Theo-Sophia
ትምህርተ ነቢያትን ፣ ትምህርተ ሐዋርያትን ፣ ትምህርተ ሊቃውንትን ተገን ያደረገ ፤ ኦርቶዶክሳዊ ርዕዮተ ዓለምን ከፍልስፍናዊ ዳሰሳ ጋር የሚያቀርብ ቻናል እነሆ🏛
- 24 hours
- 0
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 27
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
Theo-Sophia has 6,438 subscribers. A typical post is seen by about 1,009 people within a day, an engagement rate of 15.7%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 17 Nov | 6,436 | −2 | 0 | – |
| 16 Nov | 6,438 | 0 | 1 | 215 |
| 15 Nov | 6,438 | +3 | 0 | – |
| 14 Nov | 6,435 | −1 | 1 | 709 |
| 12 Nov | 6,436 | – | 3 | 1,460 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 3 h
- 409
- 6 h
- 527
- 24 h
- 1,009
- 48 h
- 1,167
- 3 days
- 1,178
- 7 days
- 1,574
When it posts
Times in UTC. 23 posts in 90 days.
Recent posts
-
ለግሪክ ፣ ሱርስት እና ላቲን የሚሆኑ ቀለል ያሉ መጻሕፍት ጥቆማ ። 1. ለግሪክ የ William D. Mounce "Basics of Biblical Greek Grammar"። ይህ መጽሐፍ ለጀማሪዎች ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ። እንድንይዛቸው የሚቀርበው vocabulary በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉትን ነው ። የሰዋስው ህጎችን በግሪክ ለማስተማር አስቀድሞ የእንግሊዘኛ አቻውን ያስረዳል እንዲሁም ከሐዲስ ኪዳን የተመረጡ ዓ.ነገሮችን በማውጣት መተርጎምን ያለማምዳል ። 2. ለሱርስት የ Anton Kiraz "The New Syriac Primer" ። ይህ መጽሐፍ ቀለል ያሉ ማብራሪያዎችን የያዘ ፤ ሁለቱን ዓበይት የሱርስት ጽህፈቶች (Serto and Eastern Syriac) የሚያስተምር ። እንዲሁም ደግሞ ያለ አናባቢ የተጻፉ የሱርስት እደክታባትን ጭምር እንደንለምድ በማሰብ አናባቢ-አልባ ንባብን ያስተምራል ። 3. ለላቲን የ William G. Most "Latin by the Natural Method" ። ይህ መጽሐፍ ቀለል ያሉ መዋቅር ያላቸውን ዓ. ነገሮች በማስነበብ በአንድ ጊዜ ንባብና የሰዋስው ሕግን ያስተምራል ። በላቲን እደክታባት በድግግሞሽ የሚቀርቡትን 1...
-
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንደምን ሰነበታቹ ቤተሰብ። በዚህ ሳምንትም የዕቅበተ እምነት መርኃ ግብራችን ይቀጥላል። ሁላቹም እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ቀን፡ እሑድ ሰአት፡ 11፡50 ቦታ፡ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ፎቅ።
-
ጀምረናል
395 views 2 Reactions -
https://t.me/theo_sophia1?videochat
395 views 3 Reactions -
ዛሬም እንደተለመደው 3 30 ላይ book review አለን
681 views 22 Reactions -
Photo
View in Telegram
1,540 views 23 Reactions
-
አልበርት ማግነስ ይባላል ወይም "ታላቁ አልበርት" (Albert the Great) እየተባለ ይጠራል። በመካከለኛው ዘመን ከነበሩ የአእምሮና የሃሳብ ሰዎች እዚህ ሰው ላይ የሚደርስ ካለ እንጃ በጣም ከባድ ሰው ነው!። ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ይህ ሰውዬ ዕውቀት የሚባል ነገር የማይጠግብ በላዔ መጻሕፍት ነው! በጊዜው የነበሩትን ፈላስፎች እንደ Aristotle, Plato, ደግሞ የዓረብ ፈላስፎችን Mathematics, Astronomy, Biology, Medicine, Minerals, Metaphysics, Alchemy እና ደግሞ Theology. Theology ሲባል ደግሞ ጉብዝናው theologize እና philosophize በማድረግ ብቻ አልነበረም፤ በሁሉም የነገረ መስክ የተሳለ ነበረ። Intellectual rangeኡ እና የነበረው encyclopedic ambition እጅግ በጣም ከመጠን ያለፈ ነበር።እውነቱን ለመናገር የሰው አይመስልም። ይህ ሰው Logic ላይ 9 የሚታወቁ መጻሕፍት አሉት፤ Physics and natural philosophy ላይ ደግሞ 8 መጻሕፍት አሉት፤ Biology, Zoology, Botany ምናምን ላይ ደግሞ 8 መጻሕፍት አሉት፤ Psychology and philosophy of human...
1,470 views 34 Reactions -
Poll
View in Telegram
1,370 views 17 Reactions
-
መምህራኖቻችንን እንተዋወቅ ዶ/ር ፀሐይ አደመ በላይ ይባላል ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Ιnstitute of Ethiopian Studies ረዳት ፕሮፌሰር ነው ። "The Ethiopic Book of Joel: A critical Edition, Annotated Translation, and its Reception" በመሳሰሉት ሥራዎቹ ይታወቃል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ PhD ጥናቱ አስቀድሞ ፥ Kerala(ህንድ) በሚገኘው St Ephrem Ecumenical Research Institute (SEERI) ፤ የ Syriac Literature አጥንቷል ፥ በዚሁ ተቋምም የግዕዝ መምህር በመሆን አገልግሏል ። ከዘመናዊው ትምህርት ሌላም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአብነት ትምህርት ሥርዓት ውስጥ ቅዳሴ ፣ ዜማ እና ቅኔ ተምሯል ። በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ሱርስት (Syriac) የሚያስተምረን ይሆናል ። @biblicallaguages
-
One of the most important skills in philosophy, especially analytical philosophy, is making important distinctions between ideas that look the same but are actually different. The goal is not to make thousands of unnecessary distinctions, but to find the few precise distinctions that can solve difficult philosophical problems. Classical philosophers like Aquinas and modern philosophers like Alvin Plantinga are especially good at this. They have a remarkable ability to show where people confuse two different ideas and to expose the mistakes behind difficult objections against Christianity. A good example is the problem of divine foreknowledge and free will. Aquinas distinguishes between the n...
1,620 views 49 Reactions
-
ሰላም ለእናንተ ይሁን፣ ዛሬም ከምሽት 3 ተኩል ጀምረን የኦሪት ዘጸአት ጥናታችንን ክፍል 7 እንቀጥላለን። ሁላችንም መጽሀፍ ቅዱሳችንን አንብበን በሰአታችን እንገኝ።
2,010 views 24 Reactions -
ከፕሮቴስታንት ወንድሞች እና እህቶች በተለይ ግቢ ያላችሁ ብትመጡ በጣም መልካም ነው። የተወሰኑ ወንድሞች ከግቢ እንደሚመጡ ሰምተናል ሁላችሁም ተጠራራታችሁ ብትመጡ ለእኛ ደስ የሚያሰኝ ነው ።😁
1,970 views 47 Reactions -
⚠️የቤተ ክርስቲያን ሕልውና አደጋ ላይ ነው።⚠️💣 ከክፍፍል ወደ ሕያው ትንሣኤ እንምጣ! ዛሬ ቤተ ክርስቲያን በታሪኳ ፈታኝ ከሆኑት መጋጠሚያዎች አንዱ ላይ ቆማለች። ይህ መጋጠሚያ “መቀጠል” ወይም “መጥፋት” የሚለውን ታሪካዊ ፍርድ በጉባኤው እጅ ጥሎታል። የክርስትና ታሪክ በሌሎች የዓለም ክፍሎች (እንደ ትናንቷ ቱርክ እና የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች) ከሕያው እውነትነት ወርዶ ወደ ሙዚየም ማስታወሻና መጻሕፍት ታሪክነት እንደተቀየረ ሁሉ፣ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድርም ቤተ ክርስቲያን ተመሳሳይ ፈተና ገጥሟታል፤ የብዙ ዘመናት ሰማዕታት አጥንት ያረፈባት መሬት ዛሬ የመለያየት አውድማ እንድትሆን እየተደረገ ይገኛል። ይህቺ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የሚሞትላት ብቻ ሳይሆን፣ ሕልውናዋን በአስተሳሰብ፣ በጥበብና በመንፈሳዊ ቁርጠኝነት የሚያስከብርላት ትውልድ ትሻለች። ክርስቲያኖች እና የቤተ ክርስቲያን ስም አጠራር በኢትዮጵያ ምድር ታሪክ ሆኖ እንዲቀር ማናችንም አንፈልግም። ነገር ግን “አንፈልግም” ማለት ብቻውን ታሪክን አይለውጥም። ካልፈለግን ታሪክ ከመሆናችን በፊት፣ ከዚህ ዛሬ ከገባንበት አዙሪት ወጥተን ትክክለኛውን ታሪክ ሰርተን ማለፍ ይጠበቅብናል። ታሪክ የሚሰራው በባዶ ቃል ሳይሆን፡ @...
1,960 views 46 Reactions -
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንደምን ሰነበታቹን ቤተሰብ! ሳምንታዊው የዕቅበተ እምንት መርኃ ግብራችን በዚህ ሳምንትም ይቀጥላል። የምትቋቸውን ሁሉ ጠርታቹ ተቀሳቅሰን እንገኝ። protestant ወንድም እህቶቻችንንም ጋብዟቸው ጥያቄ ያለው ሁሉ መምጣት ይችላል። ቸር ያቆየን!
-
500 የግሪክ ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ እንጨርስ ! ብዙ አዳዲስ ቃላትን በቃል መያዝ ፥ ቀላል ነው እንዳልነው እነዚህን ለማጥናት ግን flashcard ማዘጋጀትና እነርሱን መከለስ ይጠይቃል ። ይሄ ፋይል ደግሞ ከእነ ንባባቸው የተዘጋዱ 500+ የኮይኔ ግሪክ ቃላት flashcards ስብስብ ነው ። በቀላሉ anki ላይ በመክፈት እና በቀን 50 ቃላትን ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ በማጥናት ሁሉንም በ 10 ቀን ለሚፈጥን ተማሪ ደግሞ ከዛ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መጨረስ ይቻላል ። ቪድዮው ላይ አጠቃቀሙ ስላለ ፥ ይህን አይታችሁ 500 + ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ የመጨረስ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ። ከነገ እንጀምራለን ። @biblicallanguages #challenge
-
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ Cahier/ Reception ጾታ: ሴት ቦታ፡ ሲግናል አድዋ ድልድይ ደመወዝ፡ በስምምነት መስፈርት፡ በሆስፒታል ሲስተም ላይ ሠርታ የምታውቅና የኮምፒውተር ዕውቀት ያላት። የጤና ባለሙያ ብትሆን ተመራጭ ነው። መስፈርቱን የምታሟሉ 0913-002621 ወይም 0947-733333 CV መላክ ትችላላችሁ። Please share this with any women who might be interested in the job opportunity.
1,660 views 12 Reactions -
One of the most important skills in philosophy, especially analytical philosophy, is making important distinctions between ideas that look the same but are actually different. The goal is not to make thousands of unnecessary distinctions, but to find the few precise distinctions that can solve difficult philosophical problems. Classical philosophers like Aquinas and modern philosophers like Alvin Plantinga are especially good at this. They have a remarkable ability to show where people confuse two different ideas and to expose the mistakes behind difficult objections against Christianity. A good example is the problem of divine foreknowledge and free will. Aquinas distinguishes between the n...
1,620 views 49 Reactions -
መምህራኖቻችንን አናስተዋቃችሁ ። ዶ/ር ረዳት ፕሮፌሰር ዘርአ ዳዊት አድሐና የግዕዝ መምህር https://t.me/biblicallanguages/20 @biblicallanguages
-
ኢትዮጲያ በአረብኛውም በግዕዙም እጅግ ትልቅ የእደክታብ ሀብት ካላቸው ሀገራት መካከል ናት ። በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የግዕዝና የአረብኛ ብራናዎች በእጃችን ይገኛሉ ፤ ነገር ግን እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ይህንን የእደክታብ ሀብት catalog , edit , analyze ለማድረግ የሚያስፈልገው ፊሎሎጂ ላይ ያለን የሰው ሀብት በጣም የወረደ ነው ።ይህ ብቻ ሳይሆን አሁን ላይ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የስነ ጽሁፍ ትምህርቶች የግዕዝ ድርሳናት ሙሉ በሙሉ እንዲጠኑ አይፈቅዱም ስለዚህ ያሉንም ጥቂት ሰዎች ሙሉ እድል የላቸውም። እደክታባቱ የተጻፉባቸውን ቋንቋ ጠንቅቀው የሚያውቁት የአብነት ቤት መምህራን እደክታባቱ የሚሉትን ከማንበብ ውጪ የእደክታባቱ ምንጭ ፣ ታሪክ ፣ ተአማኒነት የመሳሰሉት ላይ ጥናትና ምርምር የመስራት ዕድሉ የላቸውም፥ በሊቃውንቱ ዘንድ የሚታወቀው በእንግሊዘኛ ስላልሆነ ለምሁራዊ ውይይት እንኳን አይቀርብም ። በዘመናዊ ትምህርት ተቋማት የተማሩ የሥነ ድርሣን ተመራማሪዎች ደግሞ በተቃራኒው ጥናትና ምርምር ለመስራት የሚያችላቸውን methodologies ቢያውቁም ፤ ምርምር ለመስራት የሚያስፈልጓቸው ቋንቋዎች ላይ በቂ እውቀት አይኖራቸውም ። በግዕዝ የተጻፈን እደክታብ ለማጥናት...
-
ብዙ የቋንቋ ተማሪዎች አዳዲስ ቃላትን ለማጥናት ፥ ደጋግሞ መሸምደድን (passive encoding) ይጠቀማሉ ። ይህ የተለመደ የአጠናን ዘዴ ብዙ ችግሮች አሉት ፥ በዋናነት ግን memory decaying curve ስላለው የትኛውም የሸመደድነው ነገር ካልተከለሰ መረሳቱ አይቀርም ፥ በአንድ ጊዜ ደጋግሞ ማንበብ ደግሞ ብዙ ጊዜና ጉልበት ከመፍጀቱ ባለፈ ፥ ለረጅም ጊዜ ለማስታወስ የሚጠቅም አይደለም ። አንድን ነገር ፈጽሞ በቃል ለመያዝ ሁለት ነገሮች ያስፈልጋሉ እነዚህም Active Recalling ያነበብነውን ነገር በቃላችን አስታውሶ መናገር እና ሰዓት አራርቆ መከለስ ናቸው ። አንድን ቃል አንዴ በቃላችን ከያዝን በኋላ 20 ደቂቃ ውስጥ መልሶ መከለስ ፣ ከዛም በ 6 ሰዓት ፣ በ 1 ቀን ፣ በ3 ቀን ... እያልን አራርቀን ብንከልስ Long term memory ላይ ይገባል ። Anki እነዚህን ሁለት ስልቶች የሚተግብር algorithm ያለው ነጻ app ነው ። አንዴ flashcard ከተዘጋጀበት ፥ የያዝናቸውን ቃላት እያራራቀ በማምጣት ይጠይቃል እና በቀላሉ በደቂቃዎች ውስጥ ከ 100 በላይ የሚሆኑ ቃላትን ankiን በመጠቀም መሸምደድ ይቻላል ። እዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለየ...
Questions about Theo-Sophia
How many subscribers does Theo-Sophia have?
Theo-Sophia (@theo_sophia_apology) has 6,438 subscribers as of November 16, 2026.
How many people see a post on Theo-Sophia?
A typical post gets about 1,000 views within 24 hours, roughly 16% of its subscribers (the ERR).
What is Theo-Sophia about?
It is listed in Religion & Spirituality, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ትምህርተ ነቢያትን ፣ ትምህርተ ሐዋርያትን ፣ ትምህርተ ሊቃውንትን ተገን ያደረገ ፤ ኦርቶዶክሳዊ ርዕዮተ ዓለምን ከፍልስፍናዊ ዳሰሳ ጋር የሚያቀርብ ቻናል እነሆ🏛”
Where does Theo-Sophia rank?
By subscribers it is #218 in Religion & Spirituality, #47 in 🇪🇹 Ethiopia, #18 among Tigrinya channels, #7,660 worldwide.
Does Theo-Sophia post ads?
None of its 23 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Theo-Sophia post?
Most often on Thursday, around 19:00 UTC. It publishes about 2 posts a day.
Statistics updated 5 hours ago.