Skip to content
TelegramInformer

Pharmacy Rx plus

@PharmacyRxplus Education Amharic

➡️ This channel objects ✤ Pharmacy related books & reference ✤ Conversation of drugs ✤ talk about Coc Exam ⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555

Open in Telegram
Subscribers
14,043
24 hours
+5
7 days
–
30 days
–
Average post reach
1,080
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
7.7%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
1.5
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.21%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
5
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 11 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Pharmacy Rx plus has 14,043 subscribers. A typical post is seen by about 1,080 people within a day, an engagement rate of 7.7%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 14,043 +5 0 –
17 Nov 14,038 – 1 1,080

When it posts

Times in UTC. 11 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    Info Exitexam እና Coc ለምትፈተኑ PharmacyRxplus Online class መጀመሩን ይታወቃል ፣ አሁን መማር ለምትፈልጉ እድሉ አላችሁ ። እስካሁን ያሉ ፋይሎች ተቀምጠዋል ማግኘት ትችላላችሁ ። እኛን ለማውራት ይሄን ይጠቀሙ 👉👉 @Sarfii 👉👉 @D2555

    1,080 views 10 Reactions Photo
  2. Open post

    #coc የ2019 የመጀመሪያ ዙር coc ፈተና በታህሳስ ወር አይሰጥም ተብሏል ። ከመውጫ ፈተና በኋላ በሚገለጽ ቀናት ይሰጣል ተብሏል . @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

    1,310 views 7 Reactions
  3. Open post

    ይመዝገቡ! በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል። ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://exam.ethernet.edu.et @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

    1,880 views 5 Reactions Photo
  4. Open post

    @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

    1,910 views 3 Reactions Photo
  5. Open post

    Exit exam registration steps https://exam.ethernet.edu.et/ @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

    2,430 views 2 Reactions Video
  6. Open post

    #ExitExam የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት #በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል። የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል። የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል። ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል። ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል። @PharmacyRxplus

    2,550 views 6 Reactions Photo
  7. Open post

    ለመውጫ ፈተና(Exit Exam)ምዝገባ ብቁ የመሆን መስፈርቶች 1.ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦ - በእውቅና ባላቸውና በሕጋዊ ፈቃድ በሚሠሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚሰጡ እውቅና ባላቸው የትምህርት መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ ተፈጻሚነት ያላቸውን የፈተና መስፈርቶች እስካሟሉ ድረስ ለመውጫ ፈተናው ለመመዝገብ ብቁ ይሆናሉ። 2.በተፈቀዱ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦ -ተፈጻሚነት ያለው መመሪያ ከጸደቀና ከወጣ በኋላ፣ በመደበኛ ወይም በሌሎች በይፋ በተፈቀዱ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴዎች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ የትምህርት መርሃ ግብራቸውና የትምህርት አሰጣጥ ዘዴያቸው በተገቢው ሁኔታ እውቅና ያገኙና የተረጋገጡ ከሆነ ለፈተናው ለመመዝገብ ብቁ ይሆናሉ። 3.በመጨረሻ ዓመት የሚገኙ ወይም ሁሉንም አስፈላጊ ኮርሶች ያጠናቀቁ ዕጩዎች፦ -በየትምህርት መርሃ ግብራቸው የተቀመጡትን ሁሉንም ኮርሶችና የትምህርት መስፈርቶች ያጠናቀቁ ዕጩዎች፣ ወይም በመጨረሻ ዓመታቸው ሁለተኛ ሴሚስተር በይፋ ተመዝግበው በትምህርት ላይ የሚገኙ ዕጩዎች፣ በትምህርት ተቋማቸው ማረጋገጫና ተፈጻሚነት ያላቸውን መስፈርቶች በማሟላት ፈተናውን ለመውሰድ ብቁ ይሆናሉ።...

    2,600 views 6 Reactions
  8. Open post
    Photo View in Telegram
    2,070 views
  9. Open post

    #UPDATE የመውጫ ፈተና የመመዝገቢያ ጊዜ በመንግስት እና በግል ተቋማት በተለያየ ቀናት እንደሚደረገ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት አሳውቋል። ✅ለመንግስት ተቋማት ከህዳር 4-10 ✅የግል ተቀማት ከህዳር 11-17 የመመዝገቢያ ሊንኩ በቅርቡ መስራት እንደሚጀምር ተገልጿል የድህረ ምረቃ እና የሬሜዲያል ተፈታኞች ምዝገባም ከላይ ተያይዟል

    2,700 views 5 Reactions
  10. Open post

    EXIT EXAM AND NGAT EXAM የፈተና ቀናቶች ይፋ ተደረጉ የትምህርት ሞዘናና ፈተናዎች አገለግሎት የሀገር አቀፍ ፈተና የምዝገባ እና የፈተና ቀናቶችን ይፋ አድርገዋል @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

    3,410 views 5 Reactions

Questions about Pharmacy Rx plus

How many subscribers does Pharmacy Rx plus have?

Pharmacy Rx plus (@PharmacyRxplus) has 14,043 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on Pharmacy Rx plus?

A typical post gets about 1,100 views within 24 hours, roughly 8% of its subscribers (the ERR).

What is Pharmacy Rx plus about?

It is listed in Education, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “➡️ This channel objects ✤ Pharmacy related books & reference ✤ Conversation of drugs ✤ talk about Coc Exam ⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555”

Where does Pharmacy Rx plus rank?

By subscribers it is #249 in Education, #93 in 🇪🇹 Ethiopia, #4 among Amharic channels, #6,902 worldwide.

Does Pharmacy Rx plus post ads?

None of its 11 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.