ጥቅሳ ጥቅስ
እውቀት ለማግኘት በየቀኑ አንድ ነገር ጨምር፣ ጥበብ ለማግኘት ግን በየቀኑ አንድ ነገር አስወግድ ©Lao Tzu
- 24 hours
- +1
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 6
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
ጥቅሳ ጥቅስ has 1,430 subscribers. A typical post is seen by about 145 people within a day, an engagement rate of 10.1%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 1,430 | +1 | 0 | – |
| 17 Nov | 1,429 | 0 | 3 | 94 |
| 16 Nov | 1,429 | 0 | 1 | 201 |
| 15 Nov | 1,429 | −2 | 3 | 205 |
| 14 Nov | 1,431 | +1 | 1 | 258 |
| 13 Nov | 1,430 | – | 0 | – |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 24 h
- 145
- 48 h
- 176
- 3 days
- 204
- 7 days
- 340
When it posts
Times in UTC. 28 posts in 90 days.
Recent posts
-
አብዛኞቹ ሰዎች እውነትን አይፈልጉም፤ በምትኩ በሐሰት ግንዛቤዎች ውስጥ መጽናናትን ይፈልጋሉ። Most people are not seeking truth, they are searching for comfort in illusions. ©Friedrich Nietzsche SHARE||@tksa_tks
97 views 2 Reactions -
29 views
-
በአእምሮህ ከተገዛህ ንጉሥ ነህ፤ በሥጋህ ከተገዛህ ባሪያ ነህ።” If you are ruled by mind you are a king; if by body, a slave. ©Cato SHARE||@tksa_tks
158 views 5 Reactions -
አንዳንድ ጊዜ ነገሩ ከባድ እንደሚመስል አውቃለሁ ግን አንድ ነገር አስታውስ፦ ከእያንዳንዱ ጨለማ ሌሊት በኋላ ብሩህ ቀን ይመጣል። ስለዚህ ምንም ያህል ከባድ ቢሆን ደረትህን ወጥረህ፣ ራስህን ከፍ አድርግ… እና ችግሩን ተጋፈጠው። © Tupac Shakur SHARE||@tksa_tks
201 views 8 Reactions -
"እውቀት ሊተላለፍ ይችላል፣ ጥበብ ግን ፈፅሞ ሊተላለፍ አይቻለውም። አንድ ሰው ሊያገኘው፣ ሊኖረው፣ በእርሱ ሊጠናከር፣ በእርሱ ድንቅ ነገሮችን ሊሰራ ይችላል። ነገር ግን ማስተላለፍና ማስተማር አይችልም። ምክንያቱም እውነተኛ ጥበብ የምትማረው ሳይሆን የምትሆነው ነው። ይህ ባለመማር የመሆን ሀሳብ እውነተኛ የግንዛቤ መንገድ ነው።" -Hermann Hesse
-
አንዳንድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሀል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማህበራዊ ኑሮ የሚጠሉ አይደለም ፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ፣ ድድብናንና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው።" ©Osho SHARE||@tksa_tks
244 views 8 Reactions -
149 views
-
እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ እማር ዘንድ ሁልጊዜ ማድረግ የማልችለውን አደርጋለሁ። © Pablo Picasso SHARE||@tksa_tks
258 views 2 Reactions -
ተስፋ የሚቆርጥ ሰው በእያንዳንዱ ዕድል ውስጥ ችግርን ያያል፤ ተስፈኛ ሰው ግን በእያንዳንዱ ችግር ውስጥ ዕድልን ያያል። ©Winston Churchill SHARE||@tksa_tks
350 views 9 Reactions -
"እያንዳንዱ ታላላቅ የስኬት ታሪክ የትልልቅ ውድቀቶች ውጤት ነው ። ልዩነቱ ተሸናፊዎች በወደቁበት ተኝተው ሲቀሩ አሸናፊዎች ግን ከያንዳንዱ ውድቀታቸው በኀላ ዳግመኛ በታላቅ ብርታት መነሳተቸው ነው" © ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ SHARE||@tksa_tks
-
ሁላችንም የምንመርጥ ኃጢአተኞች ነን። የሚመቸንን ኃጢአት እንመርጣለን፣ እኛ የማይመቸንን ኃጢአት የሰሩት ላይ ደግሞ እንፈርዳለን።" ©Shams Tabrizi SHARE||@tksa_tks
849 views 7 Reactions -
ወንድ የሴት የመጀመሪያ ፍቅር ከሆነ ዕድለኛ ነው። ሴት ደግሞ የወንድ የመጨረሻ ፍቅር ከሆነች ዕድለኛ ናት። ©Charles Dickens SHARE||@tksa_tks
676 views 10 Reactions -
ወንዶች ሁል ጊዜ የሴቶች የመጀመሪያ ፍቅረኛ መሆን ይፈልጋሉ። ይህ የእነሱ ተንኮለኛ ከንቱነት ነው። እኛ ሴቶች ስለ ነገሮች የበለጠ ስውር ደመ ነፍስ አለን። የምንወደው የወንዱ የመጨረሻ ፍቅረኛ መሆን ነው። ©Oscar Wilde SHARE||@tksa_tks
641 views 5 Reactions -
ለአንተ ምንም መመለስ ለማይችል ሰው አንድ ነገር እስካላደረግህ ድረስ፣ ዛሬ በሕይወት ኖረሃል ማለት አይቻልም። ©John Bunyan SHARE||@tksa_tks
641 views 7 Reactions -
❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።❞ ©አና ፍራንክ SHARE||@tksa_tks
639 views 8 Reactions -
ራስህን ፈልግ አለዚያ ራሳቸውን በማያውቁ ሰዎች አመለካከት ላይ መመርኮዝ ይኖርብሃል። © ኦሾ SHARE||@tksa_tks
639 views 6 Reactions -
If you want to fly, give up everything that weighs you down. መብረር ከፈለግህ ወደ ታች የሚጎትትህን ሁሉ ተው። ©Buddha SHARE||@tksa_tks
633 views 10 Reactions -
እንደሆንክ ይሁን። ይህ ከራስህ የተሻለ ለመሆን የመጀመሪያው እርምጃ ነው። © Julius Charles Hare SHARE||@tksa_tks
610 views 5 Reactions -
አንድ ሰው ሳይኮአናሊስስ ጆርጅ በርናርድ ሾውን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ "ከዚህ ሁሉ እድሜ በኋላ ያንተ የህይወት ፍልስፍና ምንድን ነው?" ጆርጅ መለሰ፡- `` በሕይወቴ ውስጥ የእኔ ፍልስፍና በጣም ቀላል ነው። እነሱ ከሚፈቅዱት በላይ ወደ ሰዎች አልቀርብም፤ ሰዎችም ከሚገባቸው በላይ እንዲቀርቡኝ አልፈቅድም..!። `` SHARE||@tksa_tks
-
"ሕይወት ትርጉም የለሽ አይደለችም። የሕይወት ትርጉም የሚገኘው የምንመርጣቸው ምርጫዎች፣ የምንገነባቸው ግንኙነቶች እና የምንተጋባቸው ዓላማዎች ውስጥ ነው። ትርጉሙን የምንፈጥረው እኛ ራሳችን ነን እንጂ ዝግጁ ሆኖ የምናገኘው ነገር አይደለም።" ©ዣን ፖል ሳርተር SHARE||@tksa_tks
579 views 11 Reactions
Questions about ጥቅሳ ጥቅስ
How many subscribers does ጥቅሳ ጥቅስ have?
ጥቅሳ ጥቅስ (@tksa_tks) has 1,430 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on ጥቅሳ ጥቅስ?
A typical post gets about 150 views within 24 hours, roughly 10% of its subscribers (the ERR).
What is ጥቅሳ ጥቅስ about?
It is listed in Motivation & Quotes, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “እውቀት ለማግኘት በየቀኑ አንድ ነገር ጨምር፣ ጥበብ ለማግኘት ግን በየቀኑ አንድ ነገር አስወግድ ©Lao Tzu”
Where does ጥቅሳ ጥቅስ rank?
By subscribers it is #110 in Motivation & Quotes, #156 in 🇪🇹 Ethiopia, #65 among Tigrinya channels, #15,229 worldwide.
Does ጥቅሳ ጥቅስ post ads?
None of its 28 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does ጥቅሳ ጥቅስ post?
Most often on Tuesday, around 17:00 UTC. It publishes about 10 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.