ ዳታ የሚሰራ 📌 በየቀኑ በብልሃት ተለማምደህ በልበ ሙሉነት ለመዘጋጀት እና ይህን ፈተና የመጨረሻ ሙከራህ ለማድረግ ዛሬውኑ ጀምር! 👇👇👇 📲 አፑን ለማውረድ: 💬 ለማንኛውም ጥያቄና እገዛ: @ExitPlusSupportBot

    1 120 просмотров 2 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    የPrivate University እና ድጋሜ ተፈታኞች Registration ከ11-17 ይጀመሪል ተብሎ ነበር ነገር ግን registration እስከ አሁን አልተጀመረም ሲጀመር አሳውቃቿለሁ። @exitplus

    1 520 просмотров 13 Реакции
  10. Открыть пост

    #NGAT_Registration ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ህዳር 10/2019 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ የNGAT ምዝገባ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የወጣው መርሐግብር ያሳያል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://exam.ethernet.edu.et (አሁን ላይ active አይደለም፡፡ በትዕግስት ይጠብቁ፡፡) በተሻሻለው የክፍያ ተመን፣ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ 3,500 ብር (500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና) መደረጉ አይዘነጋም፡፡ @ExitPlus

    1 410 просмотров 3 Реакции Фото

Вопросы о канале «Exit Plus»

Сколько подписчиков у канала «Exit Plus»?

У канала «Exit Plus» (@exitplus) 4 082 подписчика на 25 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «Exit Plus»?

Средний пост набирает около 890 просмотров за 24 часа, это примерно 22 % подписчиков (ERR).

О чём канал «Exit Plus»?

Канал в категории «Образование». Описание канала: «For ads and collaboration @ExitPlusSupportBot For any questions: @ExitPlusSupportBot»

Какое место занимает канал «Exit Plus»?

По числу подписчиков: №832 в категории «Образование», №299: 🇪🇹 Эфиопия, №16 625 в мире.

Публикует ли канал «Exit Plus» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 37 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Когда публикует канал «Exit Plus»?

Пик публикаций: вторник, около 08:00 по UTC. Выходит около 9 постов в неделю.

Статистика обновлена 2 часа назад.