Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
- 24 часа
- −13
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 20
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»: 55 834. Средний охват поста за сутки около 2 195, вовлечённость 3,9 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 55 834 | −13 | 0 | – |
| 24 ноя | 55 847 | – | 4 | 1 537 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 6 ч
- 1 175
- 12 ч
- 1 735
- 48 ч
- 2 605
- 3 дня
- 3 085
- 7 дней
- 3 635
Когда публикует
Время по UTC. 24 поста за 90 дней.
Последние посты
-
#በመፈለግ_ቢሆንም_ድመትም_አንበሳን_መሆን_ትፈልግ_ነበር! እስኪ ስኬትህን፦ የምር ከፈለግከው — አቅድለት! የምር ከፈለግከው — ቅድሚያ ስጠው! የምር ከፈለግከው — አተኩርበት! የምር ከፈልግከው — ቆራጥ ሁንለት! የምር ከፈለግከው — መስዋዕት ክፈልለት! የምር ከፈለግከው — እመንበት! እፈልጋለሁ ማለቱ ብቻ ምን ጥቅም? #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101 8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) ጆን ሲ ማክስዌል መጽሐፎቹ ከ40 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጡለት የኒውዮርክ ታይምስ አንደኛ ደረጃ ደራሲ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአመራር ጥበብ ባለሙያ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ መሪዎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መሥራችና የበርካታ መሪዎችና ሥራ አስፈጻሚዎች አማካሪ ነው። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎ...
1 130 просмотров 22 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
1 010 просмотров 6 Реакции
-
#ተመልሰህ_ልትሄድባቸው_የማይገቡ_5_ቦታዎች 1. ፈገግታህን የተነጠቅክበት ቦታ የክፉ ክፉ ደስታህን የሚሰርቅ ነው። 2. በማንነትህ የተናቅክበት ቦታ እንደራስህ ካልተቀበሉህ ምን ይሰሩልሃል? 3. እያለህ የተረሳህበት ቦታ ይሄ ከክፉት ሁሉ ይከፋል። 4. የተገፋህበት ቦታ ያልተቀበሉህ እንዲቀበሉህ አትልፋ። 5. ዋጋህ ያልታወቀበት ቦታ ለላብህና ለጥረትህ እውቅና በሌለበት ስፍራ በመቆየት አትርከስ። አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ...
2 120 просмотров 21 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
1 890 просмотров 13 Реакции
-
#ፈጣሪ_ከነዚህ_አደገኛና_ድብቅ_ሐጥያቶች_ይጠብቅህ፦ 1. አእምሮ እንደሌለው በሌሎች ከሐሳብ ከመመራት! 2. ሕልም እንደሌለው ለሌሎች ሕልም ከመፍጋት! 3. መስራት እንደማይችል ሱስ ላይ ተጠምዶ ከመደክረት! 4. በዓላማ እንዳልተፈጠረ ዓላማ ቢስ ሆኖ ከመሞት 5. ጊዜ እንደማያልፍበት ጊዜ ላይ ጎዝጉዞ ከመተኛት ይጠብቅህ! #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101 8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) ጆን ሲ ማክስዌል መጽሐፎቹ ከ40 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጡለት የኒውዮርክ ታይምስ አንደኛ ደረጃ ደራሲ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአመራር ጥበብ ባለሙያ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ መሪዎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መሥራችና የበርካታ መሪዎችና ሥራ አስፈጻሚዎች አማካሪ ነው። #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101 8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
2 650 просмотров 32 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
2 420 просмотров 6 Реакции
-
#ጉልበትህን_የሚበዘበዙ_4_የስሜት_ወጥመዶች፦ 1. ለማትፈልግህ ሴት አታልቅስ ለማትፈልግህ ሴት እያለቀሱ መኖር አቁም። ራስህን ዝቅ ባደረግክ ቁጥር የሰው መጫወቻ ትሆናለህ። 2. ለሰው እይታ መኖርህን አቁም ሰዎች እንዲያደንቁህ ብለህ የሌለህን ማንነት አስመስለህ አታቅርብ። ውስጥህ ባዶ ሆኖ ይቀራል። 3. ያለፈ ስብራት ዛሬህን እንዳያጠፋው የሆነ ሰው ስለከዳህ ብቻ አለምን በሙሉ ማማረር አቁም። ያ የደረሰብህ ነገር ትምህርት እንጂ የህይወት ፍጻሜ አይደለም። 4. ከይሉኝታ እስር ቤት ውጣ የሰፈር ሰው እንዳይቀየመኝ ብለህ ጊዜህንና ሳንቲምህን ለማይረባ ድግስና ወጪ አሳልፈህ አትስጥ። ለራስህ ህይወት ቅድሚያ ስጥ። #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ (በአማርኛ) #EMOTIONAL_INTELLIGENCE_HABITS (በእንግሊዝኛ) ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ከስሜት፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መለወጥ_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ገንዘብ_የመስራት_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይ...
3 450 просмотров 38 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
2 840 просмотров 12 Реакции
-
#አንዳንዴ_ማግባት_ገደል_መግባት_ይሆንልና_አታግባ! ሴቶች የራሴ ገቢ ሳይኖረኝ አላገባም በሚሉበት ዘመን አንተ ድሃ ሆነህ አታግባ። ፍቅር ያለ ገንዘብ ሎሌነት ነው። ምክንያቱም ሁልጊዜ ኃይልና ስልጣኑ የሚኖረው ሁሉንም ማቅረብ የሚችለው ሰው ላይ ነውና። ስለዚህ የምትቀምሰውና የምትልሰው ገቢ ሳይኖርህ አታግባ! አለያ ማግባት ገደል መግባት ይሆንብሃል! #የኃይል_ምሥጢር_መጽሐፍ (በአማርኛ) #THE_BLACK_BOOK_OF_POWER (በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ...
3 410 просмотров 24 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
2 870 просмотров 12 Реакции
-
#ትልቅ_ሕልም_ካለህ_ማወቅ_ያሉብህ_7_ወሳኝ_ነገሮች፦ ካላነበብከው ሕልም የለህም ማለት ነው! 1. እንደ እኩዮችህ ላትዘንጥ ትችላለህ 2. እንቅልፍ ልታጣ ትችላለህ 3. ፍቅረኛህ ልትተውህ ትችላለች 4. በስህተት ልትታይ ትችላለህ 5. ደባሪና መንቻካ ልትባል ትችላለህ 6. ለድካማ የተፈጠረ ልትባል ትችላለህ 7. ቤተሰቦችህ ሊጠራጠሩህ ይችላሉ ግን አንድ ጊዜ እስኪሳካልህ ብቻ ነው። ተስፋ እንዳትቆርጥ #ቢዝነስን_በስትራቴጂ_መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የቢዝነስ_መመሪያ አዲስ መጽሐፍ #የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት...
4 330 просмотров 39 Реакции -
#መቼም_እንደማያልፍልህ_የሚያሳዩ4_ምልክቶች፦ 1. ዝናብ ሲዘንብ ቀድሞ ወደ አእምሮህ የሚመጣው እርሻ ሳይሆን ወሲብ ነው 2. ከጓደኛህ ጋር ወደ ካፌ ስትገባ ቀድሞ የሚታይህ የምግቡ ሜኑ ሳይሆን «የዋይፋይ ፓስወርድ» የሚለው የዋይፋይ ወረቀት ነው። 3. ስለወደፊት ህይወትህ ስታስብ ብቸኛው ጠንካራ ስትራቴጂህ «አንድ ሀብታም ዘመዴ በድንገት ውርስ ቢተውልኝስ?» የሚለው ቅዠት ነው። 4. በቀን ውስጥ የምታደርገው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እኔንጃ ብለህ ጫንቃህን ወደ ላይ የምታነሳው ብቻ ነው። አዲሱ #ልማድህን_ቀይር መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #33ቱ_የሕይወት_እና_የቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥበ...
4 180 просмотров 27 Реакции -
#የሆነ_ሰው_በድብቅ_እንደሚጠላህ_የምታውቅባቸው_5_ምልክቶች፦ 1. አንተ የምታደርገው ወይም የምትሆነው ነገር ሁሉ አይጥመውም! አቃቂር አያጣም! 2. በቀልድ እያስመሰለ ይሰዱብሃል! 3. በሰው መሐል ስትሆኑና ብቻችሁን ስትሆኑ አንተን የሚያስተናግድበት መንገድ ይለያያል! 4. መጥፎ ነገር አድርጎብህ፣ እንዳደረገብህም አውቆ ይቅርታ መጠየቅ አይፈልግም! 5. ትንሽ የተለወጥክ ወይም ኮንፊደንስ እያሳደግክ እንደሆነ ሲያውቅ ሆነ ብሎ የድሮ ስህተትህን አንስቶ ሊሰብርህ ይሞክራል! አዲሱ የሮበርት ግሪን #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸው...
4 160 просмотров 32 Реакции -
#ቀንህን_የሚያሳምሩ_7_የሚሊየን_ብር_ምክሮች፦ 1. በጠዋት ተነስ ጸሐይን ማየት ጠዋትህን ያፈካዋል! 2. እንደነቃህ ጸልይ ቀንህን ለፈጣሪ አደራ ስጠው! 3. አልጋህን አንጥፍ አእምሮህን ለቀኑ ትልልቅ ድሎችህ ያዘጋጀዋል! 4. ጾም ካልሆነ ውኃ ጠጣ ደርቆ ያደረ አካልህ ይነቃቃል! 5. ለ5 ደቂቃ አሳስብ ጡንቻህን ለእንቅስቃሴ ያፍታታዋል! 6. ቀጥታ ወደ ትልቁ ስራህ ግባ የጠዋት አእምሮ ንቁና ስል ነው! 7. በፍጹም ከቁርስ በፊት ስልክ አትንካ ውጪው የተዋከበና ረባሽ ስለሆነ ይበክልሃል! #በብልኃት_ሥራ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስራ_ፈጣሪ_ሁን መጽሐፍ #33ቱ_የሕይወት_እና_የቢዝነስ_ሕጎች መጽሐፍ #የሚሊየነርነት_ፈጣን_መንገድ መጽሐፍ #የአእምሮ_ቁስልን_መፈወስ መጽሐፍ #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መቀየር_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ #ሐብታም_የመሆን_ጥ...
4 070 просмотров 25 Реакции -
#ዛሬ_ጠላትህን_ማሳፈሪያ_5_ነገሮች_ልንገርህ፦ 1. ዘንጠህ ውጣ ጠላትህ አምሮብህ ማየት አይፈልግም! 2. ፈገግታ አይለይህ ጠላትህ ፈገግታህን ከሚያይ ቢሞት ይሻለዋል! 3. በሙሉ ኃይል ስራ የትኛውም ሴራው እንዳላደከመህ ይወቅ! 4. በወዳጆችህ ተከበህ ይይህ ብቸኛ አይደለም፣ ሰው አለው ይበል! 5. ፍጹም ትኩረትህን ንፈገው እንደሌለ ስትቆጥረው ተራነት ይሰማዋል! አዲሱ የሮበርት ግሪን #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽ...
3 910 просмотров 37 Реакции -
#ራስህን_ቤተሰብህን_ድርጅትህን_በጥበብ_መንገድ_ምራ!!! #የሊደርሺፕ_ሀሁ አዲስ መጽሐፍ እጅግ ተፈላጊውና ተደጋግሞ ሲጠየቅ የነበረው #8_መጽሐፍትን_በአንድ የያዘው የጆን ሲ. ማክስዌል ታላቅ ስራ #LEADERSHIP_101 በራሱ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ #የሊደርሺፕ_ሀሁ በሚል ርእስ ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ። #ስምንት_የአመራርነት_መጽሐፎች_በአንድ_ላይ! በመላው ዓለም ስሙ የሚታወቀው የአመራር ጥበብ ባለሙያ ጆን ሲ. ማክስዌል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የተሻሉ መሪዎች እንዲሆኑ ረድቷል። አሁን ደግሞ ለስኬታማ የአመራር ጉዞ የሚያስፈልጉህን ስምንት መሠረታዊ መጽሐፍት በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ አቅርቦልሃል። በውስጡ የተካተቱት 8 መጽሐፍት፦ #አመለካከት_101 አመለካከትህ በዙሪያህ ወዳሉ ሰዎች ሁሉ ይተላለፋል፤ ስለዚህ በጎ እና አዎንታዊ መሆኑን አረጋግጥ #ራስን_ማሻሻል_101 የተሻለ ሕይወት ትፈልጋለህ? የተሻለ ሰው በመሆን ጀምር #አመራር_101 ማዕረግ ወይም የሥራ ቦታ ሳይገድበው ማንኛውም ሰው ሌሎችን በጥሩ ሁኔታ መምራት ይችላል #ግንኙነቶች_101 ከማንኛውም ታላቅ መሪ ጀርባ ጠንካራ የግንኙነት መሠረት አለ #ስኬት_101 እያንዳንዱ ሰው ስኬትን በተለየ መንገድ ይተረጉመ...
3 900 просмотров 20 Реакции -
#እስር_ቤት_አልገባህም_እንጂ_ታስረሃል! #3_ማሳያዎች፦ 1. ቦዝነህ በምታስባቸው መናኛ ነገሮች ሳታውቀው ትንንሽ ችግሮችን ተራራ ታደርጋቸዋለህ። 2. እንቅልፍ አጥተህ ፊትህ ማድያትና ብጉር የሚያወጣው ተራ የሰው አስተያየት አእምሮህ ውስጥ ስለታሰረ ነው። 3. ስላልመጣ ነገ መጨነቅና የዛሬ ዓመት በሰራኸው ስህተት መሰቃየት እስር ቤት ውስጥ ለመሆንህ ምስክር ናቸው። መፍትሔው ከጭንቅላትህ አጥር መውጣትና... ነገሮችን መልቀቅ መቻል ነው! አሁኑኑ ራስህን የከበብክበትን ገመድ በጥሰህ ነፃ ውጣ! #ጭንቀትን_ማሸነፍ 2 በ 1 መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሽያጭ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም #የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብ...
3 890 просмотров 25 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
3 480 просмотров 12 Реакции
-
#ጉልበትህን_የሚበዘበዙ_4_የስሜት_ወጥመዶች፦ 1. ለማትፈልግህ ሴት አታልቅስ ለማትፈልግህ ሴት እያለቀሱ መኖር አቁም። ራስህን ዝቅ ባደረግክ ቁጥር የሰው መጫወቻ ትሆናለህ። 2. ለሰው እይታ መኖርህን አቁም ሰዎች እንዲያደንቁህ ብለህ የሌለህን ማንነት አስመስለህ አታቅርብ። ውስጥህ ባዶ ሆኖ ይቀራል። 3. ያለፈ ስብራት ዛሬህን እንዳያጠፋው የሆነ ሰው ስለከዳህ ብቻ አለምን በሙሉ ማማረር አቁም። ያ የደረሰብህ ነገር ትምህርት እንጂ የህይወት ፍጻሜ አይደለም። 4. ከይሉኝታ እስር ቤት ውጣ የሰፈር ሰው እንዳይቀየመኝ ብለህ ጊዜህንና ሳንቲምህን ለማይረባ ድግስና ወጪ አሳልፈህ አትስጥ። ለራስህ ህይወት ቅድሚያ ስጥ። #ስሜትን_የመምራት_ጥበብ መጽሐፍ (በአማርኛ) #EMOTIONAL_INTELLIGENCE_HABITS (በእንግሊዝኛ) ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ከስሜት፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ለምን_መለወጥ_አልቻልኩም? መጽሐፍ #ገንዘብ_የመስራት_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይ...
3 450 просмотров 38 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
3 410 просмотров 19 Реакции
Вопросы о канале «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»
Сколько подписчиков у канала «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»?
У канала «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን» (@teklu_tilahun) 55 834 подписчика на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»?
Средний пост набирает около 2 200 просмотров за 24 часа, это примерно 4 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»?
Канал в категории «Мотивация и цитаты», язык постов: тигринья.
Какое место занимает канал «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን»?
По числу подписчиков: №23 в категории «Мотивация и цитаты», №115: 🇪🇹 Эфиопия, №62 среди каналов на языке «тигринья», №4 527 в мире.
Публикует ли канал «Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 24 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.