Entrance prep E-learning
- №185 в категории «Образование»
- №79: 🇪🇹 Эфиопия
- №1 575 среди каналов на языке «английский»
- №5 967 в мире
Entrance prep Tutorial በ2018 አ.ም 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎት ልዩ እገዛ በመስጠት በከፍተኛ ውጤት አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲቀላቀሉ ያስችላል። Unlock your potential with entrance prep. Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC For paid promotion and cross @Epeadmin
- 24 часа
- +26
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 16
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Entrance prep E-learning»: 20 383.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 20 383 | +26 | 0 | – |
| 17 ноя | 20 357 | – | 1 | 710 |
Когда публикует
Время по UTC. 14 постов за 90 дней.
Последние посты
-
እንግሊዘኛ ትምህርትን ለብሔራዊ ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል❓ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም የሚያስማማ ትምህርት እንዲሁም የትኛውም ዩኒቨርስቲ ብትሄዱ Scholarship ቢደርሳቹህም መጀመሪያ ከምትፈተኗቸው Entrance exam ዋናው የእንግሊዘኛ ትምህርት ነው። ✔️ በEntrance exam ላይ English subject ደካማ አፈፃፀም የተመዘገበበት አንዱ ነው። በተለይ ደግሞ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች እንግሊዘኛን በአማረኛ ተምረው ነው የሚያልፉት ብንል ማጋነን አይሆንም። አንዳንድ ተማሪዎች በግል ትምህርት ቤት ተምረው ወይም በራሳቸው ጥረት በእንግሊዘኛ ትምህርት ስኬታማ የሆኑ አሉ። እና መፍትሔው ምንድነውበእንግሊዘኛ ትምህርት እራሴን እንዴት ልለውጥ❓ ✔️ በመጀመሪያ እራሳቹህን ጠይቁት እስኪ የምን ችግር ነው ያለባቹህ 1. Skill problem (Listening & speaking ) 2. Grammar problem 👆 አሁን ለexam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹህ እያወራን ስለሆነ ሁለተኛውን problem ( Grammar problem ) ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ✔️ አሁንም በድጋሜ እነዚህን ጥያቄዎች ለራሳቹህ መልሱ በሳምንት ስንት ቀ...
710 просмотров 7 Реакции -
SAT preparation tip part 1 on verbal reasoning @Entranceprepare
-
ከ Grade 11 History ላይ ለ Entrance Exam ፈተናችሁ ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ Points 1. Periodization of African history is mainly based on ⇒ Pre-colonial, Colonial, Post-colonial periods 2. Ethiopia avoided European colonialism, so its periods are ⇒ Ancient, Medieval, Modern 3. The term “Creationism” refers to ⇒ Belief that humans were created by a supernatural force 4. The scientific theory of human origin is ⇒ Evolution 5. Author of Origin of Species is ⇒ Charles Darwin (1859) 6. Hominids are ⇒ Humans and prehistoric human-like creatures walking upright 7. Australopithecines first evolved in ⇒ Africa around 6 million years ago 8. Australopithecus afarensis fossil site in Ethiopia ⇒ Hadar (Afar) 9. Lucy (...
1 720 просмотров 23 Реакции -
አንድ የናቹራል ተማሪ ኬሚስትሪ ላይ ሊያውቃቸው የሚገቡ ፎርሙላወች 🔥Increasings or Decreasing Order🔥 🔴 01. Melting point= Li > Na > K > Rb > Cs 🔴 02. Colour of the flame= Li-Red, Na-Golden, K-Violet, Rb-Red, Cs-Blue, Ca-Brick red, Sr-Blood red, Ba-Apple green 🔴 03. Stability of hydrides = LiH > NaH > KH > RbH> CsH 🔴 04. Basic nature of hydroxides= LIOH < NaOH < KOH < RbOH < CsOH 🔴 05. Hydration energy= Li> Na > K> Rb > Cs 🔴 06. Reducing character= Li > Cs > Rb > K > Na 🔴 07. Stability of +3 oxidation state= B> Al > Ga > In > T1 🔴 08. Stability of +1 oxidation state= Ga < In < TI 🔴 09. Basic nature of the oxides and hydroxides= B< Al< Ga < In < TI 🔴 10. Relative strength of Lewis acid= BF3 <...
2 190 просмотров 18 Реакции -
🛡ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance Exam) ዝግጅት ወቅት ትልቁ ፈተና የትምህርቱ ክብደት ሳይሆን Time Management ነው። ለዚህም ደግሞ “Hard work” ብቻ ሳይሆን “Smart work” ያስፈልጋል። እስቲ ዛሬ አንዳንድ ነገሮች እንበላቹ ዘንድሮ የ Entrance ተፈታኝ ለሆኑ ወንድሞቻቹ ይህን ማጋራት እንዳትረሱ😊 🔑ለ ውጤታማነት የሚረዱአቹ የተሞከረ እና የተረጋገጠ (Proven) የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች እነሆ፡ ✅1. The Pomodoro Technique (ትኩረትን ለመሰብሰብ) 😬በአንድ ጊዜ ለ 3 ወይም 4 ሰዓት ተከታትሎ ማጥናት አእምሮን ያደክማል (Burnout ያመጣል)። ይልቁንስ ይህንን method ተጠቅማቹ Burnout ሳታደርጉ ማንበብ ትችላላቹ ቤተሰቦች😉 25 Minutes Study: ሙሉ ትኩረትህን ሰጥተህ አጥና (ስልክህን Flight mode ላይ አድርግ) 5 Minutes Break: አእምሮህን አሳርፍ (ውሃ ጠጣ፣ ተንቀሳቀስ፣ ሽንት ቤት ሂድ)። Social Media እንዳትጠቀም! Repeat: ይህንን 4 ጊዜ ካደረግክ በኋላ (ማለትም 2 ሰዓት አካባቢ)፣ ለ 15-30 ደቂቃ ረዘም ያለ እረፍት ውሰድ። ✅ጥቅሙ: አእምሮህ ሳይዝል (...
2 080 просмотров 10 Реакции -
🎯አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላወች!!! 1. Pythagorean theorem: a² + b² = c² 2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a 3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²) 4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b 5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁) 6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2) 7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C 8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C 9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180° 10. Area of a triangle: A = (1/2)bh 11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³ 12. Volume of a cylinder: V = πr²h 13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h 14. Surface area of a sphere: A = 4πr² 15. Surface area of a cyli...
2 600 просмотров 23 Реакции -
🤔 ከየትኛው የተማሪ አይነት ውስጥ ናችሁ? 💻የተማሪዎች አይነት 🎚️ ይህ ፅሁፍ ሁሉም ተማሪ የትምህርት ብቃት እንዳለው ነገር ግን የትምህርቱ ዘዴ እና አቀባበላችን እንደሚለያይ ለማሳየት ነው ። ለዚህም ይረዳ ዘንድ የተለያዩ አይነት ተማሪዎችን እና የሚቀላቸውን የመማር ዘዴ እናነፃፅራለን ፤ የራሳችሁ የመማር ምርጫ ከየት እንደሆነ መመርመርም አትርሱ። 1⃣ የእይታ ተማሪዎች (Visual learners) 🏦እነዚህ የተማሪ አይነቶች የሚገባቸው መማር በእይታ ሲሆን ነው። ያዩት ነገር እንዲሁ በቃል ከሚነገራቸው ይልቅ አይረሳቸውም። እነዚህ ተማሪዎች በተግባር ማየት ካልቻሉ በሃሳባቸው እየሳሉ ቢያነቡ በቀላሉ ማስታወስ ይችላሉ። 🔢 የተግባር ተማሪዎች (Kineshetic learners) ➡️እነዚህ በበኩላቸው ራሳቸው በተግባር የሞከሩት ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፣ አይረሱትም። ሰው ሲያደርግ ከማየት በላይ ራሳቸው በማድረግ ይማራሉ። ለነዚህ ወደ ተግባር እየቀየሩ መሞከር ይመከራል። 🔢 የመስማት ተማሪዎች (auditory learners) እነዚህ አንድን ነገር ከሰሙት በቂያቸው ነው። ብዙ ከማጥናት በላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያዳምጡ ይመከራሉ። የሰሙትን ነገር ይረዳሉ። 🔢 የጭንቀት ተማሪዎች (Stre...
2 290 просмотров 12 Реакции -
Effective note taking tips @Entranceprepare
-
📁Extreme Books based on new curriculum JOIN US 👇🏿👇🏿 https://t.me/entranceprepare https://t.me/entranceprepare
-
🎓 TOP 10 AI TOOLS EVERY UNIVERSITY STUDENT SHOULD MASTER 1. NotebookLM – Study from Your Own Documents 🔹 Upload lecture notes, books and research papers. 🔹 Generate summaries based on your uploaded sources. 🔹 Ask questions about course materials. 🔹 Create study guides and revision questions. 🌐 https://notebooklm.google.com 2. ChatGPT – Your Personal AI Study Assistant 🔹 Understand difficult academic concepts. 🔹 Generate research ideas and research questions. 🔹 Summarize readings and prepare for examinations. 🔹 Improve academic writing and organize assignments. 🌐 https://chatgpt.com 3. Claude AI – Academic Reading and Writing 🔹 Analyze lengthy academic documents and PDFs. 🔹...
3 360 просмотров 6 Реакции
-
Chem G12 Five Years EUEE Share for all Grade 12 &11 students #FOR MORE PDF👇👇 @Entranceprepare @Entranceprepare
-
➡️ Extreme Biology ➡️ Grade 11 and 12 based on new curriculum ➡️ ለጓደኞቻችሁ እነዚህን መፅሐፍት ሼር አድርጉላቸው https://t.me/Entranceprepare
-
☄️ ለEntrance Prep Tutorial Private Class ተማሪዎች የተዘጋጀ - Question Bank🥰 ✅ ሙሉ የBiology Grade 12 new curriculum ምዕራፎች ላይ የወጡ ✅ከነ መልስ እና ማብራሪያቸው ✅ 300 ጥያቄዎች Join Us - @Entranceprepare ለሌሎችም እንዲዳረስ share🎁
-
🎓 TOP 10 AI TOOLS EVERY UNIVERSITY STUDENT SHOULD MASTER 1. NotebookLM – Study from Your Own Documents 🔹 Upload lecture notes, books and research papers. 🔹 Generate summaries based on your uploaded sources. 🔹 Ask questions about course materials. 🔹 Create study guides and revision questions. 🌐 https://notebooklm.google.com 2. ChatGPT – Your Personal AI Study Assistant 🔹 Understand difficult academic concepts. 🔹 Generate research ideas and research questions. 🔹 Summarize readings and prepare for examinations. 🔹 Improve academic writing and organize assignments. 🌐 https://chatgpt.com 3. Claude AI – Academic Reading and Writing 🔹 Analyze lengthy academic documents and PDFs. 🔹...
3 360 просмотров 6 Реакции -
📁Extreme Books based on new curriculum JOIN US 👇🏿👇🏿 https://t.me/entranceprepare https://t.me/entranceprepare
-
🎯አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላወች!!! 1. Pythagorean theorem: a² + b² = c² 2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a 3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²) 4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b 5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁) 6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2) 7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C 8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C 9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180° 10. Area of a triangle: A = (1/2)bh 11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³ 12. Volume of a cylinder: V = πr²h 13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h 14. Surface area of a sphere: A = 4πr² 15. Surface area of a cyli...
2 600 просмотров 23 Реакции -
🤔 ከየትኛው የተማሪ አይነት ውስጥ ናችሁ? 💻የተማሪዎች አይነት 🎚️ ይህ ፅሁፍ ሁሉም ተማሪ የትምህርት ብቃት እንዳለው ነገር ግን የትምህርቱ ዘዴ እና አቀባበላችን እንደሚለያይ ለማሳየት ነው ። ለዚህም ይረዳ ዘንድ የተለያዩ አይነት ተማሪዎችን እና የሚቀላቸውን የመማር ዘዴ እናነፃፅራለን ፤ የራሳችሁ የመማር ምርጫ ከየት እንደሆነ መመርመርም አትርሱ። 1⃣ የእይታ ተማሪዎች (Visual learners) 🏦እነዚህ የተማሪ አይነቶች የሚገባቸው መማር በእይታ ሲሆን ነው። ያዩት ነገር እንዲሁ በቃል ከሚነገራቸው ይልቅ አይረሳቸውም። እነዚህ ተማሪዎች በተግባር ማየት ካልቻሉ በሃሳባቸው እየሳሉ ቢያነቡ በቀላሉ ማስታወስ ይችላሉ። 🔢 የተግባር ተማሪዎች (Kineshetic learners) ➡️እነዚህ በበኩላቸው ራሳቸው በተግባር የሞከሩት ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፣ አይረሱትም። ሰው ሲያደርግ ከማየት በላይ ራሳቸው በማድረግ ይማራሉ። ለነዚህ ወደ ተግባር እየቀየሩ መሞከር ይመከራል። 🔢 የመስማት ተማሪዎች (auditory learners) እነዚህ አንድን ነገር ከሰሙት በቂያቸው ነው። ብዙ ከማጥናት በላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያዳምጡ ይመከራሉ። የሰሙትን ነገር ይረዳሉ። 🔢 የጭንቀት ተማሪዎች (Stre...
2 290 просмотров 12 Реакции -
አንድ የናቹራል ተማሪ ኬሚስትሪ ላይ ሊያውቃቸው የሚገቡ ፎርሙላወች 🔥Increasings or Decreasing Order🔥 🔴 01. Melting point= Li > Na > K > Rb > Cs 🔴 02. Colour of the flame= Li-Red, Na-Golden, K-Violet, Rb-Red, Cs-Blue, Ca-Brick red, Sr-Blood red, Ba-Apple green 🔴 03. Stability of hydrides = LiH > NaH > KH > RbH> CsH 🔴 04. Basic nature of hydroxides= LIOH < NaOH < KOH < RbOH < CsOH 🔴 05. Hydration energy= Li> Na > K> Rb > Cs 🔴 06. Reducing character= Li > Cs > Rb > K > Na 🔴 07. Stability of +3 oxidation state= B> Al > Ga > In > T1 🔴 08. Stability of +1 oxidation state= Ga < In < TI 🔴 09. Basic nature of the oxides and hydroxides= B< Al< Ga < In < TI 🔴 10. Relative strength of Lewis acid= BF3 <...
2 190 просмотров 18 Реакции -
🛡ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (Entrance Exam) ዝግጅት ወቅት ትልቁ ፈተና የትምህርቱ ክብደት ሳይሆን Time Management ነው። ለዚህም ደግሞ “Hard work” ብቻ ሳይሆን “Smart work” ያስፈልጋል። እስቲ ዛሬ አንዳንድ ነገሮች እንበላቹ ዘንድሮ የ Entrance ተፈታኝ ለሆኑ ወንድሞቻቹ ይህን ማጋራት እንዳትረሱ😊 🔑ለ ውጤታማነት የሚረዱአቹ የተሞከረ እና የተረጋገጠ (Proven) የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች እነሆ፡ ✅1. The Pomodoro Technique (ትኩረትን ለመሰብሰብ) 😬በአንድ ጊዜ ለ 3 ወይም 4 ሰዓት ተከታትሎ ማጥናት አእምሮን ያደክማል (Burnout ያመጣል)። ይልቁንስ ይህንን method ተጠቅማቹ Burnout ሳታደርጉ ማንበብ ትችላላቹ ቤተሰቦች😉 25 Minutes Study: ሙሉ ትኩረትህን ሰጥተህ አጥና (ስልክህን Flight mode ላይ አድርግ) 5 Minutes Break: አእምሮህን አሳርፍ (ውሃ ጠጣ፣ ተንቀሳቀስ፣ ሽንት ቤት ሂድ)። Social Media እንዳትጠቀም! Repeat: ይህንን 4 ጊዜ ካደረግክ በኋላ (ማለትም 2 ሰዓት አካባቢ)፣ ለ 15-30 ደቂቃ ረዘም ያለ እረፍት ውሰድ። ✅ጥቅሙ: አእምሮህ ሳይዝል (...
2 080 просмотров 10 Реакции -
Effective note taking tips @Entranceprepare
Вопросы о канале «Entrance prep E-learning»
Сколько подписчиков у канала «Entrance prep E-learning»?
У канала «Entrance prep E-learning» (@Entranceprepare) 20 383 подписчика на 18 ноября 2026 г.
О чём канал «Entrance prep E-learning»?
Канал в категории «Образование», язык постов: английский. Описание канала: «Entrance prep Tutorial በ2018 አ.ም 12ተኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎት ልዩ እገዛ በመስጠት በከፍተኛ ውጤት አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲቀላቀሉ ያስችላል። Unlock your potential with entrance prep. Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?...»
Какое место занимает канал «Entrance prep E-learning»?
По числу подписчиков: №185 в категории «Образование», №79: 🇪🇹 Эфиопия, №1 575 среди каналов на языке «английский», №5 967 в мире.
Публикует ли канал «Entrance prep E-learning» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 13 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Entrance prep E-learning»?
Пик публикаций: пятница, около 17:00 по UTC. Выходит около 3 постов в неделю.
Статистика обновлена 2 часа назад.