Remedial Class
- №429 в категории «Образование»
- №210: 🇪🇹 Эфиопия
- №107 среди каналов на языке «тигринья»
- №9 738 в мире
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::
- 24 часа
- −28
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 52
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Remedial Class»: 15 538. Средний охват поста за сутки около 3 310, вовлечённость 21,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 15 538 | −29 | 0 | – |
| 24 ноя | 15 567 | +6 | 3 | 2 996 |
| 23 ноя | 15 561 | −6 | 3 | 3 750 |
| 22 ноя | 15 567 | −7 | 2 | 4 505 |
| 21 ноя | 15 574 | −24 | 2 | 4 480 |
| 20 ноя | 15 598 | – | 3 | 5 643 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 1 ч
- 936
- 3 ч
- 1 382
- 6 ч
- 2 126
- 12 ч
- 2 413
- 24 ч
- 3 310
- 48 ч
- 3 794
- 3 дня
- 4 288
- 7 дней
- 5 417
Когда публикует
Время по UTC. 33 поста за 90 дней.
Последние посты
-
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የRemedial Program ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በ 2019 ዓ/ም 2287 ተማሪዎችን በሶስቱ ካምፓሶቹ እየተቀበለ እንደሆነ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ የ ሪሚዲያል ተማሪዎቹም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቱን በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ለጥፏል። JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
#BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። Bonga remedial group👇 https://t.me/+oERTOqPa3mtlNjM0 JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
Good morning fam😇
3 160 просмотров 72 Реакции -
ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በቅርቡ ይጠናቀቃል⚠️ 💭 በRemedial Special Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። ✅የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የምንሰጣችሁን Video,Note,questions,Exams በደምብ አድርጋችሁ እያጠናችሁ ተዘጋጁ።ያላችሁ ጊዜ አጭር ነዉ!! 💬በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ በዚህ @Remedial_specials አግኙን። 📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: ለተጨማሪ መረጃ ➡️@Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch ✅
3 570 просмотров 17 Реакции -
#REMEDIAL ጅግጂጋ ዩኒቨርስቲ እና ደባርቅ ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት የ 2019 የሬሜዲያል ተማሪዎቻቸውን መቀበል የጀመሩ ሲሆን በነገው እለት ማለትም ህዳር 15/2019 የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ አዲስ የተመደቡለትን የሬሜዲያል ተማሪዎች መቀበል ይጀምራል:: JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል። በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፁ መረጃዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስረድቷል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይፋዊ ጥሪ እስከሚያደርግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል:: JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
👋እስካዉን ለሪሚድያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች👇 1. ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ 2. ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ 3. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ 4. መቐለ ዩኒቨርስቲ 5. ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ 6. አክሱም ዩኒቨርስቲ 7. ራያ ዩኒቨርስቲ 8. መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ 9. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ናቸው 10. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ 11. አሶሳ ዩኒቨርስቲ 12. ወራቤ ዩኒቨርስቲ 13. ጂማ ዩኒቨርስቲ 14. ወለጋ ዩኒቨርስቲ 📅አብዛኛዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ አድርገዋል እነዚ የቀሩም ሰሞኑን ይጠራሉ ብለን እንጠብቃለን። Remedial Special Class ያልተቀላቀላችሁ አሁንም ምዝገባ እንደቀጠለ ነዉ፣ ተመዝግባችሁ ዛሬዉኑ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ👋 ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: 💬ለተጨማሪ መረጃ👇 @Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch✅
4 540 просмотров 37 Реакции -
የጥሪ ማስታወቂያ #Debremarkos_University በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ ➡️የመግቢያ ቀናት ህዳር 29 እና 30/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል:: Debremarkos remedial group👇 https://t.me/+LnAft5Pk5qZmYWM0 JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
🌐አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው😎። ዋናው ለአላማህ የምትችለውን ሁሉ ማድረግህ ነው፤ ይሄ ጊዜ አልፎ እንዳይቆጭህ አሁን ዋጋ ክፈል። ዉዶች በርቱልን❤ 👥ከእኛ ጋር ዝግጅቱን በሚገባ አድርጎ አንድም ሚወድቅ ተማሪ አይኖርም👌። እስካዉን Remedial Special Class ያልተቀላቀላችሁ አሁንም በራችን ክፍት ነዉ፣ ተመዝግባችሁ ዛሬዉኑ ልትቀላቀሉን ትችላላችሁ👋 ለመመዝገብ ይህን😬@Remedialtutor_bot ቦት ተጠቀሙ:: 💬ለተጨማሪ መረጃ👇 @Remedial_supportbot ©Remedial Special Class JOIN: @Remedial_2019batch✅
4 620 просмотров 34 Реакции -
Good morning fam
4 340 просмотров 60 Реакции
-
#ዘንድሮ_ተረኞች_እናንተ_ናችሁ ዉድ የ2019 Remedial ተማሪዎቻችን🤗 አምና በRemedial Special Class አብረዉን ያሳለፉ ተማሪዎቻችን ዉጤታቸዉን እና የሰጡንን feedback ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ😊ዘንድሮም ከዚህ በላይ ሁላችሁም አሪፍ ዉጤት ሰርታችሁ እንድታልፉ ከፍተኛ እገዛ ምናደርግላችሁ ይሆናል✅ አምና ከተማሪዎቻችን ጋር የነበረን ቆይታ 👇 https://t.me/+CuUj7n0zLKAxMGE0 https://t.me/+CuUj7n0zLKAxMGE0
6 610 просмотров 20 Реакции -
የጥሪ ማስታወቂያ #Mattuuniversity በ2019 መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ(Remedial) በሙሉ ምዝገባ ከህዳር 28 እስከ 29 /2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። Mattu remedial group👇 https://t.me/+ejYyHb4kY-FiZDA0 JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
#WachemoUniversity በ 2019 ዓ.ም ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ 📅 የመግቢያ ቀናት ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም A-M Alphabet ➡️ Main Campus (Hossana) M-Z Alphabet ➡️ Durame Campus (Durame) ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። Wachamo remedial group 👇 https://t.me/+6otCNYPQ39IxZWNk JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
እስካሁን ለ ሬሜዲያል ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር 📆ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች 1. Debre Tabor University ( ህዳር 10 እና 11) 2. Wolaita Sodo University( ህዳር 15) 3. Salale University (ህዳር 9 እና 10) 4. Bulehora University(ህዳር 10 እና 11) 5. Dilla University ( ህዳር 17 እና 18) 6. Wolkite University ( ህዳር 21 እና 22) 7. Jigjiga University ( ህዳር 14 እና 15) 8. Mizan Tepi University ( ህዳር 21 እና 22) 9. Wollo University ( ህዳር 21 እና 22) 10. Debark University ( ህዳር 14 እና 15) 11. Dambi Dollo University ( ህዳር 28 እና 29) 12. Samara University (ህዳር 17 እና 18) 13. Arsi University (ህዳር 24 እና 25) 14. Borana University (ህዳር 17 እና 18) 📆የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 1. Kabridehar University 2. Woldia University 3. Gambella University 4....
6 030 просмотров 77 Реакции -
የዘንድሮዉ ከአምና የተሻለ ስኬት ይሆናል የምንለዉ በምክንያት ነዉ።ገና ካሁኑ ተማሪዎቻችን እምነታቸዉን በኛ ላይ ጥለዉ ዝግጅታቸዉን ጀምረዋል። አንድ ለሁላችሁም ልንላችሁ የምንችለዉ ነገር በአመቱ መጨረሻ ዉጤታችሁ ተሳክቶ ለምስጋና እንደምትበቁ እና ከእኛ ጋር በመዘጋጀታችሁ እንደምትኮሩ ሙሉ እምነት አለን🤗 በርቱልን💪❤️ 📚እስካዉን ያልተቀላቀላችሁን ተማሪዎች ሳታመነቱ እና ጊዜዉ ሳይሄድባችሁ ተቀላቀሉን።…
5 880 просмотров 18 Реакции -
#Bahrdar_University ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች በሙሉ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች ምዝገባ ከህዳር 21 እስከ 22/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። የምዝገባ ቦታ፦ 📌ለማህብራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሰላም ግቢ 📌ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንዘልማ ግቢ Bahirdar remedial group 👇 https://t.me/+xTENpynBUtJiNjJk JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
የተጠራችሁ👍 ያልተጠራችሁ😢 ግቢ የገባችሁ🙏 React አርጉ እስቲ
5 740 просмотров 753 Реакции -
Kehulum befit sile digafachu thanks malet feligalewu..... Sile inante timhirt minim malet alchilim, betam bemigerm ina legna bemigeba menged iyastemarachu nw, timhirtu mulu be mulu temechitognal..... Gn inde hasab mansat yemifeligew neger binor 👉 yeteleyayu tiyake na worksheet Be video bitiserulin turu nw .....
5 560 просмотров 5 Реакции -
የጥሪ ማስታወቂያ #Dambidolouniversity ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ አዲስ የሬሜዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ዝርዝር መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል:: JOIN: @Remedial_2019batch ✅
-
Ye ewnet remedial special class le egna lemtadergut neger betam arf ena Desi yemyasegn nw yemr betam lameseginachiw wedalew belela yenante siket yegna malef newuna bertulin enwedachiwalen egizabiher amlak yibarkachiw
5 450 просмотров 34 Реакции
Вопросы о канале «Remedial Class»
Сколько подписчиков у канала «Remedial Class»?
У канала «Remedial Class» (@remedial_2019batch) 15 538 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Remedial Class»?
Средний пост набирает около 3 300 просмотров за 24 часа, это примерно 21 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Remedial Class»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::»
Какое место занимает канал «Remedial Class»?
По числу подписчиков: №429 в категории «Образование», №210: 🇪🇹 Эфиопия, №107 среди каналов на языке «тигринья», №9 738 в мире.
Публикует ли канал «Remedial Class» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 33 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.