Freshman and remedial exam bank📚📚📚
ማስተዋወቂያ ለማሰራት @Ab321654876 @Ollpapi
- 24 часа
- −6
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 3
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Freshman and remedial exam bank»: 6 430.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 6 430 | −6 | 0 | – |
| 17 ноя | 6 436 | – | 5 | 310 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 12 ч
- 274
Когда публикует
Время по UTC. 15 постов за 90 дней.
Последние посты
-
እስካሁን ለ ሬሜዲያል ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 📌ጥሪ ያደረጉ 1. Debre Tabor University ( ህዳር 10 እና 11) 2. Wolaita Sodo University( ህዳር 15) 3. Salale University (ህዳር 9 እና 10) 4. Bulehora University(ህዳር 10 እና 11) 5. Dilla University ( ህዳር 17 እና 18) 6. Wolkite University ( ህዳር 21 እና 22) 7. Jigjiga University ( ህዳር 14 እና 15) 8. Mizan Tepi University ( ህዳር 21 እና 22) 9.Wollo University ( ህዳር 21 እና 22) 10. Debark University ( ህዳር 14 እና 15) 11. Dambi Dollo University ( ህዳር 28 እና 29) 12. Samara University (ህዳር 17 እና 18) 📌የተቀበሉ ዩኒቨርስቲዎች 1. Kabridehar University 2. Woldia University 3. Gambella University 4. Jinka University 5. Gondar University 6. Mekdela Amba University 7. Oda Bultum Universit...
196 просмотров 1 Реакции -
BoranaUniversity በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት
270 просмотров Фото -
#ግቢና_የፍቅር_ሕይወት ግቢና Relationship አብዛኛው ተማሪ ግቢ ገና ከመግባቱ ቀጥታ ወደ💃🏃♂➡️ ፍቅር ግኑኝነት የሚጀምረው ይመስለዋል😂 በርግጥ ግቢ ላይ ብዙዎች Relationship🫂 ጀምረው ተጋብተው👰♂👰 ልጆች🫃🤱 መውለዳቸው የማይካሄድ ሀቅ ነው። አንዳንዶች ያሳዝኑኛል ልክ films🎞🎬 ላይ እንደሚያዩት አንዴ ወደእነርሱ ቀና ብለው ያዩ😨 ሁሉ ፍቅረኛ ሆኖ የሚቀጥላቸው ይመስላቸዋል፤ አይደለም🙅🙅♂ ኑ! ልንገራችሁ🦻👂እናንተ ቀና ብላችሁ አይን ለአይን ስለተያያችሁ ብቻ መቼም ፍቅረኛሞች ልትሆን አትችሉም። ምን መሰለ እቺን ምክር ወንዶችም ሴቶችም ብትሆኑ በመደምብ ስሙልኝ👂። በሕይወታችሁ ዓላማ ካላችሁ እመኑኝ ለእናንተ የሚሆነውን ሰው አይታጣም። ግቢ ላይ አንዳንዱ ገና ከመግባቱ Crush/ክራሼ የት ናት? እያለ ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን እያማረጠ🕺🚶♂🚶 ዙረት ይወጣል🤦🤦♂ ሴቶቹ ደሞ ትንሽ ዕይታዬ ጨመረልኝ እያሉ በወንዶች ፊት መንቀባረር😼ና ዕዩኝ ዕዩኝ ማለት ይጀምራሉ🙋♀ ግቢ ከመግባታችሁ በፊት እባካችሁ አላማ ይኑራችሁ🤲 Specially, 1st semester ልትጠነቀቁበት ይገባል ካሆነ ቀይ💄💄 መብራት እያበረ ነው ማለት ነው። Ma...
351 просмотров 3 Реакции -
Фото
Смотреть в Telegram
337 просмотров 4 Реакции
-
#SamaraUniversity በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ● አንሶላ እና የትራስ ልብስ።
-
✔️Bahir dar university ለደረሳችሁ https://t.me/bduniv ✔️AASTU ለደረሳችሁ https://t.me/AASTUSTU ✔️Astu ለደረሳችሁ https://t.me/ASTUSTUDE ✔️AAU ለደረሳችሁ https://t.me/AAUSTUD ✔️Haremaya university ለደረሳችሁ https://t.me/haremay ✔️Wollo university ለደረሳችሁ https://t.me/wollost ✔️Debre brhan university ለደረሳችሁ https://t.me/debrebrhanu ✔️Debre markos university ለደረሳችሁ https://t.me/debremarkosunivr ✔️Woldiya university ለደረሳችሁ https://t.me/woldiastu ✔️Gondar university ለደረሳችሁ https://t.me/gondarun ✔️Dila university ለደረሳችሁ https://t.me/dilaunivers ✔️Dire dawa university ለደረሳችሁ https://t.me/diredawauni ✔️Hawassa university ለደረሳችሁ https://t.me/hawassauniverst ✔️Arba minch university ለደረሳችሁ https://t.me/Ar...
481 просмотров -
ነፃ የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴቶች! አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለሴት አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሴት አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ባሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ተወዳድራችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። መስፈርቶች ● አመልካቾች ለሚያመለክቱበት ትምህርት ዝቅተኛ ቁጥር ሊያሟሉ ይገባል፣ ● አመልካቾች ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ የትምህርት ዕድል ተሰጥቷቸው የተማሩ ከሆነ የወጭ መጋራት ክፍያቸው ሳይከፍሉ መወዳር አይፈቀድላቸውም፣ ● ከተመረቁበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ፣ በመንግሥት ዕውቅና ከተሰጠው ዩኒቨርሲቲ የተመረቁና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ (ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና ከዚያ በላይ) የሆነ፣ ● የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የማለፍያ ውጤት ያስመዘገቡ። የማመልከቻ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት የማመልከቻ ቦታ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በዋናው ሬጅሰትራር ጽ/ቤት እና በሽረ ግቢ የሬጅስትራር...
-
#MizanTepiUniversity በ remedial ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ :- የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 21 እና 22 መሆኑን እየገለፅን:- 1ኛ. በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን-አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ, 2ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ, በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ለዝግጅት የሚያስፈልጉትን:- ➢ የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እና ሶስት ኮፒ፤ ➢ ዘመናዊ የቀን ቀለማት ሶስት በሶስት (3x4) ፎቶግራፍ፤ ➢ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የተልባ ጨርቅ እና የፖርታ ኮንቴይነር ማቅረብ እንደሚጠበቅባችሁ እንገነዘባለን። ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማይስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን። Reading is free, reacting is also free. So what's stopping you, legends?😂
-
✅ Logic & Critical Thinking Mid Exam Collection. ✅ Jimma University. ⏰️ 2013 - 2017 E.C Reading is free, reacting is also free. So what's stopping you, legends? 😂...ande eski...🥰
-
#Remedial2019 #JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የሚከተለውን የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል። ✔️ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት፦ ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም ✔️ የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ✔️ ቅጣት ምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ፦ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ሁሉም አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው መገኘት ይጠበቅባቸዋል።
-
Файл
Смотреть в Telegram
1 170 просмотров 7 Реакции
-
How are doing students? We hope you are doing great 💪 Okay, is this channel helping you?🤔 If yes, show us ❤️👍
-
Good afternoon everyone🖐 I hope you are all having a wonderful day. #NationalExams የፈተና ቀናት ይፋ ተደረጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባና የፈተና ቀናትን ይፋ አድርጓል።
865 просмотров Фото -
#MizanTepiUniversity በ remedial ፕሮግራም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ :- የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 21 እና 22 መሆኑን እየገለፅን:- 1ኛ. በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን-አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ, 2ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ, በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ለዝግጅት የሚያስፈልጉትን:- ➢ የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እና ሶስት ኮፒ፤ ➢ ዘመናዊ የቀን ቀለማት ሶስት በሶስት (3x4) ፎቶግራፍ፤ ➢ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የተልባ ጨርቅ እና የፖርታ ኮንቴይነር ማቅረብ እንደሚጠበቅባችሁ እንገነዘባለን። ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማይስተናገድ መሆኑን እንገልፃለን። Reading is free, reacting is also free. So what's stopping you, legends?😂
-
#Remedial2019 #JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የሚከተለውን የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል። ✔️ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት፦ ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም ✔️ የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ✔️ ቅጣት ምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ፦ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ሁሉም አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው መገኘት ይጠበቅባቸዋል።
-
ነፃ የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴቶች! አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለሴት አመልካቾች የሁለተኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል። ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሴት አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ባሉት የትምህርት ፕሮግራሞች ተወዳድራችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ። መስፈርቶች ● አመልካቾች ለሚያመለክቱበት ትምህርት ዝቅተኛ ቁጥር ሊያሟሉ ይገባል፣ ● አመልካቾች ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ መንግሥት ወጪ የትምህርት ዕድል ተሰጥቷቸው የተማሩ ከሆነ የወጭ መጋራት ክፍያቸው ሳይከፍሉ መወዳር አይፈቀድላቸውም፣ ● ከተመረቁበት ተቋም ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በምዝገባ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ፣ በመንግሥት ዕውቅና ከተሰጠው ዩኒቨርሲቲ የተመረቁና የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ (ለአካል ጉዳተኞች 2.75 እና ከዚያ በላይ) የሆነ፣ ● የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የማለፍያ ውጤት ያስመዘገቡ። የማመልከቻ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት የማመልከቻ ቦታ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በዋናው ሬጅሰትራር ጽ/ቤት እና በሽረ ግቢ የሬጅስትራር...
-
ሕይወት ምንድናት⁉️ ✅ሕንዶች እንዲህ ይላሉ፦ ❝ሕይወት በ "B" እና በ:"D" መካከል ያለ ጉዞ ነው።❞ B = Birth/ መወለድ 🎉 D = Death/ ሞት ⚰️ በእነዚህ መካከል አንድ ፊደል አለ"C" C = Choice/ ምርጫ 🪙 📏ለስቃይ-ለድሎት 📏ለኃብት-ለድኅነት 📏ለማወቅ-ላለማወቅ 📏ለጽድቅ-ለኃጽያት 📏ለሲኦል-ለገነት 📏ለደስታ-ለመከራ 📏ለባርነት-ለነፃነት 📏ለስቃይ-ለደስታ ሁሉም ባንተ ምርጫ ላይ ይመሰረታል። ጥሩ መራጭ፣ ጥሩ ተኋዥ ነው። መጥፎ መራጭ ደግሞ ጉዞው አያምር፣ ለሌሎችም ተጓዦች እንቅፋት ይሆናል። ግን ሁሉም ጉዞውን ይጨርሳሉ 🥲 በዚህች ጊዜህ "C" ያንተ ናት። "B" እና "D" ደግሞ ተፈጥሮ የሰጠችህ መነሻ እና መድረሻ ናቸው። ሁለቱም ፈልገሃቸው አይመጡም። አንተ ብቻ "C" ህን አጣፍጥ🙏 ማድረግ ትችል ዘንድ የተሰጠህ ነው። አሁን ላይ ከኛ ሕይወት ጋር ስናገናኘው፦ እርስ በእርስ መባላት፣ መዘረፍን፣ መደፈርን፣ በጅምላ መቀበርን፣ መፈናቀልን፣ ረሃብን ወዘተ... ሁሉም በኛው ምርጫ የሆነ ነው። አሁንም ገና በ "C" ውስጥ ነን። መርጠን እንኑር!ካልመረጥን ግን ሌሎች ይመርጡልናል። ያውም ለጉዟቸው ባመቸ መልኩ! ልክ እንደ አሁኑ! የሸዋ አባባል አለ...
714 просмотров 5 Реакции -
✅ Logic & Critical Thinking Mid Exam Collection. ✅ Jimma University. ⏰️ 2013 - 2017 E.C Reading is free, reacting is also free. So what's stopping you, legends? 😂...ande eski...🥰
-
Psychology 500 questions try as much as you can for exam tricks out✍️
-
✔️Bahir dar university ለደረሳችሁ https://t.me/bduniv ✔️AASTU ለደረሳችሁ https://t.me/AASTUSTU ✔️Astu ለደረሳችሁ https://t.me/ASTUSTUDE ✔️AAU ለደረሳችሁ https://t.me/AAUSTUD ✔️Haremaya university ለደረሳችሁ https://t.me/haremay ✔️Wollo university ለደረሳችሁ https://t.me/wollost ✔️Debre brhan university ለደረሳችሁ https://t.me/debrebrhanu ✔️Debre markos university ለደረሳችሁ https://t.me/debremarkosunivr ✔️Woldiya university ለደረሳችሁ https://t.me/woldiastu ✔️Gondar university ለደረሳችሁ https://t.me/gondarun ✔️Dila university ለደረሳችሁ https://t.me/dilaunivers ✔️Dire dawa university ለደረሳችሁ https://t.me/diredawauni ✔️Hawassa university ለደረሳችሁ https://t.me/hawassauniverst ✔️Arba minch university ለደረሳችሁ https://t.me/Ar...
481 просмотров
Вопросы о канале «Freshman and remedial exam bank»
Сколько подписчиков у канала «Freshman and remedial exam bank»?
У канала «Freshman and remedial exam bank» (@exambankfreshman) 6 430 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «Freshman and remedial exam bank»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «ማስተዋወቂያ ለማሰራት @Ab321654876 @Ollpapi»
Какое место занимает канал «Freshman and remedial exam bank»?
По числу подписчиков: №379 в категории «Образование», №109: 🇪🇹 Эфиопия, №59 среди каналов на языке «тигринья», №9 197 в мире.
Публикует ли канал «Freshman and remedial exam bank» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 15 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.