Skip to content
TelegramInformer

Remedial Class

@remedial_2019batch Education Tigrinya

ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::

Open in Telegram
Subscribers
15,538
24 hours
−28
7 days
–
30 days
–
Average post reach
3,310
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
21.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
3.6
Average over 30 days
Mentions
3
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
1.06%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
52
Reposts
–
Comments
–
Citation index
7.4
Cited by 2 channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 33 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Remedial Class has 15,538 subscribers. A typical post is seen by about 3,310 people within a day, an engagement rate of 21.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
25 Nov 15,538 −29 0 –
24 Nov 15,567 +6 3 2,996
23 Nov 15,561 −6 3 3,750
22 Nov 15,567 −7 2 4,505
21 Nov 15,574 −24 2 4,480
20 Nov 15,598 – 3 5,643

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
936
3 h
1,382
6 h
2,126
12 h
2,413
24 h
3,310
48 h
3,794
3 days
4,288
7 days
5,417

When it posts

Times in UTC. 33 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የRemedial Program ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በ 2019 ዓ/ም 2287 ተማሪዎችን በሶስቱ ካምፓሶቹ እየተቀበለ እንደሆነ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ የ ሪሚዲያል ተማሪዎቹም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቱን በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ለጥፏል። JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    2,700 views 25 Reactions Photo
  2. Open post

    #BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። Bonga remedial group👇 https://t.me/+oERTOqPa3mtlNjM0 JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    3,130 views 19 Reactions Photo
  3. Open post

    Good morning fam😇

    3,160 views 72 Reactions
  4. Open post

    ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በቅርቡ ይጠናቀቃል⚠️ 💭 በRemedial Special Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። ✅የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የምንሰጣችሁን Video,Note,questions,Exams በደምብ አድርጋችሁ እያጠናችሁ ተዘጋጁ።ያላችሁ ጊዜ አጭር ነዉ!! 💬በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ በዚህ @Remedial_specials አግኙን። 📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: ለተጨማሪ መረጃ ➡️@Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    3,570 views 17 Reactions
  5. Open post

    #REMEDIAL ጅግጂጋ ዩኒቨርስቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት የ 2019 የሬሜዲያል ተማሪዎቻቸውን መቀበል የጀመሩ ሲሆን በነገው እለት ማለትም ህዳር 15/2019 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አዲስ የተመደቡለትን የሬሜዲያል ተማሪዎች መቀበል ይጀምራል:: JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    3,760 views 32 Reactions Photo
  6. Open post

    ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል። በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፁ መረጃዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስረድቷል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይፋዊ ጥሪ እስከሚያደርግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል:: JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    3,920 views 42 Reactions Photo
  7. Open post

    👋እስካዉን ለሪሚድያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች👇 1. ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ 2. ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ 3. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ 4. መቐለ ዩኒቨርስቲ 5. ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ 6. አክሱም ዩኒቨርስቲ 7. ራያ ዩኒቨርስቲ 8. መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 9. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ናቸው 10. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ 11. አሶሳ ዩኒቨርስቲ 12. ወራቤ ዩኒቨርስቲ 13. ጂማ ዩኒቨርስቲ 14. ወለጋ ዩኒቨርስቲ 📅አብዛኛዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ አድርገዋል እነዚ የቀሩም ሰሞኑን ይጠራሉ ብለን እንጠብቃለን። Remedial Special Class ያልተቀላቀላችሁ አሁንም ምዝገባ እንደቀጠለ ነዉ፣ ተመዝግባችሁ ዛሬዉኑ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ👋 ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: 💬ለተጨማሪ መረጃ👇 @Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch✅

    4,540 views 37 Reactions
  8. Open post

    የጥሪ ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ ➡️የመግቢያ ቀናት ህዳር 29 እና 30/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል:: Debremarkos remedial group👇 https://t.me/+LnAft5Pk5qZmYWM0 JOIN: @Remedial_2019batch ✅

    4,470 views 15 Reactions Photo
  9. Open post

    🌐አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው😎። ዋናው ለአላማህ የምትችለውን ሁሉ ማድረግህ ነው፤ ይሄ ጊዜ አልፎ እንዳይቆጭህ አሁን ዋጋ ክፈል። ዉዶች በርቱልን❤ 👥ከእኛ ጋር ዝግጅቱን በሚገባ አድርጎ አንድም ሚወድቅ ተማሪ አይኖርም👌። እስካዉን Remedial Special Class ያልተቀላቀላችሁ አሁንም በራችን ክፍት ነዉ፣ ተመዝግባችሁ ዛሬዉኑ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ👋 ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: 💬ለተጨማሪ መረጃ👇 @Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch✅

    4,620 views 34 Reactions
  10. Open post

    Good morning fam

    4,340 views 60 Reactions

Questions about Remedial Class

How many subscribers does Remedial Class have?

Remedial Class (@remedial_2019batch) has 15,538 subscribers as of November 25, 2026.

How many people see a post on Remedial Class?

A typical post gets about 3,300 views within 24 hours, roughly 21% of its subscribers (the ERR).

What is Remedial Class about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::”

Where does Remedial Class rank?

By subscribers it is #429 in Education, #210 in 🇪🇹 Ethiopia, #107 among Tigrinya channels, #9,738 worldwide.

Does Remedial Class post ads?

None of its 33 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.