Skip to content
TelegramInformer

Ethiopian Digital Library

@ethiopian_digital_library Tigrinya

የ ሁሉም አይነት መፅሐፍቶች መገኛ:: Owner: @seven1888 Buy ads : https://telega.io/channels/Ethiopian_Digital_Library/card

Open in Telegram
Subscribers
99,838
24 hours
–
7 days
–
30 days
–
Average post reach
5,187
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
5.2%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
15.5
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.6%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
6
Reposts
29
Comments
0
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 50 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.

Ethiopian Digital Library has 99,838 subscribers. A typical post is seen by about 5,187 people within a day, an engagement rate of 5.2%.

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

24 h
5,184
48 h
6,042
3 days
8,182

When it posts

Times in UTC. 50 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    በጥር ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ለሚጠበቀው የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ እንዳለባቸው ተገለፀ። ተፈታኞች ራሳቸው ምዝገባ የሚያደርጉበት የኦንላይን አድራሻ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እና ክፍያን ጨምሮ ፈተናውን ለመውሰድ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ይጠበቃሉ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የሪሚዲያል፣ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚወስዱ ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። (ተፈታኞች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።) For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴

    2,547 views 17 Reactions 10 Reposts Photo
  2. Open post

    መንጃ ፈቃድ እየተማራችሁ ያላችሁ ወይም ለመማር የምታስቡ ይሄ መጽሐፍ ለእናንተ ነው።መጽሐፉ የተመረጡ እና ወሳኝ የሆኑ ሃሳቦችን እያነሳ ብዙ ትምህርቶች ይሰጣል። አሁን ላይ መንጃ ፍቃድ እየተማረ ያለ ጓደኛ ካላችሁ ላኩለት።እናንተም እንዳይጠፋባችሁ አውርዳችሁ አስቀምጡት! ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

    3,861 views 14 Reactions 93 Reposts 2 Comments File
  3. Open post

    🔥 የኢትዮጵያ የቀይ ባህር በር ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው? 🔥 በቀይ ባህር ዙሪያ ያሉ አዳዲስ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎችን፣ የቀጣናውን ጂኦፖለቲካ እና የተጣሩ መረጃዎችን ቀድመው ይወቁ። 👉 መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/+DBOdSob2c1AwMmNi 📣 @sputnik_ethiopia

    5,754 views 13 Reactions Photo
  4. Open post

    በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ የሆነችው ወጣት መታጠቢያ ቤት ህይወቷ አለፎ ተገኘ 👉በያዝነው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ተመራቂ ነበረችም ተብሏል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በሚድዋይፈሪ ነርስ ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ተማሪ የሆነችው መሰረት አበራ  በመታጠቢያ ቤት ህይወቷ አልፎ መገኘቱን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መንግስቱ ቱሉ  ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ የማህበረሰብ አባላት ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ፣ ጥርጣሬ እና ጥልቅ ሀዘን መፈጠሩ ተገለጸ።አስከሬኗ በከተማዋ ፖሊስ አባላት በኩል ወደ ሆስፒታል ተወስዶ አስፈላጊው የፎረንሲክ ምርመራ ከተከናወነለት በኋላ፣ ስርዓተ ቀብሯ ትላንትና በትውልድ ስፍራዋ በጀልዱ ቤተሰቦቿና  ተማሪዎች በተገኙበት  ተፈጽሟል። ተማሪዋ በቤተሰብ እንዲሁም በግል ጉዳይ ጭንቀት ላይ ነበረች የሚሉ መረጃዎች እየወጡ መሆኑን  ዶክተር መንግቱ ለብስራት ሬዲዮ  ገልጸዋል። በትምህርቷ እጅግ ጎበዝ፣ ከፍተኛ ውጤት ያላት እና በያዝነው ዓመት ሰኔ ወር ላይ ትመረቃለች ተብላ ትጠበቅ የነበረችው ተማሪ መሰረት ህልፈትን አስመልክቶ፣ ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 29 ቀን 2019 ዓ.ም...

    5,821 views 53 Reactions 12 Reposts Photo
  5. Open post

    📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ⛔ መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa 😀ስልክ ፦ +251934848429 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

    4,664 views 8 Reactions 3 Reposts 1 Comments Photo
  6. Open post

    💰 ወንድሙ እስካሁን የተበላከውን እየመለሱልክ አይደለም? ያሳፍራል 🤦‍♂️ እኛ ጋር ተመላሽ በሽሽሽሽ ነው! ለተሸነፈም ከፋይ ነን!! 🤑 📱 ዌብሳይታችንን ሲጠቀሙ VPN አብርተው ይጠቀሙ 🔵 በተጨማሪም በሽ ቤት ላይ እስከ 7ተኛ ጊዜ Deposit ቦነስ 💰 ያገኛሉ። 🚀 @beshbet251 ✈️ www.beshbet.live 🎧 @beshsupport

    4,276 views 2 Reactions Photo
  7. Open post

    #UPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10 የግል ተቀማት ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል For All Exit Exam Files t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴

    4,535 views 13 Reactions 7 Reposts
  8. Open post

    📖 Economics Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017 ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴 @Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅

    6,092 views 49 Reposts File
  9. Open post

    📖 Psychology Mid Exam 🏢 University: 40Minch ⏳ Year: 2017

    5,761 views 52 Reposts File
  10. Open post

    📖 Geography mid exam 🏢 University : 40Minch ⏳Year: 2015

    5,345 views 51 Reposts File

Questions about Ethiopian Digital Library

How many subscribers does Ethiopian Digital Library have?

Ethiopian Digital Library (@ethiopian_digital_library) has 99,838 subscribers as of November 12, 2026.

How many people see a post on Ethiopian Digital Library?

A typical post gets about 5,200 views within 24 hours, roughly 5% of its subscribers (the ERR).

Where does Ethiopian Digital Library rank?

By subscribers it is #1 among Tigrinya channels, #258 worldwide.

Does Ethiopian Digital Library post ads?

None of its 50 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 4 minutes ago.