ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት
ይህ ቻናል የምሥራቀ ፀሐይ አቡነ ቶማስ መታሰቢያ የመጻሕፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ማስተማሪያና ማወያያ ገጽ ነው።
- 24 hours
- +5
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 42
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት has 12,035 subscribers.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 16 Nov | 12,035 | +5 | 1 | 836 |
| 15 Nov | 12,030 | −2 | 0 | – |
| 14 Nov | 12,032 | – | 0 | – |
When it posts
Times in UTC. 14 posts in 90 days.
Recent posts
-
በዓላማ ተምሮ በዓላማ ቤተክርስቲያንን ማገልገል!!! የቤተክርስቲያንን ችግር ከማውራት ችግሩን መቅረፍ!!! አብሮ ከማማት ሐሜቱን ማስወገድ ይገባል። ስለሆነም የቤተክርስቲያንን ችግር ለማስወገድ ዓላማን አንግበው ነገን በኦርቶዶክሳዊ መነጽር እያዩ ከሚንቀሳቀሱ ጉባኤ ቤቶች አንዱ ባጭር ጊዚ ብዙ ሥራዎችን የሠራ በትንሽ ጊዜ ሰፋፊ ዕቅዶቹን አቅዶ የሚንቀሳቀሰው አርዕስተ አበው የብሉያትና የሐዲሳት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት ነው። ስለሆነም ወደዚህ ጉባኤ ቤት ገብታችሁ ለመማር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አማልታችሁ እንድትገኙ ጉባኤ ቤታችን አርዕስተ አበው ጥሪውን ያስተላልፋል።
-
◈እውነትን የማይደፍሯት ለስላሳ ክርስቲያኖች ውሸተኛ ናቸው። ◈አፈ ጻድቃን አስመሳይ ክርስቲያኖች አታላዮች እና በክርስቶስ መስቀል የሚጠራጠሩ ናቸው።
3,590 views 85 Reactions -
⚠️የቤተ ክርስቲያን ሕልውና አደጋ ላይ ነው።⚠️💣 ከክፍፍል ወደ ሕያው ትንሣኤ እንምጣ! ዛሬ ቤተ ክርስቲያን በታሪኳ ፈታኝ ከሆኑት መጋጠሚያዎች አንዱ ላይ ቆማለች። ይህ መጋጠሚያ “መቀጠል” ወይም “መጥፋት” የሚለውን ታሪካዊ ፍርድ በጉባኤው እጅ ጥሎታል። የክርስትና ታሪክ በሌሎች የዓለም ክፍሎች (እንደ ትናንቷ ቱርክ እና የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢዎች) ከሕያው እውነትነት ወርዶ ወደ ሙዚየም ማስታወሻና መጻሕፍት ታሪክነት እንደተቀየረ ሁሉ፣ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድርም ቤተ ክርስቲያን ተመሳሳይ ፈተና ገጥሟታል፤ የብዙ ዘመናት ሰማዕታት አጥንት ያረፈባት መሬት ዛሬ የመለያየት አውድማ እንድትሆን እየተደረገ ይገኛል። ይህቺ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዛሬ የሚሞትላት ብቻ ሳይሆን፣ ሕልውናዋን በአስተሳሰብ፣ በጥበብና በመንፈሳዊ ቁርጠኝነት የሚያስከብርላት ትውልድ ትሻለች። ክርስቲያኖች እና የቤተ ክርስቲያን ስም አጠራር በኢትዮጵያ ምድር ታሪክ ሆኖ እንዲቀር ማናችንም አንፈልግም። ነገር ግን “አንፈልግም” ማለት ብቻውን ታሪክን አይለውጥም። ካልፈለግን ታሪክ ከመሆናችን በፊት፣ ከዚህ ዛሬ ከገባንበት አዙሪት ወጥተን ትክክለኛውን ታሪክ ሰርተን ማለፍ ይጠበቅብናል። ታሪክ የሚሰራው በባዶ ቃል ሳይሆን፡ @...
12.4K views 126 Reactions -
2 ማዘናጊያ ስብከቶች ፈር መያዝ አለባቸው #1. የምንሞተው በኃጢአታችን ነውና ዝም በሉ : ለነጻነት አትታገሉ ሰማዕትነት ነውና ዝምብላችሁ ሙቱ #2ኛ. የከተማ መነኮሳትን ነውር ና ዘረፋ ማጋለጥ በሰው መፍረድ ነውና ዝም በሉ። ስለ ሰማዕትነትና በግል ኃጢአት ስለ መፍረድ ሊያስረዱን ሞከሩኮ ጎበዝ። የግልም ሆነ የኅብረት በደል በአዋጅ ንስሐ ብንገባ እንኳን ኦርቶዶክሳዊያንን በስትራቴጅና በመዋቅራዊ ድጋፍ ማጽዳቱ የጠላቶቻችን መዳረሻ ነው።ይሄንን መዘንጋት እንደ ቱርክ መጥፋት ነው። ይሄንን ማለትም እግዚአብሔር በንስሐ ይቅር አይልም ማለት አይደለም። ነገርየው ሲጠቀስ ኦርቶዶክሳዊያንን አዘናግቶ አገዛዙ ግዛቱን አስፋፍቶ እንዲኖር መተባበር ስለሆነ ነው። የኢትዮጵያ ምእመናን የሠሩት በደል ከምዕራባዊያን ኃጢአትና በደል በልጦ ነው በኃጢአታችን ነው የሞንሞተው ማለት? ይሄ ኸንቱ ማዘናጊያ ነው። በሰማዕትነት ካባ ስንጠፋ እና የከተማ መነኮሳት በደል በቀኖና የተሠራ መዋቅራዊ ደንብ ሆኖ እየመጣ እያየነው እንዴት ነው ዝም የምንለው? እኛ እንጮሃለን: ትውልድና ጊዜ በእግዚአብሔር ኃይል ይፈታዋል!
3,720 views 76 Reactions -
Video
View in Telegram
3,240 views 15 Reactions
-
በመግለጫ ብዛት የኦርቶዶክሳውያን ግድያ አይቆምም። ገዳይ ፕሊሲ የሚቆመው በአዳኝ ፖሊሲ ብቻ ነው። መፍትሄውም መሬት ላይ መሥራት ብቻ ነው።
3,400 views 50 Reactions -
Photo
View in Telegram
4,270 views 48 Reactions
-
◈አሩሲ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት መገለጫ ነው፦ ◈ሃይማኖት ያለ መቅደስ፣ ◈መቅደስ ያለ ሀገር፣ ◈ሀገር ያለ ሕዝብ፣ ◈ሕዝብ ያለ ታሪክ ያለ ባህል፣ ◈ይሄ ሁሉ ደግሞ ያለ ፍትህ..መኖር አይችልም። ◈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተነፈገችው ከላይ ያሉትን ሁሉንም ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ነባር ሃይማኖታችን፣ መቅደሳችን፣ሕዝበ ክርስቲያን፣ታሪካችን፣ባህላችን..የትናንት የሆነው ሁሉም ወንጀለኛ ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ፍትህ ስሌለ፣ሞት ዕጣ ፈንታችን ከሆነ ስምንት ዓመታት ተቀጥረዋል። ◈እንደ ሕዝበ ክርስቲያን አንድ ሁነን መከበር እስካልቻልነ ድረስ፦መገፋት፣መዋረድ፣መሰደድ፣መገደል፣መናቅ፣መሳቀቅ፣..ይቀጥላል። ◈አሩሲ ወለጋ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት መገለጫ ነው።
7,170 views 38 Reactions -
Photo
View in Telegram
3,400 views 23 Reactions
-
የቤተ ክርስቲያን መከራ ሂደት በሂደት ያልተቋረጠ ነጠብጣብ ነው።
2,870 views 11 Reactions

3,000 views 12 Reactions
-
የቤተ ክርስቲያን መከራ ሂደት በሂደት ያልተቋረጠ ነጠብጣብ ነው።
2,870 views 11 Reactions
Questions about ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት
How many subscribers does ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት have?
ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት (@mstaketsehay) has 12,035 subscribers as of November 16, 2026.
What is ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት about?
It is listed in Religion & Spirituality, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ ቻናል የምሥራቀ ፀሐይ አቡነ ቶማስ መታሰቢያ የመጻሕፍት ትርጓሜ ጉባኤ ቤት በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ ማስተማሪያና ማወያያ ገጽ ነው።”
Where does ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት rank?
By subscribers it is #121 in Religion & Spirituality, #39 in 🇪🇹 Ethiopia, #17 among Tigrinya channels, #6,113 worldwide.
Does ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት post ads?
None of its 14 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት post?
Most often on Wednesday, around 10:00 UTC. It publishes about 7 posts a week.
Statistics updated 5 hours ago.