አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ
- 24 hours
- +4
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 5
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ has 1,038 subscribers. A typical post is seen by about 329 people within a day, an engagement rate of 31.7%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 12 Nov | 1,038 | +4 | 0 | – |
| 11 Nov | 1,034 | +4 | 1 | 561 |
| 10 Nov | 1,030 | – | 1 | 120 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 days
- 122
- 7 days
- 325
When it posts
Times in UTC. 22 posts in 90 days.
Recent posts
-
ስራህ ስራ ለሌለው ሰው ህልሙ ነው የምትኖርበት ቤትም መጠለያ ላጣ ሰው ህልሙ ነው ያንተ ፈገግታ ድብርት ላጠቃው ሰው ህልሙ ነው ጤናህ የጤና እክል ላጋጠመው ሰው ህልሙ ነው ስለዚህ ወዳጄ አንዳንድ አስቸጋሪ ጊዜያት ያንተን በረከት እንዲያስረሱ አትፍቀድላቸው በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በረከትህን አይተህ ፈጣሪህን አመስግን 🙏 Share @ethio_tksa_tks
561 views 5 Reactions -
«ልጅ ሆኜ ነብሴን እጅግ ደስ የሚላት ጢቢ፣ ጢቢ ስጫወት ነበር። ጎረምሳ ሆኜ ነብሴን እጅግ ደስ የሚላት ሴት ልጅን ሳቅፍ ነበር።ዛሬ አርጅቼ ነብሰን እጅግ ደስ የሚላት ልጂ ስትስቅ ሳይ ነው። አሁን እነዚህን ሶስት እኔዎች ሳስተያያቸው እን ድ ሰው ናቸው?..... እኔ ሽማግሌውስ አንድም፣ አራትም ብሆን ይኸው እዚህ አለሁ፡፡ ያ እኔ የምለው ልጅና ያ እኔ የምለው ጎረምሳ ግን የት ሄዱ? የኔ ትውስታ ውስጥ ከልጅየውም ከጎረምሳውም ከብዙ በጥቂቱ እንደ ፊልም ተቀርፆ ይገኛል እንጂ እነሱ ግን የሉም።.» #ጋሽ ስብሀት ...እግረ መንገድ ከመፅሀፍት መንደር
120 views 3 Reactions -
አታድርጉት! • ገንዘብን ለማግኘት ብላችሁ ጤንነታችሁን አትሰው! • ሰዎችን ላለማጣት ብላችሁ ከራሳችሁ ጋር አትለያዩ! • ስልጣንን ለመጨበጥ ብላችሁ ከሕብረተሰብ ጋር አትጣሉ! • አጉል ልማዳችሁን ላለመልቀቅ ብላችሁ ከሕይወት መስመር አትውጡ! • ላለመሸነፍ ብላችሁ ቤተሰባችሁን አታፈራርሱ! ይቅርባችሁ! Share @ethio_tksa_tks
133 views 4 Reactions -
ፈጣሪህን እንዲህ በለው ፈጣሪዬ ኾይ በማይታወቀው ነገ ውስጥ "መልካሙን" በክፉ ዘመን " ተስፋ ማድረግን" በደስታ ጊዜ "መረጋጋትን" ላለፈው ትናንት "ይቅር ባይነትን" ስጠኝ!!! አሜን። @ethio_tksa_tks
150 views 4 Reactions -
እራቁቱን መጥቶ ባዶ እጁን ለመሄድ ሰው እንዴት ይተጋል ሰውን ለማስወገድ? አንተ ተላላ ሰው እባክህ ተመከር ቀኑ ሳይጨላልም ሰው ለመሆን ሞክር
169 views 3 Reactions -
"ለእግር ኳስ ለሚጫወት ሰው ደስታ የሚመች ታኬታ ጫማ ነው። ያረጀ ጫማ ላለው ሰው ደስታ ደግሞ አዲስ ጫማ ነው። አዲስ ጫማ ላለው ሰው ደስታ የበለጠ የሚያምር የሚመች ጫማ ነው። እርግጥ ነው፣ እግር የሌለው ሰው እግር ኖሮት ያለ ጫማ መራመድ ይመርጣል። ደስታን በሌለህ ነገር ሳይሆን ባለህ ነገር ለካ።" @ethio_tksa_tks
171 views 5 Reactions -
የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያህ ይተምኑልሃል፤ ጫማ ከሌለህ እግርህ አይታምይም፤ መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩትን ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ.. ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ! ፦እያዩ ፈንገስ -ፀሀፊ በረከት በላይነ SHARE||@ethio_tksa_tks
203 views 4 Reactions -
ህይወት ራስን ማግኘት ሳይሆን ራስን መስራት ነው
-
ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ስታጡ ጓደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ፣ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ "#ፈጣሪ_ከእኔ_ጋር_ነው!"
749 views 6 Reactions -
ሁላችንም የምንመርጥ ኃጢአተኞች ነን። የሚመቸንን ኃጢአት እንመርጣለን፣ እኛ የማይመቸንን ኃጢአት የሰሩት ላይ ደግሞ እንፈርዳለን።" ©Shams Tabrizi SHARE||@tksa_tks
197 views 5 Reactions
-
#ልጅ ፡ አባቴ ባህሪዬ እንዴት ቢሆን ደስ ይልሃል ? #አባት፡ እንደዚህ ሁን ልጄ #ልጅ ፡ እንዴት ? #አባት ፡ እንደ ውሃ ሁን ባስቸገረ ግዜ እሳትን ቢያጠፋም በተፈለገ ጊዜ ግን እንዲገኝ ዛፍ ማሳደጉን አይተውምና ፤ እንደጨውም ሁን ለሁሉም ምግብ ቢፈለግም በቀላሉ ይገዛ ዘንድ ግን-ዋጋው ውድ አይደለምና ፤ ከሁሉ ከሁሉ-ግን እንደ ወተት ሁን በተውት ግዜ በሌላ-መልክ ተመልሶ ይመጣል እንጅ አይበላሽምና-በተገፋም ግዜ ከፍ ከፍ ይላልና። #ልጅ፡ እሽ አባቴ እንዳልሆንስ የምትፈልገው የለም ? #አባት አለ ልጄ፤ እንደዚህ አትሁን #ልጅ ፡ እንዴት ? #አባት፡ልጄ ሆይ እንደ መርፌ አትሁን የሌሎች ብዙ ቀዳዳ እየደፈነ የራሱን አንዷን መድፈን አይችልምና፤ እንደ መቋሚያም አትሁን ለሌሎች መደገፊያ እየሆነ ለራሱ ግን መቆም አይችልምና ፤ Share @ethio_tksa_tks
-
..የዩናይትድ ኪንግደም ፡ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት፡ ዊንስተን ቸርችል እንዲህ ብሎ ነበር..... "አንድ ቀን ወደ ቢቢሲ ቢሮ ፡ ለቃለ መጠይቅ ፡ ለመሄድ ታክሲ ያዝኩኝ፤ ቢሮዉ እንደደረስኩ፡ ባለታክሲውን ቃለ- መጠይቁን ጨርሸ ፡ እስክመለስ ለ40 ደቂቃ ያህል እንዲጠብቀኝ ጠየቅኩት። ባለ ታክሲዉም ይቅርታን በማስቀደም "አልችልም ፡ ምክንያቱም እቤቴ ሂጄ ከደቂቃዎች በኋላ ፡ ዊንስተን ቸርችል የሚያደርገዉን ቃለመጠይቅ መስማት እፈልጋለሁ።"አለኝ የእኔን ንግግር ለመስማት ይህን ያህል በመጓጓቱ በጣም ተደነቅሁ፤ ኩራት ቢጤም ተሰማኝ።ማንነቴን ሳልገልፅለት ለታክሲ አገልግሎቱ መክፈል ከሚጠበቅብኝ በላይ መልሱ ስላስደሰተኝ 10 ፓዉንድ ሰጠሁት ባለ ታክሲዉም የሰጠሁት ብር በደስታ አየቆጠረ "ጌታዬ እስከ ምትፈልገዉ ስዓት ድረስ እጠብቅሃለሁ፡ ሲፈልግ ዊንስተን ቸርችል ገደል መግባት ይችላል!"ብሎኝ አረፈ...... SHARE @ethio_tksa_tks
972 views 7 Reactions -
ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ስታጡ ጓደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ፣ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ "#ፈጣሪ_ከእኔ_ጋር_ነው!"
749 views 6 Reactions -
ለአንድ ጥበበኛ:- "እገሌ እኮ መብረር ይችላል" አሉት። "ምኑ ይገርማል ታዲያ ከርሱ ያነሱት እን ዝንብ እና ትንኝ ሁሉ ይበሩ የለም እንዴ!" በማለት አጣጣለባቸው። "እንትና እኮ ውሃ ላይ መሄድ ይችላል ።" አሉት። " ምኑ ይገርማል ታዲያ ቁራጭ ጣውላም ባህር ውሃ ላይ ቢጥሉት አይሰጥምም ውሃ ላይ ይሄዳል እኮ" አላቸው። "እንግዲያውስ ባንቱ እይታ ገራሚው ነገር ምንድነው? " አሏቸው። " እጅግ አስደናቂው ነገር ሰዎች የያዙትን ዓላማና መርህ ሳይለቁና ሳይስቱ በከባድ ፈተናዎች መሃል ከሰዎች ጋር መኖር ፣ አለመዋሸት፣ አለመስረቅ፣ አለማታለል፣ እምነት ለጣሉብህ መታመን ፣ የተማመኑብህን አለማሳፈር፣ ሰዎችን በየትኛውም መልኩ ልባቸውን አለመስበር. . . እጅግ አስደናቂው ነገር ይህ ነው ብለው መለሱላቸው !!! @ethio_tksa_tks
714 views 3 Reactions -
ስራህ ስራ ለሌለው ሰው ህልሙ ነው የምትኖርበት ቤትም መጠለያ ላጣ ሰው ህልሙ ነው ያንተ ፈገግታ ድብርት ላጠቃው ሰው ህልሙ ነው ጤናህ የጤና እክል ላጋጠመው ሰው ህልሙ ነው ስለዚህ ወዳጄ አንዳንድ አስቸጋሪ ጊዜያት ያንተን በረከት እንዲያስረሱ አትፍቀድላቸው በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በረከትህን አይተህ ፈጣሪህን አመስግን 🙏 Share @ethio_tksa_tks
561 views 5 Reactions -
ለሁሉም ጊዜ አለው ለመረዳት፣ ላለመረዳት፣ ለመሳሳት፣ ለመስተካከል፣ ቀና ለማለት፣ ለመጉበጥም፣ ስኳር ከሰማይ የሚረግፍበት ዘመን አለ፣ ጥብስም የሚመለክበት፣ የመጠጣት ጊዜ አለው፣ የመጥመቅ ጊዜ አለው፣ ጠጥቶም የመሽናት፣ የመውለድ ጊዜ አለው፣ የማደግም ጊዜ አለው፣ የመጎርመስም ጊዜ አለው፣ ጎርምሶ የመውደድም፣ ብስክሌት የመጋለብ፡፡ የጋለቡትንም የመስበር፡፡ የሰበሩትንም የመጠገን፡፡ የጠገኑትን መልሶ የመጋለብ፡፡ ጊዜ አለው በሬ የሚያርስበት፡፡ ለስጋም ወደ ገበያ የሚነዳበት፣ ከገበያም ተወስዶ የሚታረድበት፡፡ ጊዜ አለው ወደ ጥብስ የሚለወጥበት፡፡ ጊዜ አለው ማዕዳችን ላይ የሚከነበልበት፡፡ ጊዜ አለው ዲያቆን መሆን፣ ጊዜ አለው ነጋዴም መሆን፣ በተፃብኦ ማፍቀር እሱም አልፎ በቀን ሕልም መውደድ፣ ቀለበትን የማጣት እሱንም መልሶ የማግኘት፣ ጊዜ አለው ለማፍቀርም፣ ጊዜ አለው አፍቅሮ ለመለያየትም ጊዜ አለው ገመና ገመና ላይሆን፡፡ ጊዜ አለው ግዙፉ አውድ ረቂቅ አውድ የሚሆንበት፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል <<ልበሙሉነት ብቻውን ያለ ትክክለኛ መረጃ ምንም ነው። ሳታውቅ 'አውቀሃል' ካለህ አገልግሎትህ መስዋዕት መሆን ብቻ ነው።>> መረቅ 📚 © አዳም ረታ SHARE @ethio_tksa_tks
-
በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ ምህረትህ በእኔ ላይ ገነነ እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ ከትቢያ ከአመድ ላይ ያነሳኝ🤲❤️
307 views 7 Reactions -
ጥሩ ዛፍ ከተጠጋህ ጥሩጥላ ታገኛለህ ጥሩ ጓደኛ ከተጠጋህ መልካም ነገር ትማራለህ
292 views 5 Reactions -
የጤና ችግር እስኪያጋጥመን ድረስ በየቀኑ ምን ያህል ዕድለኛ እንደሆንን አናስተውልም። #በረከታችንን_እናመስግን ❤️
289 views 6 Reactions -
ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚያብሄር ምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት ስለማይመለሱ ዝም : 👉 ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። 👉 ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። 👉 ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። 👉 ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ። 👉 ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ 👉 ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። 👉 ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። 👉 ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። እንደውም አንድ የሀገራችን ተረት አለ"ባልና ሚስት አህያ እየነዱ ሲሄዱ ተቺዎች አገኙዋቸውና ፦"እንከፎች አህያዋ ሳለች እንዴት አይሳፈሩባትም" ሲሉ ባል ሰማና ሚስቱን " በይ ፍጠኚና አህያዋ ላይ ተሳፈሪ" - አላት። ትንሽ እንደሄዱ ሌሎች ተቺዎች ፦ "ይች ባለጌ ፥ ባል በእግር እየሄደ ሚስት በጋማ ከብት" ብለው ወረፏቸው።ባል ሚስቱን አስወርዶ አህያዋ ወገብ ላይ ቂብ አለ ፤ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ተቺዎች አገኝዋቸው ፦ "የተረገመ ሚስቱን በእግር እያስኬደ እሱ በአህያዋ ብለው ወረዱባቸው ። ባልና ሚስት ድንገት ቢተዉን ብለው አህያዋ ላይ ሲፈናጠጡ ሌሎች ተቺዎች ደም አገኙዋቸው...
288 views 6 Reactions
Questions about አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ
How many subscribers does አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ have?
አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ (@ethio_tksa_tks) has 1,038 subscribers as of November 12, 2026.
How many people see a post on አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ?
A typical post gets about 330 views within 24 hours, roughly 32% of its subscribers (the ERR).
What is አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ about?
It is listed in Motivation & Quotes, and posts mostly in Tigrinya.
Where does አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ rank?
By subscribers it is #101 in Motivation & Quotes, #42 in 🇪🇹 Ethiopia, #3 among Tigrinya channels, #8,750 worldwide.
Does አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ post ads?
None of its 22 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does አትዮ ጥቅሳ ጥቅስ post?
Most often on Tuesday, around 17:00 UTC. It publishes about 9 posts a week.
Statistics updated 1 hour ago.