የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች
A Language school teaching Classical Ethiopic(Ge'ez), Hebrew, Greek, Latin and other classical and biblical languages https://linktr.ee/biblicallanguages.theosophia
- 24 hours
- +3
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 30
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች has 786 subscribers. A typical post is seen by about 263 people within a day, an engagement rate of 33.5%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 16 Nov | 786 | +3 | 0 | – |
| 15 Nov | 783 | −1 | 0 | – |
| 14 Nov | 784 | – | 1 | 314 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 7 days
- 1,655
When it posts
Times in UTC. 16 posts in 90 days.
Recent posts
-
ይህ የፊደላት ሰንጠረዥ (Transliteration Table) የሱርስት (Serto / Western Syriac) ፊደላትን ከግዕዝ ፊደላት እና ከላቲን የድምፆች ውክልና ጋር በማነጻጸር ያሳያል ። በመጀመሪያው ሰንጠረዥ ላይ የሚገኙት 22ቱ የሱርስት ተነባቢ ፊደላት የግዕዝ ድምፅ አቻ (ለምሳሌ፦ አ፣ በ፣ ገ፣ ደ...) እና በጥናታዊ ጽሑፎች ላይ የሚወከሉበትን የላቲን ምልክት በቅደም ተከተል ያሳያሉ። ከግዕዝ ጋር በተለይ ሁለቱም ቋንቋዎች የሴሜቲክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ የሚካተቱ ስለሆኑ እንደ ጠ፣ ጸ ፣ ቀ ያሉ ተመሳሳይ ድምጽን የሚወክሉ ልዩ ፊደላት እንዳሏቸው በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል ። ከታች የሚገኘው ሁለተኛው ሰንጠረዥ ደግሞ በሱርስት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉትን አምስቱን አናባቢ ምልክቶች (Vowels) የሚያብራራ ነው። የሱርስት ፊደላት በራሳቸው ተነባቢዎች ብቻ ስለሆኑ፣ እንደ ግዕዝ ፊደላት ቅርጻቸውን በመቀየር ሳይሆን ከፊደላቱ በላይ ወይም በታች በሚቀመጡ ትናንሽ ምልክቶች አማካኝነት አምስቱን የአናባቢ ድምፆች (a፣ u፣ i፣ e፣ o) ይፈጥራሉ። ስለዚህ አንድ ሰው በመጀመሪያው ሰንጠረዥ ያሉትን ተነባቢ ፊደላት ከሁለተኛው ሰንጠረዥ አናባቢ ምልክቶች ጋር በማቀናጀት የሱርስት ቃላትን በት...
-
ምን ያክል ቋንቋ መማር ይቻላል? ግሪክ ፣ ግዕዝ ፣ ሱርስት ፣ አረብኛ እና ዕብራይስጥ ወዘተርፈ የቋንቋ ትምህርቶች በቅርቡ በመደበኛነት መሰጠት ቢጀመርም ፥ ለኮርሶቹ የሚመዘገቡ ተማሪዎች ግን ከሁለት ኮርስ በላይ በአንድ ጊዜ መውሰድ አይችሉም ። ይህም የሆነበት ብዙ ምክንያት አለ ፡ 1. በአንድ ጊዜ ብዙ ቋንቋዎችን ፥ ለዚያውም ፊደላቶቻቸው የሚለያዩ ፣ የተወሳሰበ እና ለእኛ እንግዳ የሆኑ የሰዋስው ህግ ያላቸው ቋንቋዎችን ለመማር መሞከር linguistic interference (ቃላትን መቀላቀል ፣ የሰዋስው ህግ እና አፃፃፍ ማምታት የመሳሰሉ የቋንቋ ስህተቶች)ን ሊይስከትል ይችላል። 2. ለምትማሩት እያንዳንዱ ቋንቋ እስከ 2000 ቃላት የሚሆን አዳዲስ vocabulary መያዝ ይጠበቅባችኋል ። ነገር ግን ብዙ ቋንቋዎችን በአንድ ጊዜ ምንማር ከሆነ የምንሸመድደው ቃላት መብዛት ተስፋ ሊያስቆርጠን ፥ መስጠት ከምንችለው በላይ ጊዜ ሊወስድብን ይችላል ። ይህ እንዳይሆን በአንድ ጊዜ ሁለት ቋንቋ ብቻ እንከታተላለን ።(የሚመረጠው እንደውም አንድ ሰው አንድ ቋንቋ ላይ ብቻ እንዲያተኩር ነው።) 3. አንድን ነገር ጀምሮ ብቻ ሳይሆን ቀጣይነት እንዲኖረው ፥ motivation (የተነሳሽነት ስሜት) ላይ ጥገኛ...
-
መምህራኖቻችንን እንተዋወቅ ዶ/ር ፀሐይ አደመ በላይ ይባላል ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Ιnstitute of Ethiopian Studies ረዳት ፕሮፌሰር ነው ። "The Ethiopic Book of Joel: A critical Edition, Annotated Translation, and its Reception" በመሳሰሉት ሥራዎቹ ይታወቃል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ PhD ጥናቱ አስቀድሞ ፥ Kerala(ህንድ) በሚገኘው St Ephrem Ecumenical Research Institute (SEERI) ፤ የ Syriac Literature አጥንቷል ፥ በዚሁ ተቋምም የግዕዝ መምህር በመሆን አገልግሏል ። ከዘመናዊው ትምህርት ሌላም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአብነት ትምህርት ሥርዓት ውስጥ ቅዳሴ ፣ ዜማ እና ቅኔ ተምሯል ። በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ሱርስት (Syriac) የሚያስተምረን ይሆናል ። @biblicallaguages
-
የአረማይክ ቋንቋ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ 6ኛ ክፍለ ዘመን አንስቶ የቅርብ ምሥራቅ ሀገራት የጋራ መግባቢያ Lingua franca ነበር ፥ የከለዳውያን አፍ መፍቻቸው ፣ ለአሶር እና ባቢሎን ሁለተኛ ቋንቋቸው ፣ ለፋርስ የሥራ ቋንቋ በአይሁድ ዘንድ ደግሞ ዕብራይስጥን እንኳን እስኪተካ የተለመደ መግባቢያ ቋንቋ ሆኖ ነበር ፤ ጌታችን ክርስቶስ እና ሐዋርያቱ የተነጋገሩትና ያስተማሩት በዚህ ቋንቋ ነው ። ሱርስት[Syriac] የምንለው የሀገረ ኤዴሳ አረማይክ ዘዬን ነው ። ከ 2ኛ ክፍለ ዘመን አንስቶ ለብዙ ዘመናት ትልቅ የሥነ ጽሑፍ ቋንቋ በመሆን አገልግሏል ። በታሪክ የሚታወቁ ሶስት የጽሕፈት ፊደላት አሉት ፥ Estrangelo, Serto (Western Syriac) እና East Syriac ። በሱርስት ሥነ ጽሑፍ ውስጥ ብዙ የቤተርክስትያን መፃሕፍትና ሥራዎች ቀዳሚውን ድርሻ የሚይዙ ናቸው ። ጥንታዊ የወንጌል ቅጂዎች ፣ apocryphal ሥነ ጽሑፎች ፣ የቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ሥራዎች ፣ የ ቅዱስ ፈለክሲኖስ መንበጋዊ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ይስሐቅ ሶሪያዊ ሥራዎች የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ ሥራዎች ፣ የሒሳብ እና ሥነ ፈለክ ሥራዎች...
-
መምህራኖቻችንን አናስተዋቃችሁ ። ዶ/ር ረዳት ፕሮፌሰር ዘርአ ዳዊት አድሐና የግዕዝ መምህር https://t.me/biblicallanguages/20 @biblicallanguages
926 views 40 Reactions -
መምህራኖቻችንን አናስተዋቃችሁ ። ዶ/ር ረዳት ፕሮፌሰር ዘርአ ዳዊት አድሐና የግዕዝ መምህር https://t.me/biblicallanguages/20 @biblicallanguages
-
500 የግሪክ ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ እንጨርስ ! ብዙ አዳዲስ ቃላትን በቃል መያዝ ፥ ቀላል ነው እንዳልነው እነዚህን ለማጥናት ግን flashcard ማዘጋጀትና እነርሱን መከለስ ይጠይቃል ። ይሄ ፋይል ደግሞ ከእነ ንባባቸው የተዘጋዱ 500+ የኮይኔ ግሪክ ቃላት flashcards ስብስብ ነው ። በቀላሉ anki ላይ በመክፈት እና በቀን 50 ቃላትን ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ በማጥናት…
-
500 የግሪክ ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ እንጨርስ ! ብዙ አዳዲስ ቃላትን በቃል መያዝ ፥ ቀላል ነው እንዳልነው እነዚህን ለማጥናት ግን flashcard ማዘጋጀትና እነርሱን መከለስ ይጠይቃል ። ይሄ ፋይል ደግሞ ከእነ ንባባቸው የተዘጋዱ 500+ የኮይኔ ግሪክ ቃላት flashcards ስብስብ ነው ። በቀላሉ anki ላይ በመክፈት እና በቀን 50 ቃላትን ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ በማጥናት ሁሉንም በ 10 ቀን ለሚፈጥን ተማሪ ደግሞ ከዛ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መጨረስ ይቻላል ። ቪድዮው ላይ አጠቃቀሙ ስላለ ፥ ይህን አይታችሁ 500 + ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ የመጨረስ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ። ከነገ እንጀምራለን ። @biblicallanguages #challenge
-
File
View in Telegram
1,080 views 14 Reactions
-
ብዙ የቋንቋ ተማሪዎች አዳዲስ ቃላትን ለማጥናት ፥ ደጋግሞ መሸምደድን (passive encoding) ይጠቀማሉ ። ይህ የተለመደ የአጠናን ዘዴ ብዙ ችግሮች አሉት ፥ በዋናነት ግን memory decaying curve ስላለው የትኛውም የሸመደድነው ነገር ካልተከለሰ መረሳቱ አይቀርም ፥ በአንድ ጊዜ ደጋግሞ ማንበብ ደግሞ ብዙ ጊዜና ጉልበት ከመፍጀቱ ባለፈ ፥ ለረጅም ጊዜ ለማስታወስ የሚጠቅም አይደለም ። አንድን ነገር ፈጽሞ በቃል ለመያዝ ሁለት ነገሮች ያስፈልጋሉ እነዚህም Active Recalling ያነበብነውን ነገር በቃላችን አስታውሶ መናገር እና ሰዓት አራርቆ መከለስ ናቸው ። አንድን ቃል አንዴ በቃላችን ከያዝን በኋላ 20 ደቂቃ ውስጥ መልሶ መከለስ ፣ ከዛም በ 6 ሰዓት ፣ በ 1 ቀን ፣ በ3 ቀን ... እያልን አራርቀን ብንከልስ Long term memory ላይ ይገባል ። Anki እነዚህን ሁለት ስልቶች የሚተግብር algorithm ያለው ነጻ app ነው ። አንዴ flashcard ከተዘጋጀበት ፥ የያዝናቸውን ቃላት እያራራቀ በማምጣት ይጠይቃል እና በቀላሉ በደቂቃዎች ውስጥ ከ 100 በላይ የሚሆኑ ቃላትን ankiን በመጠቀም መሸምደድ ይቻላል ። እዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለየ...
-
መምህራኖቻችን እናስተዋውቃችሁ ። ዶ/ር አባ ዳንኤል አሰፋ ይባላሉ ። አባ ዳንኤል በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ Linguistics and Philology ዲፓርትመንት Associate professor ናቸው ። ምሁራዊ ሥራዎቻቸው second temple Judaism, Textual criticism of Ethiopian old testament እና Ge'ez studies ላይ ያተኩራል ። አባ ዳንኤል ዘመናዊውን የፊሎሎጂ ጥናት ከሀገራችን ሊቃውንት የቅኔ እና የአንድምታ ትውፊት ጋር በማቀናጀት ብዙ ዓለም ዓቀፍ ጥናቶችን አቅርበዋል እንዲሁም በ "Oxford handbook of the bible in orthodox Christianity " ዝግጅት ውስጥ ተሳተፈዋል ። ብዙ የነገረ መለኮት ምሁራንን ያስተማሩ እና አሁንም በብዙ መንገድ የሚያስተምሩ ከዘመናችን ታላላቅ ሊቃውንት እና ትሁታን ሰዎች መካከል ናቸው ። በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ ቋንቋ ውስጥ Biblical Greek ያስተምሩናል ። አብራችሁን ቆዩ @biblicallanguages
-
ቅዱሳት መጻሕፍት በተለየ መልኩ ደግሞ ብሉይ ኪዳን አድማሳቸውን አስፍተው ወደ ታላቁ የሜዲትራኒያን ዓለም ከመዳረሳቸው አስቀድሞ የተጻፉት በዕብራይስጥ ቋንቋ ነው ። የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተጻፉበት ይህ ጥንታዊ ቋንቋ፤ የሥነ-ፍጥረትን ጅማሬ፣ የአበውን ቃል ኪዳንና የነቢያትን ትንቢት ፣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ታሪክ የትኛውም ትርጉም ሊገልጠው በማይችለው ጥልቅ ሰዋስዋዊ ውበትና የቅኔ ለዛ ይዞት ይገኛል። ዕብራይስጥን ማወቅ ማለት፤ ኦሪትን፣ የጥበብ መጻህፍት እና ነቢያትን ለሺህ ዓመታት የጸናውንም ሃይማኖታዊ ምሥጢር ከምንጩ መቅዳት ማለት ነው። ቅዱሳት መጻህፍት ዘመን ተለውጦ ከእስራኤል ድንበር አልፈው በሌላ ልሳን ለህዝብ ሁሉ ይደርሱ ጀመር ። ታላቁ እስክንድር የሚታወቀውን ዓለሙን ሁሉ ለመያዝ ሲነሳ በደረሰበት ቦታ የግሪክ ባህል እና ቋንቋ በማስፋፋቱ ከእርሱ ጊዜ አንስቶ ለብዙ ዘመናት ሲነገር ቆይቷል ። ሆሜር ቅኔው የጻፈው በግሪክ ነው ፣ ሶቅራጥስ ፣ ፕሌቶ እና አርስቶትል ያስተማሩት በግሪክ ነው ፣ ሰብዓ ሊቃናት የተዘጋጀው ቅዱስ ጳውሎስ የሰበከው ሐዲስ ኪዳን የተጻፈው እንደ እነ ቅዱስ አትናቴዎስ ፣ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ፣ ቅዱስ ቄርሎስ ያሉት ሊቃውንት ሁሉ የጻፉት በግሪክ ነው ። በተጓዳ...
3,820 views 23 Reactions -
500 የግሪክ ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ እንጨርስ ! ብዙ አዳዲስ ቃላትን በቃል መያዝ ፥ ቀላል ነው እንዳልነው እነዚህን ለማጥናት ግን flashcard ማዘጋጀትና እነርሱን መከለስ ይጠይቃል ። ይሄ ፋይል ደግሞ ከእነ ንባባቸው የተዘጋዱ 500+ የኮይኔ ግሪክ ቃላት flashcards ስብስብ ነው ። በቀላሉ anki ላይ በመክፈት እና በቀን 50 ቃላትን ከ 25 እስከ 30 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ በማጥናት ሁሉንም በ 10 ቀን ለሚፈጥን ተማሪ ደግሞ ከዛ ባነሰ ጊዜ ውስጥ መጨረስ ይቻላል ። ቪድዮው ላይ አጠቃቀሙ ስላለ ፥ ይህን አይታችሁ 500 + ቃላትን በ 10 ቀን ውስጥ የመጨረስ ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ። ከነገ እንጀምራለን ። @biblicallanguages #challenge
-
የግሪክ ቋንቋ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ከ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አንስቶ እስካሁን ድረስ የቆየ ቋንቋ እንደሆነ ይነገራል ። ብዙ ቅርጾችን ይዞ ያለፈ ሲሆን ቋንቋው በቀዳሚነት የነበረው መልክ "linear B" በመባል ይታወቃል ። ከባለቅኔው ሆሜር እስከ አፍላጦን ድረስ ባለው ጊዜ ደግሞ የያዘው ቅርጽ ደግሞ classical Greek ይባላል ። ክላሲካል ግሪክ ሀሳብን ለይቶ በትክክል (precisely) የመግለጽ ከፍተኛ አቅም ነበረው ፤ በተለያዩ ዘዬዎችም ይነገር የነበረ ሲሆን ከእነዚህም ዋናዎቹ ፡ Doric ፣ Aeolic እና Ionic ናቸው ። የግሪክ ቋንቋ በአውሮፓ ውስጥ ለመስፋፋቱ ትልቁ ምክንያት መቄዶንያዊው ታላቁ እስክንድር የግሪክን ባህልና ቋንቋ በያዛቸው ቦታዎች ሁሉ ማስፋፋቱ ነው ። ታላቁ እስክንድር ይናገረው የነበረው የግሪክ ዘዬ ደግሞ attic (Ionic ስር የሚመደብ) ሲሆን የአቴና ሰዎች የሚነጋገሩበት እና ጸሐፊዎቹ የሚጽፉበት እንዲሁም በአውሮፓ የተስፋፋው ይህ classical Greek ዘዬ ነው ። ሆኖም ሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ወደ ነበሩ ህዝቦች ግሪክ እየተስፋፋ ሲሄድ በቅርጹ ላይ ብዙ ለውጦችን አስተናገዷል የተለያዩ ዘዬዎች አንድ ላይ ተቀላቅለው በመጨረሻ ko...
-
ኢትዮጲያ በአረብኛውም በግዕዙም እጅግ ትልቅ የእደክታብ ሀብት ካላቸው ሀገራት መካከል ናት ። በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የግዕዝና የአረብኛ ብራናዎች በእጃችን ይገኛሉ ፤ ነገር ግን እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ይህንን የእደክታብ ሀብት catalog , edit , analyze ለማድረግ የሚያስፈልገው ፊሎሎጂ ላይ ያለን የሰው ሀብት በጣም የወረደ ነው ።ይህ ብቻ ሳይሆን አሁን ላይ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የስነ ጽሁፍ ትምህርቶች የግዕዝ ድርሳናት ሙሉ በሙሉ እንዲጠኑ አይፈቅዱም ስለዚህ ያሉንም ጥቂት ሰዎች ሙሉ እድል የላቸውም። እደክታባቱ የተጻፉባቸውን ቋንቋ ጠንቅቀው የሚያውቁት የአብነት ቤት መምህራን እደክታባቱ የሚሉትን ከማንበብ ውጪ የእደክታባቱ ምንጭ ፣ ታሪክ ፣ ተአማኒነት የመሳሰሉት ላይ ጥናትና ምርምር የመስራት ዕድሉ የላቸውም፥ በሊቃውንቱ ዘንድ የሚታወቀው በእንግሊዘኛ ስላልሆነ ለምሁራዊ ውይይት እንኳን አይቀርብም ። በዘመናዊ ትምህርት ተቋማት የተማሩ የሥነ ድርሣን ተመራማሪዎች ደግሞ በተቃራኒው ጥናትና ምርምር ለመስራት የሚያችላቸውን methodologies ቢያውቁም ፤ ምርምር ለመስራት የሚያስፈልጓቸው ቋንቋዎች ላይ በቂ እውቀት አይኖራቸውም ። በግዕዝ የተጻፈን እደክታብ ለማጥናት...
-
ብዙ የቋንቋ ተማሪዎች አዳዲስ ቃላትን ለማጥናት ፥ ደጋግሞ መሸምደድን (passive encoding) ይጠቀማሉ ። ይህ የተለመደ የአጠናን ዘዴ ብዙ ችግሮች አሉት ፥ በዋናነት ግን memory decaying curve ስላለው የትኛውም የሸመደድነው ነገር ካልተከለሰ መረሳቱ አይቀርም ፥ በአንድ ጊዜ ደጋግሞ ማንበብ ደግሞ ብዙ ጊዜና ጉልበት ከመፍጀቱ ባለፈ ፥ ለረጅም ጊዜ ለማስታወስ የሚጠቅም አይደለም ። አንድን ነገር ፈጽሞ በቃል ለመያዝ ሁለት ነገሮች ያስፈልጋሉ እነዚህም Active Recalling ያነበብነውን ነገር በቃላችን አስታውሶ መናገር እና ሰዓት አራርቆ መከለስ ናቸው ። አንድን ቃል አንዴ በቃላችን ከያዝን በኋላ 20 ደቂቃ ውስጥ መልሶ መከለስ ፣ ከዛም በ 6 ሰዓት ፣ በ 1 ቀን ፣ በ3 ቀን ... እያልን አራርቀን ብንከልስ Long term memory ላይ ይገባል ። Anki እነዚህን ሁለት ስልቶች የሚተግብር algorithm ያለው ነጻ app ነው ። አንዴ flashcard ከተዘጋጀበት ፥ የያዝናቸውን ቃላት እያራራቀ በማምጣት ይጠይቃል እና በቀላሉ በደቂቃዎች ውስጥ ከ 100 በላይ የሚሆኑ ቃላትን ankiን በመጠቀም መሸምደድ ይቻላል ። እዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለየ...
-
@biblicallanguages https://linktr.ee/biblicallanguages.theosophia
-
የአረማይክ ቋንቋ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ 6ኛ ክፍለ ዘመን አንስቶ የቅርብ ምሥራቅ ሀገራት የጋራ መግባቢያ Lingua franca ነበር ፥ የከለዳውያን አፍ መፍቻቸው ፣ ለአሶር እና ባቢሎን ሁለተኛ ቋንቋቸው ፣ ለፋርስ የሥራ ቋንቋ በአይሁድ ዘንድ ደግሞ ዕብራይስጥን እንኳን እስኪተካ የተለመደ መግባቢያ ቋንቋ ሆኖ ነበር ፤ ጌታችን ክርስቶስ እና ሐዋርያቱ የተነጋገሩትና ያስተማሩት በዚህ ቋንቋ ነው ። ሱርስት[Syriac] የምንለው የሀገረ ኤዴሳ አረማይክ ዘዬን ነው ። ከ 2ኛ ክፍለ ዘመን አንስቶ ለብዙ ዘመናት ትልቅ የሥነ ጽሑፍ ቋንቋ በመሆን አገልግሏል ። በታሪክ የሚታወቁ ሶስት የጽሕፈት ፊደላት አሉት ፥ Estrangelo, Serto (Western Syriac) እና East Syriac ። በሱርስት ሥነ ጽሑፍ ውስጥ ብዙ የቤተርክስትያን መፃሕፍትና ሥራዎች ቀዳሚውን ድርሻ የሚይዙ ናቸው ። ጥንታዊ የወንጌል ቅጂዎች ፣ apocryphal ሥነ ጽሑፎች ፣ የቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ሥራዎች ፣ የ ቅዱስ ፈለክሲኖስ መንበጋዊ ሥራዎች ፣ የቅዱስ ይስሐቅ ሶሪያዊ ሥራዎች የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ ሥራዎች ፣ የሒሳብ እና ሥነ ፈለክ ሥራዎች...
-
መምህራኖቻችንን አናስተዋቃችሁ ። ዶ/ር ረዳት ፕሮፌሰር ዘርአ ዳዊት አድሐና የግዕዝ መምህር https://t.me/biblicallanguages/20 @biblicallanguages
-
መምህራኖቻችንን እንተዋወቅ ዶ/ር ፀሐይ አደመ በላይ ይባላል ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Ιnstitute of Ethiopian Studies ረዳት ፕሮፌሰር ነው ። "The Ethiopic Book of Joel: A critical Edition, Annotated Translation, and its Reception" በመሳሰሉት ሥራዎቹ ይታወቃል ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ PhD ጥናቱ አስቀድሞ ፥ Kerala(ህንድ) በሚገኘው St Ephrem Ecumenical Research Institute (SEERI) ፤ የ Syriac Literature አጥንቷል ፥ በዚሁ ተቋምም የግዕዝ መምህር በመሆን አገልግሏል ። ከዘመናዊው ትምህርት ሌላም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአብነት ትምህርት ሥርዓት ውስጥ ቅዳሴ ፣ ዜማ እና ቅኔ ተምሯል ። በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ሱርስት (Syriac) የሚያስተምረን ይሆናል ። @biblicallaguages
Questions about የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች
How many subscribers does የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች have?
የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች (@biblicallanguages) has 786 subscribers as of November 16, 2026.
How many people see a post on የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች?
A typical post gets about 260 views within 24 hours, roughly 33% of its subscribers (the ERR).
What is የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች about?
It is listed in Languages, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “A Language school teaching Classical Ethiopic(Ge'ez), Hebrew, Greek, Latin and other classical and biblical languages https://linktr.ee/biblicallanguages.theosophia”
Where does የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች rank?
By subscribers it is #119 in Languages, #103 in 🇪🇹 Ethiopia, #23 among Tigrinya channels, #15,712 worldwide.
Does የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች post ads?
None of its 16 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች post?
Most often on Thursday, around 19:00 UTC. It publishes about 6 posts a week.
Statistics updated 5 hours ago.