Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны
Открыть в Telegram
Подписчики
79 007
24 часа
+13
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
4 257
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
5,4 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
4,3
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
1,04 %
Реакции ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
52
Репосты
–
Комментарии
–
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 23 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «Dr. Eyob Mamo»: 79 007. Средний охват поста за сутки около 4 257, вовлечённость 5,4 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
25 ноя 79 007 +13 3 1 903
24 ноя 78 994 – 2 3 890

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

6 ч
2 146
12 ч
3 507
24 ч
4 082
48 ч
5 286
3 дня
5 470

Когда публикует

Время по UTC. 23 поста за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለታህሳስ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የገንዘብ ነጻነት አምዶች” የተሰኘው ነው፡፡ የማይለወጡ እውነታዎች፡- 💲 ከገንዘብ ውጪ እዚህ አልደረስንም! 💲 ብንወድም ባንወድም ከገንዘብ ጋር የተነካካ ታሪክ ነው ያለን፡፡ 💲 አብዛኛዎቹን ማሟላትና ማድረግ እየፈለግን ያልቻልናቸውን ነገሮች የወሰነልን የገንዘብ አቅማችን ነው! 💲 በገንዘብ የማደግ ጉዳይ የክህሎትም የዲሲፕሊንም ጉዳይ ነው! 💲 የገንዘብ አስፈላጊነት ሊለወጥ የማይችል ሕግ ነው፡፡ መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - ታህሳስ / 2019 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “የገንዘብ ነጻነት አምዶች” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ታህሳስ 1 / 2019 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ታህሳስ 30 / 2019 ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡ Join now!!!

    1 890 просмотров 10 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    ከብርታታችሁ ጀምሩ! ስንቶቻችሁ የእኔ አይነት የልጅነት ልምምድ እንዳላችሁ ባላውቅም፣ አንድ የማልረሳውን ልምምድ፣ ምናባትም እናንተም የተለማመዳችሁትን ነገር ላስታውሳች፡፡ የተለያዩ የፈተና ውጤቶችን እቤት ይዘን ስንመጣ አብዛኛውን ጊዜ የወላጆቻችንን ትኩረት የሚስበው ዝቅተኛ ውጤት ያገኘንበት የትምህርት ዘርፍ ነው፡፡ ጥሩ ውጤት ላገኘንበት የትምህርት ዘርፍ ከምናገኘው ምስጋና ወይም አድንቆት ይልቅ አናሳ ውጤት ላገኘንበት ዘርፍ የምናገኘው ወቀሳውና ማስጠንቀቂያው ይበዛል፡፡ ይህ ልምምድ ብርታታችን ላይ ከማተኮርና እሱን ከማሳደግ ይልቅ ደካማ ጎናችን ላይ በማተኮር እንድንታገል ሳናውቀው አእምሮአችንን አሳምኖታል፡፡ ስለሆነም ቀድሞውኑ ያታገለን ነገር ላይ እንደገና ስንታገል፣ ቀለል ያለንንና የሚሳካልንን ችላ እንልና የዚህ አቀራረባችን ተጽእኖው ሁለቱንም ይዟቸው ይወርዳል፡፡ ያታገለን፣ የከበደንና አልሆን ያለን ነገር ላይ የማተኮር ሁኔታ በራሱ ምንም ችግር የለውም ካላችሁና ከሰራላችሁ በዚያው ቀጥሉበት፡፡ ነገር ግን ሁል ጊዜ መጀመር የሚገባንና ተገቢውን ትኩረት ልንሰጠው የሚገባን ብርቱ ጎናችን እንደሆነ ዛሬ ላስታውሳችሁ፡፡ ከብርቱ ጎናችሁ መጀመር . . . 1. በምታገኙት የመጀመሪያ ስኬት...

    1 990 просмотров 32 Реакции
  3. Открыть пост

    ከብርታታችሁ ጀምሩ!

    1 830 просмотров 3 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    የማቆም ውሳኔ አንድ የጀመራችሁት ነገር በፍጹም እንደማያስቀጥላችሁ እያወቃችሁ ለውጥ ማምጣት ካቃታችሁ . . . እንዲሁም ከአንድ ሰው ጋር ያላችሁ ግንኙነት ፍጹም ጤና ቢስ እንደሆነና እንደማያዛልቃችሁ እያወቃችሁት ደንዝዛችሁ እንደቀራችሁ ከተሰማችሁ፣ ችግራችሁ ነገሩን የማቆም ከመሆኑ ይልቅ አዲስ ነገር የመጀመር ጉዳይ እንደሆነ አትዘንጉ፡፡ 1. እንደገና የመጀመር ፍርሃት አንድን ነገር እንደገና የመጀመር ፍርሃት ካለብን አሁን ያለውና አላስኬድ ያለውን ነገር ማቆም እንዳለብን እያወቅነው እንኳን ያንን ማድረግ ያስቸግረናል፡፡ ሆኖም፣ የተበላሸ ነገር ይዞ የመቀጠል ሁኔታ ረጅም ርቀት የሚሄድን ችግር ይዞ እንደሚጠብቀን እናስታውስ፡፡ 2. ግራ መጋባት አንድን ነገር ማቆም እንዳለብን ብቻ አውቀን ያንን ካቆምን በኋላ ምን እንደምንጀምር ካላወቅነውና ግራ ከገባን ሁኔታው አስፈሪ ያደርገዋል፡፡ እዚህ ጋር ማስታወስ ያለብን ነገር ቢኖር አንድን ነገር ስናቆም በቶሎ ሌላ ነገር መጀመር እንደሌለብን ነው፡፡ በተለይም ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት እንዳቆምን ወዲያው ሌላ መጀመር እንዳለብን ማሰብ ወደሌላ አስቸጋሪ ግንኙነት ውስጥ እንድንገባ ሊያሳስተን ይችላል፡፡ 3. ጊዜ እንዳባከንን መሰማት አንድ ነ...

    4 790 просмотров 78 Реакции
  5. Открыть пост

    የማቆም ውሳኔ

    4 120 просмотров 9 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    ይህንን አባባል ላስታውሳችሁ፡- “የትኛውም የጥፋተኝነት ስሜት ያለፈውን መቀየር አይችልም። የትኛውም የጭንቀት መጠን ወደፊት የሚመጣውን መቀየር አይችልም። በእውነት መቀየር የምንችለው ብቸኛው ጊዜ የአሁኑን ነው!” ይህ እውነትነት ያለው አባባል በሰላም የማረፍ ምክንያት ይሁናችሁ! Rest well and have a sweet dream! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

    5 090 просмотров 115 Реакции Фото
  7. Открыть пост

    የመጽሐፍ አጻጻፍ ጥበብና ዘዴ (The Art and Techniques of Book Writing) የቡድን ኮቺንግ (Group Coaching) መጽሐፍ በመጻፍ ማስተላለፍ የምትፈልጉት መልእክት ካለና ሃሳባችሁን አዋቅራችሁ እንዴት ለህትመት ማብቃት እንዳለባችሁ ተጨማሪ ስልጠና እና መመሪያ ከፈለጋችሁ ይህ የቡድን ኮቺንግ ሊጠቅማችሁ ይችላል፡፡ ይህ ፕሮግራም የቡድን ሥልጠናንና የግል ኮቺንግን ያቀናጀ (Hybrid) የመጽሐፍ አጻጻፍ የኮቺንግ ፕሮግራም ነው፡፡ ማለትም የግሩፕ ስልጠናን እና በግል የሚደረግ ኮቺንግን የቀላቀለ አቀራረብ ነው፡፡ የ online የቡድን ሥልጠና፦ ስለ መጽሐፍ አጻጻፍ መርሆዎች፣ ዘዴዎችና ሂደቶች በ online በቡድን መሰልጠን። የግል (individual) ኮቺንግ፦ የ online ስልጠናው ሲጠናቀቅ ተሳታፊዎች በየራሳቸው የመጽሐፍ ፕሮጀክት ላይ ተመስርተው የግል እገዛና መመሪያ ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ በአካል ወይም በ online ማግኘት። ይህ የቡድን ኮቺንጉ የሚሰጠው ከ10 እስከ 15 ለሚሆኑ ሰዎች ብቻ ነው፡፡ ይህም የሚሆነው ሰልጣኞች ከዶ/ር ኢዮብ ጋር በግል የማሳለፍ እድል እንዲያገኙ ነው፡፡ የቡድን ሥልጠና (Telegram Live Training) ቀን 📖 የሚቆይ...

    5 820 просмотров 39 Реакции
  8. Открыть пост
    Фото Смотреть в Telegram
    4 930 просмотров 3 Реакции
  9. Открыть пост

    ችግር ካለ መፍትሄ አለ! ሁለት ጓደኛሞች ቀለል ባለ የቁምጣና የቲሸርት አለባበስ ሆነው በአንድ ጫካ ውስጥ ዘና እያሉና እየተጫወቱ ይሄዳሉ፡፡ በድንገት አንዱ ጠያቂ ሌላኛው መላሽ የሆኑበት ሁኔታ ተፈጠረ፡፡ ጠያቂ፡- “አሁን አንበሳ ቢመጣብህ ምን ታደርጋለህ?” መላሽ፡- “ሽጉጤን አውጥቼ ግንባሩን ነዋ የምለው”፡፡ ጠያቂ፡- “እንዴ! ሽጉጡን ደሞ ከየት አመጣኸው?” መላሽ፡- “አንተስ አንበሳውን ከየት አመጣኸው?” የዚህ በልጅነታችን እንሰማቸው የነበሩትን ታሪኮች የሚመሰለው ታሪክ አስተማሪ ነጥብ፡- ለሚመጣው ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው! አንዳንድ ሰዎች አመለካከታቸው ሁሉ አሁን “አንበሳ ቢመጣብኝስ” የሚል አይነት ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሁል ጊዜ የሚታያቸው የሚመጣው “አንበሳ” ነው፡፡ ስለሆነም ሁል ጊዜ በፍርሃት፣ በስጋትና ገና ለገና አንድ ችግር ይመጣ ይሆናል በሚል ጠርጣራነት ነው የሚኖሩት፡፡ የዚህ ተቃራኒ ሰዎች በማንኛውም ሰዓት ችግር ሊከሰት እንደሚችል ያውቃሉ፤ ነገር ግን ለእያንዳንዱ ለሚመጣው ችግር መፍትሄ የማምጣት ብቃትም እንዳላቸው ያምናሉ፡፡ ስለዚህ ገና ለገና ችግር ይመጣል ብለው ከመዝናናት፣ ከመግባባት፣ ከመስራት፣ ከመውጣት፣ አዳዲሲ ነገር ከመጀመር . ....

    5 180 просмотров 97 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    Here is the voice recording in MP3 format

    5 280 просмотров 99 Реакции Файл

Вопросы о канале «Dr. Eyob Mamo»

Сколько подписчиков у канала «Dr. Eyob Mamo»?

У канала «Dr. Eyob Mamo» (@Dreyob) 79 007 подписчиков на 25 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «Dr. Eyob Mamo»?

Средний пост набирает около 4 300 просмотров за 24 часа, это примерно 5 % подписчиков (ERR).

О чём канал «Dr. Eyob Mamo»?

Канал в категории «Саморазвитие», язык постов: тигринья. Описание канала: «Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo»

Какое место занимает канал «Dr. Eyob Mamo»?

По числу подписчиков: №6 в категории «Саморазвитие», №89: 🇪🇹 Эфиопия, №50 среди каналов на языке «тигринья», №3 384 в мире.

Публикует ли канал «Dr. Eyob Mamo» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 23 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 1 час назад.