Skip to content
TelegramInformer

Temari News

@temarinews Education Tigrinya

ተማሪዎች ነክ መረጃ የምታገኙበት ቻነል! - ስለ 12ኛ ክፍል ውጤት - ስለ Remedial - ስለ Exit exam - ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ - ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች Notes Contact: @Shimshon01 If not online: @BihereZ

Open in Telegram
Subscribers
129,032
24 hours
−308
7 days
−507
30 days
–
Average post reach
7,699
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
6%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
5.3
Average over 30 days
Mentions
1
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.24%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
24
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
1%
1 of 68 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Temari News has 129,032 subscribers. A typical post is seen by about 7,699 people within a day, an engagement rate of 6%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
25 Nov 129,032 −83 1 1,760
24 Nov 129,115 −227 6 5,355
23 Nov 129,342 +321 6 8,530
22 Nov 129,021 −102 9 8,861
21 Nov 129,123 +54 7 8,574
20 Nov 129,069 −227 7 9,544
19 Nov 129,296 −158 4 8,962
18 Nov 129,454 −52 5 9,952
17 Nov 129,506 – 6 12.1K

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
1,861
3 h
3,716
6 h
4,993
12 h
6,060
24 h
7,614
48 h
9,658
3 days
11.1K
7 days
14.6K

When it posts

Times in UTC. 68 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ✨ አዲስ ጨረታ ተጀምሯል! 📱 Samsung Galaxy A16 5G ዘመናዊ ስማርት ስልክ በሳንቲሞች ብቻ የራስዎ የማድረግ ዕድልዎ ደርሷል! ✨ 🏆 ከሌሎች ተሳታፊዎች ጋር ያልተደገመ ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበ ተሳታፊ ያሸንፋል። ጨረታውን ይክፈቱና አሁኑኑ ይሳተፉ! አሁኑኑ ቦታችንን ይክፈቱ፣ ተጫርተው ያሸንፉ! 🔗 https://t.me/GobezBidbot/app ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን 👉 @gobezbid ይቀላቀሉ!

    1,760 views 8 Reactions Photo
  2. Open post

    #EthiopianAviationUniversity የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ እና በቀጣናው በአቪዬሽን ሥልጠና፣ በሰው ሀብት ልማት ግንባታ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት በማቅረብ ላበረከተው አስተዋፅዖ በ58ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር (AFRAA) ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተሸልሟል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews

    5,830 views 26 Reactions Photo
  3. Open post

    📣 Applications are NOW OPEN! 🚀 YOUR DIGITAL FUTURE IN AI / ML/ LLM/ STARTS HERE! 🚀 FREE DATA ANNOTATION AND LABELLING TRAINING & JOB OPPORTUNITY No experience needed! Want to start a career in AI or digital work? Get trained in Data Annotation & AI — for free! 🎯 👩🏽‍💻 Who Can Apply: ✅ Ages 18–35 ✅ Completed Grade 12 ✅ Basic computer skills (WhatsApp, email, browsers) 💼 What You’ll Gain: ✔️ Practical training in data annotation & ethical AI ✔️ Certificate if you score 80%+ ✔️ Job opportunities for top performers 📚 Training Format: 1️⃣ In-person onboarding 2️⃣ Online courses (self-paced) 3️⃣Live virtual sessions (Microsoft Teams) 🔗 Apply Now: https://share.com.et/w...

    5,870 views 10 Reactions Photo
  4. Open post

    ለ IELTS ወይም Duolingo ውጤት መጨነቅ ድሮ ቀረ 🎯 Achieve the IELTS or Duolingo Score You’re Aiming For with Yimaru Academy! Prepare with Yimaru Academy! Your target score doesn’t happen by chance. Practice. Get feedback. Take mock exams. Improve. Repeat. With Yimaru Academy, you get: 📚 Free Video Lessons — learn at your own pace 📱 Free App Practice — practice wherever you are 📝 Free Mock Exams — know where you stand before the real test 👨‍🏫 Expert Guidance & Materials — prepare with the right strategy 🚀 Stop guessing your score. Start preparing for it. 📞 Register Now: 0946 396 655 💬 Telegram: @yimarusup 📲 Download the Yimaru App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru....

    5,150 views 13 Reactions Photo
  5. Open post

    የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የRemedial Program ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በ 2019 ዓ/ም 2287 ተማሪዎችን በሶስቱ ካምፓሶቹ እየተቀበለ እንደሆነ አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ የ ሪሚዲያል ተማሪዎቹም የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቱን በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ለጥፏል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews

    6,260 views 25 Reactions Photo
  6. Ad Open post

    #Ad 50$ ወይም 9000ብር 💸 ተሰራ 😱 Family አዲስ ስራ ተገኝቱአል Viral ሳይወጣ ቶሎ ጀምሩት ዛሬ 50$ × 180 ብር = 9000 Birr ተቀብያለሁ100%✅ ማንም ሰዉ ይሄ ስራ እንዳያመልጠዉ🔥 ስራውን እዚህ channel ላይ ታገኛላቹህ ከነ ሙሉ አሰራር ተለቆአል ገብታችሁJoin ብላችሁ መስራት ጀምሩ 👇👇👇👇 https://t.me/BEKI_TECH7/2157 https://t.me/BEKI_TECH7/2157 https://t.me/BEKI_TECH7/2157 ​💰 በተጨማሪ እዚ Channel ላይ ገብታችሁ በቀን ከ2$ በላይ መስራት አይከብዳችሁም 100%✅ ​ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ Join ብላችሁ መስራት ጀምሩ✅ ⚠️ይሄ ሥራ specially ለ ተማሪዎች ይመከራል invite ሚደረግ ሰው ኣታጡም Game 🎮 በመጫወት ም መስራት ይቻላል Join በላችሁ ያልገባችሁ ጠይቁ 👍

    6,440 views 19 Reactions Photo
  7. Open post

    #BongaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews

    7,230 views 20 Reactions Photo
  8. Open post

    በተማሪዎች (ወጣቶች እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች) የተፈጠሩ አስገራሚ እና ዓለምን የቀየሩ ፈጠራዎች እነሆ፦ ✔️ ብሬይል (Braille - የዓይነ ስውራን ጽሑፍ)፦ የፈረንሳዩ ሉዊ ብሬይል በ15 ዓመቱ (በ1824) ተማሪ እያለ ዓይነ ስውራን በጣቶቻቸው ዳስሰው የሚያነቡበትን የነጥብ ጽሑፍ ሥርዓት ፈጠረ። ✔️ ፌስቡክ (Facebook)፦ ማርክ ዙከርበርግ እና ጓደኞቹ በ2004 የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እያሉ በግቢው ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎችን ለማገናኘት ብለው የሠሩት ድረ-ገጽ ወደ ዓለም አቀፍ ግዙፍ ማኅበራዊ ሚዲያ ተቀየረ። ✔️ ቴሌቪዥን (የኤሌክትሮኒክስ ቲቪ ሐሳብ)፦ ፊሎ ፋርንስዎርዝ በ14 ዓመቱ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ በእርሻ ማሳ ላይ ሲያርስ የመስመሮቹን አቀማመጥ አይቶ የኤሌክትሮኒክስ ቴሌቪዥን ምስል እንዴት መተላለፍ እንደሚችል ንድፉን አወጣ፤ በ21 ዓመቱም ተግባራዊ አደረገው። ✔️ ካልኩሌተር ፦ ብሌዝ ፓስካል በ18 ዓመቱ (በ1642) የግብር ሰብሳቢ የነበረውን አባቱን ሥራ ለማቅለል ሲል የመጀመሪያውን ሜካኒካል የመደመሪያ እና የመቀነሻ ማሽን (Pascaline) ፈጠረ። ✔️ ትራምፖሊን (Trampoline)፦ የ16 ዓመቱ ጆርጅ ኒሰን በ1930 የሰርከስ ትርኢተኞች ሴፍቲ ኔት ላይ...

    9,260 views 60 Reactions Photo
  9. Open post

    ዝግጅታችንን ጀምረናል🍃 ስለ Remedial Special Class መረጃ በጥቂቱ 😊 🔰ይህ class የተዘጋጀው የRemedial ተማሪዎችን በተለያየ መንገድ ለማገዝ እና ለመርዳት ብሎም ከፍተኛ ዉጤት እንዲያመጡ አስፈላጊዉን እገዛ ለማድረግ ሲሆን ከዚህ ቀደም በነበሩን ከአምና ተማሪዎች ጋር ስኬታማ ጊዜን በማሳለፍ ተማሪዎች አሪፍ ዉጤት በማምጣት ወደ ፍሬሽማን እንዲገቡ ስናግዝ ቆይተናል:: 🔠ታድያ ዘንድሮ ከአምናው በተሻለ እና ባማረ መልኩ 2019 ዓ.ም Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ሰፋ ባለ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አስፈላጊዉን እገዛ ለማድረግ ምዝገባ ላይ እንገኛለን😊ስለሆነም ዘንድሮ Remedial የሆነ ተማሪ ይህ የማይደገም ዕድል እንዳያመልጣችሁ እና በዓመቱ መጨረሻ ከሚደርስባችሁ ፀፀት እንድትተርፉ ስንል እናሳስባለን:: ተጨማሪ ገለፃ 🤚 ❓ Remedial Special Class ምንድነው❓️ ✅Remedial Special class በ2016 ተመስርቶ ሪሜዲያል ተማሪዎችን ሲያግዝ እና ሲያስተምር የነበረ እና ካስተማራቸው 96% የሚሆኑት ተማሪዎች ፍሬሽማንን እንዲቀላቀሉ ያደረገ ልዩ private Class ነው። ዘንድሮም ሪሜዲያል ለሚማሩ ተማሪዎች አቅሙን በማጠናከር ተማሪዎችን በ...

    8,390 views 28 Reactions Photo
  10. Open post

    ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ አለማድረጉን ገልጿል። በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ዩኒቨርሲቲው ጥሪ እንዳደረገ የሚገልፁ መረጃዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስረድቷል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይፋዊ ጥሪ እስከሚያደርግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews

    9,760 views 34 Reactions Photo

Questions about Temari News

How many subscribers does Temari News have?

Temari News (@temarinews) has 129,032 subscribers as of November 25, 2026.

How many people see a post on Temari News?

A typical post gets about 7,700 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).

What is Temari News about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ተማሪዎች ነክ መረጃ የምታገኙበት ቻነል! - ስለ 12ኛ ክፍል ውጤት - ስለ Remedial - ስለ Exit exam - ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ - ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች Notes Contact: @Shimshon01 If not online: @BihereZ”

Where does Temari News rank?

By subscribers it is #55 in Education, #55 in 🇪🇹 Ethiopia, #32 among Tigrinya channels, #2,039 worldwide.

Does Temari News post ads?

Yes. 1 of its 68 posts in the last 30 days (1%) carried an ad label such as #ad or Sponsored.

Statistics updated 2 hours ago.