Skip to content
TelegramInformer

E-LMIS - ብቁ

@bequelmis1 Jobs & Career Tigrinya

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Open in Telegram
Subscribers
107,964
24 hours
−8
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.03
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
1.34%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
657
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 1 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

E-LMIS - ብቁ has 107,964 subscribers.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
25 Nov 107,964 0 0 –
24 Nov 107,964 −21 0 –
23 Nov 107,985 – 0 –

When it posts

Times in UTC. 2 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    🚀 የሥራ እድል ማስታወቂያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 Animal Science / Production – 11 ቦታ 🔹 Civics and Ethical Education – 1 ቦታ 🔹 Computer Science – 4 ቦታ 🔹 Agri-Business and Value Chain – 2 ቦታ 🔹 Rural Development / Agricultural Extension – 2 ቦታ 🔹 Agricultural Economics – 1 ቦታ 🔹 Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance – 12 ቦታ 🔹 Animal Health – 7 ቦታ 📌 ተጨማሪ መስፈርቶች አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ለወንድ አመልካቾች ዝቅተኛው CGPA 3.5 እና ለሴት አመልካቾች 2.7 አመልካቾች ኦሪጅናል እና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎችን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 🏫 ስለሆነም...

    49K views 657 Reactions Photo
  2. Open post

    በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክቷል። ዜጎችና እና ባለድርሻ አካላት ትክክለኛ መረጃ እንዲኖራቸው፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ “አንድም ሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄድ አልቻለም”፤ “የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ የተዘጋጀው ለጥቂቶች ብቻ ነው” ፤ “የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ተዘግቷል”፤ “ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች በበቂ ሁኔታ መረጃ አልተሰጣቸውም ” ወዘተ የሚሉ ብዥታ ሊፈጥሩ የሚችሉ፣ መሠረተ-ቢስ አሉባልታዎችን ለማጥራት ይሻል። የኢትዮጵያ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሥርዓት የቅጥር ሂደትን ለመቆጣጠር፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲዎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት እንዲያከናውኑ ለማረጋገጥ እና ለመቆጣጠር ብሎም ሕጋዊ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ክብር ያለው የሥራ ስምሪት ተጠቃሚነትን ለኢትዮጵያውያን ለማረጋገጥ የተመሠረተ ነው። በዚህም ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ዋና መዳረሻ ከሆኑ አገራት አንዷ ስት...

    101K views 1,355 Reactions
  3. Open post

    📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን። የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል። 🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/

    151K views 1,221 Reactions Photo
  4. Open post

    🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች 🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች 🔹Entrepreneurship 🔹 Workplace Readiness 🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር 🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ 👥መስፈርቶች 🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች 🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ። 🔹የትምህርት መስኮች፦ • Supply Chain Management • Procurement • Logistics • Business Administration • Trade Studies • Sustainability • ወይም ሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች።...

    136K views 494 Reactions Photo
  5. Open post

    🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 HR/Admin Officer – 2 ቦታ ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Store Keeper – 2 ቦታ ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Excavator Operator III – 15 ቦታ ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ቋሚ 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et...

    106K views 352 Reactions Photo
  6. Open post
    Photo View in Telegram
    132K views 118 Reactions
  7. Open post

    🔊🗣️አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች! የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣ በዝውውር; እና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 29/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።

    99.1K views 222 Reactions Photo
  8. Open post

    🎓🏦 በባንክ ዘርፍ መሰማራት ለምትፈልጉ አዲስ ተመራቂዎች 🏦🎓 🌍🌎 በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጎች በባንክ ዘርፍ እያደገ በመጣው የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሙያ እድገት ለማድረግ ለሚፈልጉ ወጣት ምሩቃን ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank) 300 ለሚሆኑ Graduate Trainee የስራ እድሎችን አዘጋጅቷል። ✅ የሚፈለጉ መስፈርቶች 🎓 በማንኛውም የማህበራዊ ( Business Filed) 🏦 Graduate Trainee 📅 በመጨረሻዎቹ 3 ዓመታት (2015-2018ዓ.ም ) ውስጥ የተመረቁ፣ 📝 የNational Exit Examination ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ፣ 💼 የስራ ልምድ አያስፈልግም፣ 🕌 በBanking የባንክ አገልግሎት ላይ ፍላጎት ያላቸው፣ 💻 መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት (MS Office, Email, Internet) ያላቸው፣ 🗣 ጥሩ የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ክህሎት ያላቸው፣ 🤝 የቡድን ስራ፣ የተሻለ ግንኙነት እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት ያላቸው፣ 📈 ለመማር፣ ለመለወጥ እና ለመላመድ ዝግጁ የሆኑ፣ 🧠 መሠረታዊ የትንታኔና የችግር መፍታት ችሎታ ያላቸው፣ 📍 በተለያዩ...

    126K views 758 Reactions Photo
  9. Open post

    🌏✈️ የውጪ ሀገር የስራ ማስታወቂያ 🚀 በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ 🔹ማጠናቀቂያ ስራ ባለሙያ 🔹የብረት መዋቅር ሰራተኛ 🔹ስካፎልዲንግ ሰራተኛ 🔹ሪገር እና ምልክት ሰጪ 🔹የመጋዘን እቃ ማሸግ 🔹የፋብሪካ ሰራተኛ 🔹የጭነት አውራጅና ጫኝ ሰራተኛ 🔹የሞተር/ሳይክል አሽከርካሪ 🔹የሲቪል ፎርማን / የሳይት ተቆጣጣሪ 🔹የሲቪ...

    146K views 1,842 Reactions Photo
  10. Open post

    👷🏾‍♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾‍♂️ ✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን። ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:- 🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker 🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer 🔹 ቴክኒሻን / Technician 🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor 🔹 ምግብ አብሳይ / Chef 🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper 🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason 🔹 የጽዳት ሰራተኛ / Cleaner 🔹 የኤሌክትሪክ ባለሙያ /Electrician 🔹 የቧንቧ ሰራተኛ /Plumber 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov....

    151K views 1,630 Reactions Photo

Questions about E-LMIS - ብቁ

How many subscribers does E-LMIS - ብቁ have?

E-LMIS - ብቁ (@bequelmis1) has 107,964 subscribers as of November 25, 2026.

What is E-LMIS - ብቁ about?

It is listed in Jobs & Career, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ”

Where does E-LMIS - ብቁ rank?

By subscribers it is #26 in Jobs & Career, #68 in 🇪🇹 Ethiopia, #37 among Tigrinya channels, #2,471 worldwide.

Statistics updated 1 hour ago.