Skip to content
TelegramInformer

የ እዝራ ሀሳቦች ✍🏻

@ezreal_1 Blogs Tigrinya

**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚እዝራ thought ˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚* እንኳን ደህና መጣቹ ✨ወደ እዝራ ቤት እዚህ ተመቶ ባዶ አጅ🫴 መመለስ የለም 🫴ሙዚቃ🎶 🫴ግጥም📃 🫴የግል ምልከታዎች 🫴ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች💌📝 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች🖼 ያገኙበታል ማንኛውም አስተያየት ካላቹ @Mr_nobody916

Open in Telegram
Subscribers
3,661
24 hours
–
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
20
Average over 30 days
Mentions
5
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
3.96%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
2
Reposts
–
Comments
–
Citation index
1.7
Cited by 1 channel in 30 days
Ad posts
0%
0 of 20 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.

የ እዝራ ሀሳቦች has 3,661 subscribers.

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

1 h
26
3 h
43
12 h
67

When it posts

Times in UTC. 20 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ህመም ማለት አብጦ የፈነዳ ቁስል ላይ ተኝተህበት ጠዋት ስትነሳ ከተጣበቀው ልብስህ ላይ ለማላቀቅ መጣር ውይይይ ህመም አይደለም ስቃይ ነው ሰማዕቱን🥹

    21 views 1 Reactions
  2. Open post

    በህይወት መንገድ ላይ ብዙ ሰዎችን እናገኛለን። ነገር ግን ልባችንን ነክተው ለዘላለም አብረውን የሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው።🤌 "ፍቅር ማለት ፍጹም የሆነ ሰው መፈለግ ሳይሆን፣ ፍጹም ያልሆነውን ሰው ፍጹም አድርጎ መውደድ ነው።" ዛሬን በመተሳሰብ እና በፍቅር አሳልፉ። መልካም ቀን!❤️❤️

    24 views 1 Reactions
  3. Open post

    ፈጣሪ በብዙ ፈትኖኛል ባንቺ ሲፈትነኝ ግን ወደኩ😭

    32 views 1 Reactions
  4. Open post

    አጠገብህ ያለውን ሰው ነካ አድርገውና አንተ ገሶ ንቃ ነግቷል በለው🙂 እንደምን አደራችሁ የእዝራ ቤተሰቦች እና የአጎራባች ቻናል አባላቶች😁

    35 views 6 Reactions
  5. Open post

    እዚህ ፖስት ስር የቤቲንግ ቦት ማስታወቂያ ከመጣብህ፣ ወንድሜ እለፈው 😭

    40 views 2 Reactions
  6. Open post

    ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡት ላይ ህይወትህን አትመስርት። ሁልጊዜ ሌሎችን ለማስደሰት ስትሞክር፣ በቀስታ የራስህን ሕይወት መኖር ትረሳለህ። አንድ ሰው ይወድሃል፣ ሌላው ይጠላሃል። አንዱ ያደንቅሃል፣ ሌላው ይተችሃል። ይህን ሁሉ ማስተካከል አትችልም። የሌሎችን አስተያየት ሁሉ ለማስደሰት ስትኖር፣ ራስህን ማስደሰት የሚችል ሰው ለመሆን ግን ትረሳለህ። (📚📚The Courage to Be Disliked)

    54 views 3 Reactions
  7. Open post
    File View in Telegram
    60 views 2 Reactions
  8. Open post
    Sticker View in Telegram
    63 views
  9. Open post
    File View in Telegram
    62 views
  10. Open post

    ልጃችሁ እዝራ እንደዛሬም ምሽቴ አምሮ አያቅም star ፍለጋ ብወጣ galaxy የሆነ inbox ነው የገጠመኝ🥹🙌 አቦ ጥሩ ጥሩ የምትናገሩ ጥሩው ይግጠማቹ 🙏

    64 views 6 Reactions

Questions about የ እዝራ ሀሳቦች

How many subscribers does የ እዝራ ሀሳቦች have?

የ እዝራ ሀሳቦች (@ezreal_1) has 3,661 subscribers as of November 12, 2026.

What is የ እዝራ ሀሳቦች about?

It is listed in Blogs, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚እዝራ thought ˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚* እንኳን ደህና መጣቹ ✨ወደ እዝራ ቤት እዚህ ተመቶ ባዶ አጅ🫴 መመለስ የለም 🫴ሙዚቃ🎶 🫴ግጥም📃 🫴የግል ምልከታዎች 🫴ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች💌📝 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች🖼 ያገኙበታል ማንኛውም አስተያየት ካላቹ @Mr_nobody91...”

Where does የ እዝራ ሀሳቦች rank?

By subscribers it is #24 in Blogs, #2 among Tigrinya channels, #4,593 worldwide.

Does የ እዝራ ሀሳቦች post ads?

None of its 20 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 14 minutes ago.