All students exams&info
High school &university students exams &👁️🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 8
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «All students exams&info»: 15 372. Средний охват поста за сутки около 1 870, вовлечённость 12,2 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 48 ч
- 2 540
Когда публикует
Время по UTC. 20 постов за 90 дней.
Последние посты
-
#update Exit exam self registration guidelines by moe MOE 2026 @alluexams
-
Exit exam registration steps https://exam.ethernet.edu.et/ @alluexams
1 170 просмотров Видео -
#UPDATE የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንኩ ከምሽቱ 5:30 ጀምሮ እንደሚከፈት አቶ ግርማይ አረጋግጠዋል ። ከህዳር 4-10 የመንግስት ተማሪዎች እንዲመዘገቡ እንደተወሰነ ይታወሳል https://exam.ethernet.edu.et/ @alluexams
-
#update የመወጫ ፈተና ለአስፈፃሚዎች ስልጠና ዛሬ የሚሰጥ ሲሆን የመመዝገቢያ ሊንክ በይፋ ለአስፈፃሚዎች ተገልጿል https://exam.ethernet.edu.et/ ከሁለት ቀን በፊት ሊንኩን ልከንላችሁ ነበር @alluexams
1 870 просмотров 2 Реакции -
#UPDATE የመውጫን ፈተና በተመለከት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይሄን ደብዳቤ ለትምህርት ተቋማት ልኳል ። @alluexams
-
#UPDATE የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንክ ተለቋል ተማሪዎች በራሳቸው ተመዝግበው ከዚያ በዩንቨርስቲዎች registerar በኩል approval ወደ eaes እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አረጋግጧል 📌ማሳሰቢያ ትናንት በተላከው የመመዝገቢያ ሰሌዳ መሰረት ነው መመዝገብ ምትችሉት አሁን ተዘግቷል 📌መመዝገቢያው ዳግም ተፈታኞችንም ያካተተ ነው ተብሏል የመመዝገቢያ ሊንክ👇👇👇 https://exam.ethernet.edu.et/ የትምህርት ሚንስትር ይሄ መተግበሪያ አዲስ የዘንድሮ እንደሆነ ገልጿል ለፈጣን መረጃ join us @alluexams ⏩
-
በጥር ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ለሚጠበቀው የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ እንዳለባቸው ተገለፀ። ተፈታኞች ራሳቸው ምዝገባ የሚያደርጉበት የኦንላይን አድራሻ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እና ክፍያን ጨምሮ ፈተናውን ለመውሰድ የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ ይጠበቃሉ። በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ የሪሚዲያል፣ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚወስዱ ተፈታኞች ራሳቸው በበይነ-መረብ በቀጥታ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት እየዘረጋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። (ተፈታኞች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።) @aluexams
-
#UPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10 የግል ተቋማት ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል Share @alluexams
-
#UPDATE የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርጓል ሁሉም ቀናቶች በኢትዮጵያ አቆጣጠር የተቀመጡ ናቸው! share @alluexams
4 750 просмотров Фото -
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንግሊዘኛ ትምህርት tutor ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ70 በላይ ያስመዘገቡ በተዘማጅ ዘርፍ ተመርቀው ከ 3.4 በላይ ያስመዘገቡ ደሞዝ በስምምነት አመልካቾች 👇👇 https://t.me/+ku1ljBjWTrs2ZTJk
3 330 просмотров 4 Реакции
-
#coc የብቃት ምዘና ፈተና በተመለከት አጠቃላይ ማብራሪያ የ coc ፈተና ከ 2019 Gc ጀምሮ በጤና ሚንስትር ለጤና ዘርፍ ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጥ ፈተና ነው ። በ 13 የጤና ዘርፎች የሚሰጠው ፈተናው ከ2015ዓ.ም ጀምሮ ደሞ የመውጫ ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ እንዲወስዱት ተደርጓል ። ፈተናው በከፍተኛ ትምህርት መምህራን ሚዘጋጅ ሲሆን ሁሉም ጥያቄዎች scenario based ናቸው ፈተናው ለ የ department በተመረጡ standard text book እና updated guide lines ላይ ተመስርቶ ነው ሚዘጋጀው ከመውጫ ፈተና ያለው ልዩነት ተማሪው understand ማድረጉን ላይ ሳይሆን knows how ወይ ደሞ evaluate አድርጎ ለታካሚ ሚወስደውን decision ላይ በብዛት ማተኮሩ ነው። ፈተናውን ለመፈተን ቴምፖ ግዴታ ነው! ምዝገባው ቀጣይ ወር መጀመሪያ እንደጀምር ሲጠበቅ ፈተናው በታህሳስ ወር መጨረሻ አሊያ ደሞ በጥር ወር ውስጥ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ። ፈተናው በ item bank ውስጥ ካሉ ጥያቄዎች randomly select ተደርጎ ስለሚወጣ ከአመት አመት ሚወጡ ጥያቄዎች የተለያዩ ናቸው። ይህን ለማለፈ በተለይ በ saudi licen...
7 620 просмотров 15 Реакции -
#Grade_12 📚 ዘንድሮ ተፈታኞች English grade 9 unit 1 vocabulary and phrasal verbs በ Tutor Spot team የተዘጋጀ አሁኑ 500+ ለማምጣት ወደ tutor class ለመግባት ይመዝገቡ 👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdeAYveACgDB9O78bFe_QkpuZckNo0uvAbeZhmOpBCdMGF1Jw/viewform?usp=publish-editor
-
#አሳዛኝ የፋና ሚደያ ባልደረባ የነበረቹ ወጣት ሊዲያ ፍቅሬ በ 24 አመቷ በመኪና አደጋ ሕይወቷ አልፏል በአደጋውም እህቷ እና ወንድሟ ከባድ ጉዳት ያስተናገዱ ሲሆን ለለቅሶ ለመድረስ ወደ ጉራጌ ክልል እምብድብር የተጓዙ ነበር ፈጣሪ ለእናት እና ለአባት መጽናናትን ያድልልን ነፍሳቹ በሰላም ትረፍ😢
-
አሳዛኝ ዜና፡ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼️ በበርካታ የኪነ-ጥበብ ሥራዎችና በስፖርት ዘርፍ በሚያሳየው ተሳትፎ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው ወጣቱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። አርቲስቱ ከዚህ ቀደም በጽኑ ታሞ በነበረበት ወቅት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ምንም የዘርና የሃይማኖት ልዩነት ተባብሮለት አገግሞ ወደ ሥራው ተመልሶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ትላንትና ለሊት ሕይወቱ ማለፉ መረጋገጡ ቤተሰቦቹን፣ የሙያ አጋሮቹን እና አድናቂዎቹን ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ጥሏል። @alluexams
-
#Vacancy Online tutor for chemistry ,physics and economics Requirements : entrance exam result above 450 and score above 70 for the above subjects , the applicants must provide degree certificate and other educational papers Work time one day/week for 1:30 hours Salary: negotiated Apply here👇👇 https://t.me/+ku1ljBjWTrs2ZTJk
5 790 просмотров 1 Реакции -
#Vacancy Chemistry online tutoring Requirements : completion of grade 12 result > 450 and more than 70 on chemistry subject he/she must provide authentic degree certificate Position :1 salary :negotiated Working time once a week for 1:30 hours on telegram Applicants 👇 https://t.me/+ku1ljBjWTrs2ZTJk
5 610 просмотров 3 Реакции -
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የፊዚክስ እና ሂስትሪ ትምህርት ኦንላይን አስጠኚ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች በ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ70 በላይ ያስመዘገቡ በተዘማጅ ዘርፍ ተመርቀው ከ 3.4 በላይ ያስመዘገቡ ደሞዝ በስምምነት አመልካቾች 👇👇 https://t.me/+ku1ljBjWTrs2ZTJk
5 490 просмотров 6 Реакции -
‼️‼️ Are you preparing for the 2019 E.C. EXIT EXAM & COC PREPARATION! Join our Telegram channels HEALTH DEPARTMENTS LAW & BUSINESS DEPARTMENTS 📌 JOIN YOUR DEPARTMENT'S CHANNEL BELOW 👇 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ LAW & BUSINESS DEPARTMENTS ⑰ Law Exit Exam Center 👉 @LawExitExam16 ⑱ Accounting & Finance Exit Exam Center 👉 @AccountingFinanceExitExam ⑲ Marketing Management Exit Exam Center 👉 @MarketingMGMTExitExam ⑳ Accounting Exit Exam Center 👉 @AccountingExitExam16 ㉑ Management Exit Exam Center 👉 @MGMTExitExam16 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ GENERAL STUDENT INFORMATION & VACANCIES ㉒ All Information Students Academic Ethiopia 👉 @All_InfoStuCenter ㉓ Vacancy All Center 💼 Job Vacancies...
5 330 просмотров 7 Реакции -
#አፈሳ ሚሊሻወች በቅጥቅጥ እየዞሩ ሸገር ፉሪ እና ኖክ ወለቴ ወጣቱ እየታፈሰነው ተጠንቀቁ ትላነት ብቻ ብዙዎች በቅጥቅጥ ተወስደዋል ተጠንቀቁ በምሽት አትውጡ አሁን መንገደኛ በሙሉ እየተፈሰ ነው አብደዋል ሚልሻዎች በራይድ ካልሆነ በእነዚህ አካባቢዎች የእግር መንገድ አታብዙ
4 780 просмотров 14 Реакции -
#UPDATE የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርጓል ሁሉም ቀናቶች በኢትዮጵያ አቆጣጠር የተቀመጡ ናቸው! share @alluexams
4 750 просмотров Фото
Вопросы о канале «All students exams&info»
Сколько подписчиков у канала «All students exams&info»?
У канала «All students exams&info» (@alluexams) 15 372 подписчика на 14 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «All students exams&info»?
Средний пост набирает около 1 900 просмотров за 24 часа, это примерно 12 % подписчиков (ERR).
О чём канал «All students exams&info»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «High school &university students exams &👁️🗨️ https://t.me/+4lHSYuD9cMI5YzA0»
Какое место занимает канал «All students exams&info»?
По числу подписчиков: №121 в категории «Образование», №33: 🇪🇹 Эфиопия, №16 среди каналов на языке «тигринья», №2 597 в мире.
Публикует ли канал «All students exams&info» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 20 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «All students exams&info»?
Пик публикаций: вторник, около 13:00 по UTC. Выходит около 5 постов в неделю.
Статистика обновлена 5 часов назад.