የህይወት ቅኔ🥀
🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 ✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩For any comment, promotion @Lil_ezrael
- 24 hours
- +54
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 9
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
የህይወት ቅኔ has 89,441 subscribers. A typical post is seen by about 332 people within a day, an engagement rate of 0.4%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 14 Nov | 89,441 | +53 | 2 | 26 |
| 13 Nov | 89,388 | −103 | 3 | 116 |
| 12 Nov | 89,491 | – | 2 | 27 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 1 h
- 27
When it posts
Times in UTC. 24 posts in 90 days.
Recent posts
-
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
26 views -
ONLINE ስራ🌐ተመልሷል ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ
27 views 1 Reactions -
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአህያ ልጅ ምን ይባላል ❓ ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
6 views -
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴 የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻 በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
-
መብራት ከጠፋ አንድ ሳምንት ሆኖቷል፣ የስልኬ ጃርጅ 5% በዛ ላይ እራት አልበላውም!። በዚህ ሁሉ መኃል የቤታችን በር ተንኳኳ። ስከፍተው በሩ ላይ አንድ ሰውዬ ቆሟል.. እኔ፦“አቤት?” ሰውየው፦“ለመብራት ኃይል ጥቆማ አድርገው ነበር?” እኔ፦“ኸረ አዎ ከጠፋ አንድ ሳምንት ሆኖናል። ልትሰራው ከሆነ ቆጣሪው ያውና..” ሰውዬው፦“ቴክኒሻን ከመሰልኩ ተሳስተሃል። እሱ የእኔ ስራ አይደለም። እኔ ከመብራት ኃይል ማለቴ ከመስራቤቴ ምሽት ምሽት ለተጠቃሚ ፖስታ የማደርስ ተላላኪ ነኝ” እኔ፦“ፖስታ ምን ይሰራልኛል። ከሰራችሁ ሰው ልካችሁ አሰሩት አቦ!።” ሰውዬው፦“አትጨነቅ ወንድሜ ይህን ፖስታ ስትከፍተው ስለመብራት መጥፋት ከዛሬ ጀምሮ መጨነቅ ታቆማለህ። አብሽር ዘመን አመጣሽ ችግሮች ዘመናዊ መፍትሔ እንዳላቸው አትዘንጋ” ሰውዬው ፖስታውን በእጄ አስጨብጦኝ ሄደ። ምን አይነት አዲስ ቴክኖሎጂ አመጡ በማለት የፈጠነ ፖስታውን ከፈትኩት። በውስጡም ነጭ ወረቀት አለው። በወረቀቱ ላይ ትልቅ አንፖል ተስሏል። ከአንፖሉ ስርም እንዲህ የምትል ጽሁፍ አለች፦“ውድ ደንበኛችን መብራት እንደጠፋቦት እናውቃለን። ነገር ግን አይጨነቁ ነገ ፀዐይ ይወጣል..” ☹ Semir ami
332 views 8 Reactions -
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
27 views 1 Reactions -
ONLINE ስራ🌐ተመልሷል ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ
28 views -
የሚስትህን ከንፈር ትስማለህ። ግን በጥርስ ብሩሿ ጥርስህን አትቦርሽም። የሮቶ ውኃ በቀጥታ አትጠጣም። ነገር ግን ፍራፍሬዎችን በሮቶ ውኃ አጥበህ ትመገባቸዋለህ። የሌላ ሰው እግር በገባበት ውኃ ፊትህን አትታጠብም። ግን ሰዎች መለመላቸውን የሚገቡበት ገንዳ ውስጥ ገብተህ ትዋኛለህ። ስለዚህ በራሱ የሚዘገንን ነገር የለም። "የሚዘገንን" ብሎ ትርጉም የሚሰጠው አእምሮህ ብቻ ነው። Tiktok ላይ የሰማሁት Semir ami😁
1,440 views 27 Reactions -
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ምክንያት ሳይኖር ይሄዳሉ፤ ግን እውነቱ ምክንያታቸው እኛ አንሆንም። ሰው ሲፈልግህ ይቆያል፤ ሲያስብህ ይጠይቃል፤ ስትጠፋ ይሻሀል፣ ሲወድህ አይተውህም፣ ምን ብታጠፋም ካንተ መለየትን እንደምርጫ አይወስድም። አንተም በዝምታ ተመልከት። የተወህን ሰው ቋሚ አልነበረም እንጂ... ብለህ እየው፣ ታዘብ። እኛ እንደራሳችን ለራሳችን በቂ ነን፤ ራሳችንን ካየነው ለራሳችን እንበቃዋለን። የጎደለህን ነገር ለራስህ ብትጠይቀው ራስህ ይመልስልሀል ምንም እንዳልጎደለህ። ስለዚህ “ምን አጠፋሁ?” ብለህ…ራስህን አትጠይቅ አንዳንድ ጊዜ መልሱ ቀላል ነው። ያ ሰው እኔን አልነበረም እናም ወደራሱ ሄደ ብለህ አስብ ልብህን ያዝ ከዚህ በላይ ስለሚገባን ትቶህ ሄዷል በል በቃ! ግን አስተውል! መቼም የማይተውህ እግዚአብሔር አለልህ! ምን እሱን ብትተው እና እልፍ ማይል እንደራቅከው ቢሰማህ፣ ድንገት ወደኋላ በዞርክ ቁጥር ግን ላንተ እጅግ ቅርብ ሆኖ ታገኘዋለህ! መሸሽ መቅረብ መሆኑን ልብ በል። በተረፈ ውስጥህ ላለው ለእግዚአብሔርህ ሁሉን ተውለት። ያኔ ሁሉን ነጊዜው መልካም አድርጎ ይሰራልሀል።
1,310 views 10 Reactions -
አባት የአስራ ስድስት ዓመት ልጁ ክፍል ሲገባ አንድ ደብዳቤ ያገኛል። "አባዬ " ይላል ማመልከቻ ደብዳቤ ላይ "ጉዳዪ..." የሚል ፅሁፍ የሚሰፍርበት ቦታ ላይ። አባት በመረበሽ ስሜት እጁ እየተንቀጠቀጠ ማንበብ ጀመረ "አባዬ ከዚህ በኋላ አትፈልጉኝ አታገኙኝም። ምክኒያቱም ባለፈው ሳወራት ካየኸኝ ሴትን አግብቼያት ልኖር ወስኛለሁ። አውቃለሁ በ ሀያ ዓመታት ትበልጠኛለች። አውቃለሁ ከጫት እስከመጠጥ እስከጋንጃ የሌለባት ሱስ የለም። አውቃለሁ አደንዛዥ ዕፅ ታከፋፍላለች። የታወቀች ወንጀለኛ ዱርዬ ናት። ግን አፍቅሬያታለሁ። ከእሷ ጋር ልኖር ወስኛለሁ። ደግሞ የአራት ወር ልጄን በሆዷ ይዛለች። ስለዚህ ወደናንተ አልመለስም አትጠብቁ ። " አባት ዕንባውን መቆጣጠር ተሳነው። በቁጭት በምን በደልኩት ስሜት ይንሰቀሰቅ ገባ። ዕንባውን ገታ አድርጎ ግርጌውን ሲያስተውል ወደ ቀጣይ ገፅ የሚጠቁም በቀይ እስክሪብቶ የተሳለ ቀስት ያያል። እየተጣደፈ ወደ ቀጣይ ገፅ ! እንባው ህቅ እያለው ወደንባቡ። "አባዬ የፃፍኩልህ በሙሉ ውሸት ነው። ልጅቷን አንድ ቀን ብቻ እሱንም በድንገት ነው ያገኘኋት። አላውቃትም አታውቀኝም። የአስረኛ ክፍል ካርዴን መሳቢያ ውስጥ አድርጌልሀለው። " አባት በግራ መጋባት ስሜት...
1,320 views 16 Reactions
-
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ምናልባት ዘውድ አልጫነ እንደሁ እንጂ ንጉሥ ነው። የሁላችንም አያቶች ለዚህች ሰንደቅ ተዋድቀዋል የሁላችንም አያቶች ደም የሁላችንም አያቶች አጥንት የሁላችንም አያቶች ነፍስ ለዚህች ሰንደቅ ክብር ፈሷል ፤ ተከስክሷል ፤ ተሰውቷል። ሀገር በሉአላዊነት ለመቀጠሏ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አያት የነፍስ አልያ የጊዜ መስዋዕትነት አለበት። ክብር ሞተው የተከበረች ሃገር ለሰጡን የከበሩ አያቶቻችን። እንዴት አመሻችሁ?
-
እግዚአብሔር ለማንም ለማንም... አሳልፎ አይስጣቹ።🙏
1,930 views 24 Reactions -
የዘመኑ ስልጣኔ ስልጣኔ ለአንድ ዘመን ወይም ለተወሰኑ አመታት የሚቆይ መንግስታዊ ስርአት ፣ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተፅዕኖ ያሳረፉበት የኑረት ለውጥ ነው። ዛዲያ ስልጣኔ ማለት ይኽ ከሆነ በዚህ ዘመን ላይ ያለውን ስልጣኔ እውነት ስልጣኔ ወይስ ምስስሎሽ? - ስልጣኔ የተባሉ ክስተቶች በተለያዩ ዘመናት ተፈጥረዋል ቆይተውም አልፈዋል። የዚህኛውን ዘመን ስልጣኔ ምን ለየት…
-
"ስለ ወዳጅነት እጅግ የተሳሳተ አመለካከት አለን። ወዳጅነት ከፍቅር በላይ ያለ ከፍተኛ የመንፈስ ደረጃ ነው። እሱ የፍቅር እውነተኛ ዋና ውህድና ማዕከል ነው። በእውነቱ፣ ፍቅር በጥልቀት እያደገ ሲሄድ ወደ ወዳጅነት ይለወጣል። እኛ ግን ስለ ወዳጅነት የተሳሳተ አመለካከት አለን። ወዳጅነት ዝም ብሎ ላዩን የሚደረግ ውጫዊ ትውውቅ፣ ፍቅር ግን እጅግ ጥልቅ እንደሆነ እናስባለን። ነገር ግን እውነተኛ ወዳጅነት ምን እንደሆነ አታውቀውም። ፍቅር የራሱ የሆነ ውጣ ውረድና ሁከት አለበት፤ ወዳጅነት ግን እጅግ የረጋና ሰላማዊ ነው። ምንም ዓይነት የከፍታና የዝቅታ ውዥንብር የለውም። አዎ፣ ፍቅር ያለው ዓይነት ስሜታዊ ጫፍ (Peak) ላይኖረው ይችላል፤ ነገር ግን ከዚያ ከፍታ በኋላ የሚከተለው ጥልቅ ሸለቆና ስቃይም አይኖርበትም። ፍቅር እረፍት ማጣት ነው፤ ወዳጅነት ግን እጅግ ታላቅ እረፍትና ሰላም ነው። አፍቃሪዎች ቢቀበሉትም ባይቀበሉትም፣ በሂደትና በዝግታ ወደ ወዳጅነት ይለወጣሉ። በመጀመሪያው ላይ ስለዚሁ ነገር የተሳሳተ አመለካከት ካለህ ግን ልብህ ሊሰበር ይችላል። በከንቱ ራስህን እያሳዘንክ ነው። ፍቅርን አውቀኸዋል፣ ከእሱ ጋርም ጥልቅ ቅርበት ነበረህ። አሁን ደግሞ ወዳጅነትንም ለማወቅ ሞክር፤ እሱን...
1,840 views 8 Reactions -
የ እ ው ነ ት ፡ መ ው ደ ድ ህ ን. . . ስ ት ቸ ረ ኝ ፡ እ ስ ከ ነ ፡ እ ን ከ ኔ ያ ን ተ ን ፡ አ ም ላ ክ ነ ት. . . ሲ ያ ስ ስ ፡ ስ ው ር ፡ ል ቤ አ ን ተ ም ፡ እ የ ፈ ለ ግ ኽ ፡ ሰ ው ነ ት ን ፡ ከ 'ኔ እ ኔ ም ፡ ስ ከ ም ር ፡ በ ላ ይ ፡ በ ላ ይ ፡ ኩ ነ ኔ አ ን ተ ም ፡ ካ ለ ህ በ ት ፡ እ ኔ ም ፡ ከ ም ድ ር ፡ ሆ ኜ ሲ ያ ሳ ዝ ነ ኝ ፡ ል ፋ ት ህ ፡ ሳ ዝ ን ፡ በ ድ ክ መ ቴ. . .
-
አንዳድ ፈገግታዎች ከፊትህ ይጠፋሉ 😞 ፥ መላ አካልህን ለማጠንከር 😊 Respect
1,610 views 3 Reactions -
የዘመኑ ስልጣኔ ስልጣኔ ለአንድ ዘመን ወይም ለተወሰኑ አመታት የሚቆይ መንግስታዊ ስርአት ፣ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተፅዕኖ ያሳረፉበት የኑረት ለውጥ ነው። ዛዲያ ስልጣኔ ማለት ይኽ ከሆነ በዚህ ዘመን ላይ ያለውን ስልጣኔ እውነት ስልጣኔ ወይስ ምስስሎሽ? - ስልጣኔ የተባሉ ክስተቶች በተለያዩ ዘመናት ተፈጥረዋል ቆይተውም አልፈዋል። የዚህኛውን ዘመን ስልጣኔ ምን ለየት ያደርገዋል? ምናልባት ስልጣኔ መስሎ የታየ ነገር ሁሉ በፍጥነት መሰራጨቱ ? ሁሉም ሰው የፋብሪካ ምርት ይመስል የተመሳሰለበት ሁናቴ ከዚህ በፊት በአንድ ወቅት ከሚፈጠሩ ስልጣኔዎች አንፃር ይህንን ለየት የሚያደርገው ይመስለኛል። ሰዎች ተመሳሳይ አነጋገር ፣ ተመሳሳይ ዘፈን ምርጫ፣ ተመሳሳይ አረማመድ፣ ተመሳሳይ ሁኔታ፣ ተመሳሳይ የቋንቋ ዘዬ እና መሰል ነገሮችን መጠቀም ከጀመሩ ሰነባብተዋል ምናልባትም እነዚህ ነገሮች የተሰራጩት በማህበራዊ ሚዲያው በኩል ነው እና ያ ከጫፍ እስከ ጫፍ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆነው ሰው በሙሉ ተደራሽ ስለሚሆን የሚያየውን ነገር እንደመሰልጠን መቁጠር ሊሆን ይችላል። ይህ ምስስሎሽ የዘመኑን ሰው በሙሉ የተመሳሳይ ስሜት ተጋሪ አድርጎታል ያ የዚህ ጉዳይ መልካም ገፅታ ነው።...
1,610 views 6 Reactions -
Fight Club 📽️
1,580 views 4 Reactions -
ሂሳብ Transfer አድርጌ ስጨርስ «አንዴ ፎቶ ላንሳው?» ብሎ ወስዶ አልበላም አልጠጣም ብዬ የገዛሁትን ስልክ ጣለው። አቤት ድንጋጤዬ በስማም 😭 ያምሃል እንዴ ምናምን ብዬ ጮውኩበት። ከዛ… ያን ቀን አብራኝ የነበረችው ልጅ አትደውልም ምናምን… ጠፋች። ስደውል አታነሳም። weird huh?… አልወደደችኝም ማለት ነው። ከዛ… ቅድም tiktok ላይ "first date ላይ ምን አድርጎሽ ነው የዘጋሽው" የሚል ፖስት መጣልኝ። ኮመንት ለማየት ገባሁ። «አስተናጋጅ ሲያመነጫጭቅ» ብላለች የኔው ጉድ ናት 😄 … ስላልመታሁት ነው? ይሄ አማርኛ ፊልም የማያመጣብን ጉድ የለም! Semir ami
1,560 views 14 Reactions -
Fight Club 📽️
1,460 views Photo
Questions about የህይወት ቅኔ
How many subscribers does የህይወት ቅኔ have?
የህይወት ቅኔ (@misteriouslife) has 89,441 subscribers as of November 15, 2026.
How many people see a post on የህይወት ቅኔ?
A typical post gets about 330 views within 24 hours, roughly 0% of its subscribers (the ERR).
What is የህይወት ቅኔ about?
It is listed in Motivation & Quotes, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 ✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩For any comment,...”
Where does የህይወት ቅኔ rank?
By subscribers it is #1 in Motivation & Quotes, #17 in 🇪🇹 Ethiopia, #11 among Tigrinya channels, #744 worldwide.
Does የህይወት ቅኔ post ads?
None of its 24 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does የህይወት ቅኔ post?
Most often on Friday, around 14:00 UTC. It publishes about 6 posts a week.
Statistics updated 31 minutes ago.