Zehabesha
Ethiopian News
- 24 hours
- −3
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 9
- Reposts
- 6
- Comments
- 0
Subscriber growth
Zehabesha has 53,559 subscribers. A typical post is seen by about 4,960 people within a day, an engagement rate of 9.3%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 53,559 | −3 | 0 | – |
| 17 Nov | 53,562 | – | 1 | 1,020 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 48 h
- 7,375
- 3 days
- 8,493
- 7 days
- 10.5K
When it posts
Times in UTC. 21 posts in 90 days.
Recent posts
-
የእለቱ ዜናዎችን በVOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ
1,020 views Photo -
ዛሬ በአሜሪካ ባንኮች ያጋጠመው ጉድ፤ ገንዘባችን ደህና ነው? - VOEA Amharic ዩቱብ ቻናል ላይ ስለጉዳዩ ማወቅ ያለብዎት በሙሉ ተተንትኗል። ይመልከቱት።
-
የእለቱ ዜናዎችን በVOEA TV ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ
-
በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ክፍል የመቐለ ከተማ ፀጉር ማስተካከያ ከፍታ የምትሰራው ፍሩት መዓር ለቢቢሲ ስትናገር፣ "በዚህ ጊዜ የፀጉር ማስተካከያ ስራ እጅግ ፈታኝ ነው" ትላለች። የአንዲት 10 ዓመት ሴት ልጅ እናት የሆነችው ፍሩት አክላም፣ "ሰዎች የዕለት ጉርሳቸውን ማግኘት በተቸገሩበትና ልጆቻቸውን መመገብ ባቃታቸው ጊዜ፣ ስለ ውበት ማሰብ ቅንጦት ሆኖባቸዋል፤ ንግዱ ሙሉ በሙሉ ቆሟል" በማለት የህዝቡን ስነ-ልቦናዊ መከራና የገንዘብ እጥረት ትገልጻለች። አሁን ላይ ከተማዋ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ብትወድቅም፣ ህዝቡ ግን "ቀጣዩ ምን ይሆን?" በሚል ከባድ የፍርሃትና ያለመረጋጋት ስሜት ውስጥ እንደሚገኝ ታስረዳለች። ከመስከረም ወር መጨረሻ ጀምሮ በህወሓት እና በፌደራል መንግስት መከላከያ ሰራዊት መካከል ዳግም ያገረሸው ጦርነት፣ ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የፌደራል ኃይሎች መቐለንና ሌሎች ዋና ዋና ከተሞችን በድ*ል አድ*ራጊነት እንዲቆጣጠሩ አድርጓል። ህወ*ሓት ይህንን "ስልታዊ ማፈግፈግ" ቢለውም፣ በጦርነቱ የድሮን ጥቃትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰው ህ*ይወት መጥፋቱ ተዘግቧል። አሁን አቋማቸውን ቀይረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ጦርነቱ እንዳበቃና ቀጣ...
7,150 views 33 Reactions 2 Reposts -
ሞያሌ
-
ትኩረት ለሞያሌ
8,580 views 6 Reactions 3 Reposts -
Video
View in Telegram
8,650 views 7 Reactions 12 Reposts
-
VOEA Tv የዩቱብ ቻናል ላይ የዕለቱን ዜና ተመልከቱ
-
VOEA Amharic
10.4K views 3 Reactions -
የአሜሪካ ኢሚግሬሽን መረጃዎች VOEA Amharic ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ
-
ማዲንጎ ለቴዲ አፍሮ ስለ ጎንደር ዘፈን ስራልኝ ብሎት ቴዲ ሊሰጠው የነበረ እና በጅምር የቀረው ግጥም..... VOEA Amharic ዩቱብ ቻናል ላይ ተመልከቱት!
-
የዕለቱን ዜና ይመልከቱ VOEA TV
-
ማዲንጎ ለቴዲ አፍሮ ስለ ጎንደር ዘፈን ስራልኝ ብሎት ቴዲ ሊሰጠው የነበረ እና በጅምር የቀረው ግጥም አሁን ዘፈን ሆኖ ወጥቷል። VOEA Amharic ዩቱብ ቻናል ላይ ተመልከቱ
12.9K views 5 Reactions -
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የዓለም ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት የሆኑት የቡድን ሰባት (G7) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በፈረንሳይ ፓሪስ ባደረጉት ስብሰባ፣ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እያደገ የመጣው የድንበር ውጥረት እና የጸጥታ መደፍረስ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ። ሚኒስትሮቹ ከስብሰባው በኋላ ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ ይህ የሁለቱ ሀገራት ውጥረት ወደ ከፋ ግጭት ካመራ የአፍሪካ ቀንድን ከማተራመሱም በላይ፤ በቀይ ባሕር ላይ በሚደረገው ዓለም አቀፍ ንግድ፣ በቀጠናው ደኅንነት እና በሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ላይ ከባድ አደጋ ይደቅናል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄን (በተለይም የአሰብ ወደብን) እና ኤርትራ የግዛት ሉዓላዊነቴን አሳልፌ አልሰጥም ማለቷን ተከትሎ ያገረሸውን ይህንን ፍጥጫ፣ ሁለቱም ሀገራት በከፍተኛ ትዕግስት እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ብቻ እንዲፈቱት ጥሪ ቀርቧል። አክሎም የሁሉንም ሀገራት ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ማክበር ወሳኝ መሆኑን ያሳሰበው የቡድን ሰባት መግለጫ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የአፍሪካ ህብረት ውጥረቱን ለማርገብ የሚያደርጉትን ጥረት ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፍ አረጋግጧል።
11.7K views 21 Reactions -
VOEA Tv የዩቱብ ቻናል ላይ የዕለቱን ዜና ተመልከቱ
-
VOEA Amharic ላይ ተመልከቱ ሙሉውን
-
በዳካር 2026 የ800 ሜትር ትንቅንቅ፡ ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ አበበ ኤርትራዊውን አትሌት በጠባብ ሰከንድ በመቅደም የወርቅ ሜዳሊያ አጠለቀ! 🥇🇪🇹
-
VOEA Tv የዩቱብ ቻናል ላይ የዕለቱን ዜና ተመልከቱ
-
VOEA Tv የዩቱብ ቻናል ላይ የዕለቱን ዜና ተመልከቱ
-
የአሜሪካ ኢሚግሬሽን መረጃዎች VOEA Amharic ዩቱብ ቻናል ላይ ይመልከቱ
Questions about Zehabesha
How many subscribers does Zehabesha have?
Zehabesha (@Zehabeshanews) has 53,559 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on Zehabesha?
A typical post gets about 5,000 views within 24 hours, roughly 9% of its subscribers (the ERR).
What is Zehabesha about?
It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Ethiopian News”
Where does Zehabesha rank?
By subscribers it is #1,290 in News & Media, #57 in 🇪🇹 Ethiopia, #38 among Tigrinya channels, #3,412 worldwide.
Does Zehabesha post ads?
None of its 21 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.