Перейти к содержанию
TelegramInformer

Язык

Страна

Все страны

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

@EBCNEWSNOW Подтверждён Новости и СМИ тигринья

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @ETVkidschannel @EBCWORLD1 @etventertainment1

Открыть в Telegram
Подписчики
132 441
24 часа
−44
7 дней
–
30 дней
–
Средний охват поста
3 801
Просмотры поста через 24 часа
Вовлечённость
2,9 %
Охват ÷ подписчики (ERR)
Постов в день
21,7
В среднем за 30 дней
Упоминания
0
Другими каналами за 90 дней
Реакции на просмотры (ER)
0,24 %
(Реакции + репосты + комментарии) ÷ просмотры, 30 дней
В среднем на пост
Реакции
8
Репосты
1
Комментарии
0
Индекс цитирования
–
Другие каналы не цитировали его за 30 дней
Рекламные посты
0 %
0 из 69 постов за 30 дней помечены как реклама

Динамика подписчиков

Подписчиков у канала «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»: 132 441. Средний охват поста за сутки около 3 801, вовлечённость 2,9 %.

По дням, последние 30 дней
Дата Подписчики Изменение Посты Ср. просмотры поста
18 ноя 132 441 −40 25 2 641
17 ноя 132 481 – 24 3 476

Просмотры по возрасту поста

Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.

1 ч
1 826
3 ч
2 269
6 ч
3 147
12 ч
3 152
24 ч
3 799
48 ч
5 429

Когда публикует

Время по UTC. 69 постов за 90 дней.

Последние посты

  1. Открыть пост

    ከሌላ ቦታ መጥቶ የኛን ሀገር የሚሠራልን የለም፤ እኛው ተባብረን ነው ሀገር የምንሠራው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዜጎች በሀገራቸው ውስጥ የሚገኙ ውብ ስፍራዎችን የመጎብኘት ባህልን እንዲያዳብሩ ጥሪ አቅርበዋል:: በተለይም አዲስ አበባ ክረምት እና ብርድ በሚሆንበት ወቅት እንደ ባሕር ዳር፣ አርባምንጭ እና ጅማ ያሉ ሞቅ ያሉ አካባቢዎች እንግዶችን ለመቀበል ሰፊ ዕድል እንዳላቸው ገልጸው፣ በአነስተኛ ወጪ በውጭ ሀገር የሚገኘውን እርካታ ሀገር ውስጥ ማግኘት እንደሚቻል አመልክተዋል

    728 просмотров 5 Реакции Фото
  2. Открыть пост

    ኢትዮጵያ ገና አልተነካችም፤ የጀመርናቸው ሥራዎች መልካም ጅማሮዎች ቢሆኑም ገና ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ የተጀመሩት የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር፣ የንግድ እንቅስቃሴን በማነቃቃት እና የከተማዋን ገጽታ በመቀየር ለነዋሪዎች አዳዲስ ዕድሎችን ይዘው መምጣታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጸዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ በከተማዋ የታየው የሕንፃዎች እና የሰፈሮች መሻሻል ለተመልካች ደስታን እና ጤናን የሚሰጥ እንዲሁም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚያፋጥን መልካም ጅማሮ መሆኑን አንስተዋል

    940 просмотров 1 Реакции Фото
  3. Открыть пост

    የሠሩ እና ያገለገሉ ዐርበኞችን እና ታላላቅ ሰዎችን ማስታወስ እና ምልክታቸውን ማስቀመጥ መጪው ትውልድ እነሱን እያየ እንዲነቃቃ ያደርጋል — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በሂደት እና በጋራ ጥረት የምትገነባ ሀገር እንጂ በአንድ ቀን የሚሳካ ተአምር እንደሌለ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአዲስ አበባ ሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለሀብቶች፣ ጡረተኞች፣ የመነገጃ ቦታቸውን መልሰው እንዲገነቡ የተገደዱ ዜጎች፣ ወጣቶች እና መላው የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰማቸውን ጥልቅ ምስጋና አቅርበዋል

    910 просмотров 1 Реакции Фото
  4. Открыть пост

    “በውጭ ሀገራት ብቻ ታይተው የሚቀናባቸው የከተማ ልማት ደረጃዎችን ኢትዮጵያ እውን አድርጋለች” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ከተማ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ተነስቶ በምስራቅ አጠቃላይ፣ በሃያ ሁለት እና በጎላጉል አልፎ እስከ ቦሌ መድኃኔዓለም የሚዘልቀው የኮሪደር ልማት ስራ ተመርቋል:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምረቃው ወቅት እንደገለጹት ይህ ፕሮጀክት ለመዲናችን ተጨማሪ ውበትና ጌጥ የሆነ ሰፊ የመሰረተ ልማት ሥራ ነው

    1 190 просмотров 3 Реакции Фото
  5. Открыть пост

    የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት - አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ሐውልት ቆመላቸው ለአፍሪካ እግር ኳስ መወለድና ማበብ የኢትዮጵያ አበርክቶ ከፍ ያለ ቦታ እንዲይዝ ምክንያት የሆኑት ኢትዮጵያዊው የስፖርት ሰው ‘የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት’ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ለሳቸው መታሰቢያ የተሰራው ሐውልት በይፋ ተመርቋል:: ጀግኖቿን በማስታወስ ያለማቋረጥ እንደስሟ እያበበች የምትገኘው መዲናችን ዛሬ ደግሞ በቦሌ የኮሪደር ልማት የታላቁን የስፖርት ሰው የአቶ ይድነቃቸው ተሰማን የመተታሰቢያ ሀውልት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በተገኙበት ነው የተመረቀው

    1 920 просмотров 11 Реакции Фото
  6. Открыть пост

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በይፋ ያስመረቁት የኮሪደር ልማት ምን ምን መሰረታዊ ነገሮችን ይዟል? የመደመር መንግሥት የከተሜነት ራዕይ: ከተሞችን የሥራ ፈጠራ፣ የንግድ፣ የዕውቀትና የባህል ማዕከላት በማድረግ ለሕዝብ ቁጥር ዕድገትና ለአየር ንብረት ለውጥ ዘላቂ ምላሽ መስጠት:: 57 ሄክታር የሚሸፍን አዲስ የኮሪደር ልማት: በቦሌ መድኃኔዓለም፣ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ሞኤንኮ፣ አደይ አበባ፣ ሻላ ፓርክ፣ ቺቺኒያ፣ ቦሌ ሩዋንዳ እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በማካተት በይፋ ተጀምሯል

    2 460 просмотров 16 Реакции Фото
  7. Открыть пост

    የከተማ ልማት ጥራት የአንድ ሀገር ምርታማነት መገለጫ እየሆነ መጥቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከተማ ልማት ጥራት የአንድን ሀገር ምርታማነት፣ የሰው ልጅ ክብር፣ ማኅበራዊ ሥርዓት እና የአካባቢን ችግር የመቋቋም ዐቅም መገለጫ እየሆነ መጥቷል:: በመሆኑም የመደመር መንግሥት የከተሜነት ዕሳቤ፣ ከተሞችን የሥራ ፈጠራ፣ የንግድ፣ የዕውቀት፣ የባህል፣ የተቋማት እና የሥራ ዕድል ምርታማነት ማዕከላት እንዲሆኑ ያደርጋል

    2 300 просмотров 6 Реакции Фото
  8. Открыть пост

    በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታደሰው የሺህ ዓመታት የማዕድን ጥበብ የከርሰ ምድር ሀብትን አውጥቶ በቴክኖሎጂ በማበልጸግ ረገድ ኢትዮጵያ የዛሬ ብቻ ሳይሆን የሺህ ዓመታት የዳበረ ሥልጣኔ ባለቤት ናት:: በአክሱም ሥርወ መንግሥት ዘመን ሀገራችን የራሷን የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሳንቲሞች አትማ ለዓለም አቀፍ ንግድ ታቀርብ ነበር

    2 530 просмотров 7 Реакции Фото
  9. Открыть пост

    የCOP32 ሚስጥር፡ ከፓቪሊዮን ተከራይነት ወደ ዓለም ቤትነት ኢትዮጵያ ለዓመታት ወደ ዓለም አቀፍ የኮፕ (COP) ጉባኤዎች ስትጓዝ አንድ ጠባብ ድንኳን ተከራይታ፣ ድምጿን ለማሰማት ወረፋ ትጠብቅ ነበር:: ዛሬ ግን ያ የዳር ተመልካችነት ዘመን አብቅቶ ታሪክ ተቀይሯል

    3 330 просмотров 10 Реакции Фото
  10. Открыть пост

    ኢትዮጵያ የወረርሽኝ ዝግጁነትና የምላሽ አሰጣጥ አቅሟን አሳድጋለች - ጤና ሚኒስቴር ኢትዮጵያ የወረርሽኝ ዝግጁነትን ከዕቅድ ወደ ተግባር በመቀየር፤ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪዎችን በማደራጀትና የጤና ሥርዓቷን በማጠናከር ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበች መሆኗን የወረርሽኝ መከላከል ዝግጁነትና ምላሽ (EPPR) ፕሮጀክት የአስተዳደር ቦርድ አስታወቀ:: የጤና ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትና የመንግሥት ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፕሮጀክቱ የአስተዳደር ቦርድና የፈንድ አስተዳደር ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል

    3 050 просмотров 5 Реакции Фото

Вопросы о канале «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»

Сколько подписчиков у канала «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»?

У канала «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)» (@EBCNEWSNOW) 132 441 подписчик на 18 ноября 2026 г.

Сколько человек видят пост в канале «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»?

Средний пост набирает около 3 800 просмотров за 24 часа, это примерно 3 % подписчиков (ERR).

О чём канал «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»?

Канал в категории «Новости и СМИ», язык постов: тигринья. Описание канала: «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @ETVkidschannel @EBCWORLD1 @etventertainment1»

Какое место занимает канал «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)»?

По числу подписчиков: №522 в категории «Новости и СМИ», №27: 🇪🇹 Эфиопия, №20 среди каналов на языке «тигринья», №1 467 в мире.

Публикует ли канал «EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)» рекламу?

За последние 30 дней ни один из 69 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.

Статистика обновлена 2 часа назад.