የ እዝራ ሀሳቦች ✍🏻
**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚እዝራ thought ˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚* እንኳን ደህና መጣቹ ✨ወደ እዝራ ቤት እዚህ ተመቶ ባዶ አጅ🫴 መመለስ የለም 🫴ሙዚቃ🎶 🫴ግጥም📃 🫴የግል ምልከታዎች 🫴ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች💌📝 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች🖼 ያገኙበታል ማንኛውም አስተያየት ካላቹ @Mr_nobody916
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 2
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «የ እዝራ ሀሳቦች»: 3 661.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 1 ч
- 26
- 3 ч
- 43
- 12 ч
- 67
Когда публикует
Время по UTC. 20 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ህመም ማለት አብጦ የፈነዳ ቁስል ላይ ተኝተህበት ጠዋት ስትነሳ ከተጣበቀው ልብስህ ላይ ለማላቀቅ መጣር ውይይይ ህመም አይደለም ስቃይ ነው ሰማዕቱን🥹
21 просмотров 1 Реакции -
በህይወት መንገድ ላይ ብዙ ሰዎችን እናገኛለን። ነገር ግን ልባችንን ነክተው ለዘላለም አብረውን የሚቀሩት ጥቂቶች ናቸው።🤌 "ፍቅር ማለት ፍጹም የሆነ ሰው መፈለግ ሳይሆን፣ ፍጹም ያልሆነውን ሰው ፍጹም አድርጎ መውደድ ነው።" ዛሬን በመተሳሰብ እና በፍቅር አሳልፉ። መልካም ቀን!❤️❤️
24 просмотров 1 Реакции -
ፈጣሪ በብዙ ፈትኖኛል ባንቺ ሲፈትነኝ ግን ወደኩ😭
32 просмотров 1 Реакции -
አጠገብህ ያለውን ሰው ነካ አድርገውና አንተ ገሶ ንቃ ነግቷል በለው🙂 እንደምን አደራችሁ የእዝራ ቤተሰቦች እና የአጎራባች ቻናል አባላቶች😁
35 просмотров 6 Реакции -
እዚህ ፖስት ስር የቤቲንግ ቦት ማስታወቂያ ከመጣብህ፣ ወንድሜ እለፈው 😭
40 просмотров 2 Реакции -
ሰዎች ስለአንተ የሚያስቡት ላይ ህይወትህን አትመስርት። ሁልጊዜ ሌሎችን ለማስደሰት ስትሞክር፣ በቀስታ የራስህን ሕይወት መኖር ትረሳለህ። አንድ ሰው ይወድሃል፣ ሌላው ይጠላሃል። አንዱ ያደንቅሃል፣ ሌላው ይተችሃል። ይህን ሁሉ ማስተካከል አትችልም። የሌሎችን አስተያየት ሁሉ ለማስደሰት ስትኖር፣ ራስህን ማስደሰት የሚችል ሰው ለመሆን ግን ትረሳለህ። (📚📚The Courage to Be Disliked)
54 просмотров 3 Реакции -
Файл
Смотреть в Telegram
60 просмотров 2 Реакции
-
Стикер
Смотреть в Telegram
63 просмотров
-
Файл
Смотреть в Telegram
62 просмотров
-
ልጃችሁ እዝራ እንደዛሬም ምሽቴ አምሮ አያቅም star ፍለጋ ብወጣ galaxy የሆነ inbox ነው የገጠመኝ🥹🙌 አቦ ጥሩ ጥሩ የምትናገሩ ጥሩው ይግጠማቹ 🙏
64 просмотров 6 Реакции
-
SPOT ON!😕
95 просмотров Видео -
'Like' የምትለዋን ቃል አቀማጥለሽ የምትይ Hi በይኝ 🥲
85 просмотров -
አንድ እዉነት ልንገራችሁ... መቼም በወደኩባቸዉ ቀናት አልፀፀትም ምክንያቱም እነዛ ቀናት ናቸዉ ጠንካራ ያደረጉኝ ፤ በራስ መተማመን የሰጡኝ ፤ ዉድቀትን እንዳልፈራ ያደረጉኝ ፤ መጠገንን እና መነሳትን ያስተማሩኝ...እደዉም ታዉቃላችሁ በህይወቴ ካሳለፍኳቸዉ ምርጥ ቀኖች መሀል ነዉ የምመድባቸዉ... Note that: without pain there is no gain🧐
82 просмотров 4 Реакции -
Pov የኣስቴር ኣወቀን ዘፈን እየሰማህ Father ሲጠራህ : ወዬ ፍቅር
-
እናንተ ምን ጉድ ነዉ ይሀዉ card እየፈለኩ ሳላስበዉ 1 mile ተራመድኩ 😭
67 просмотров 5 Реакции -
እናንተ ምን ጉድ ነዉ ይሀዉ card እየፈለኩ ሳላስበዉ 1 mile ተራመድኩ 😭
66 просмотров 3 Реакции -
እስቲ ደገፍ አድርጉኝ star ላኩልኝ🥲
65 просмотров 1 Реакции -
ልጃችሁ እዝራ እንደዛሬም ምሽቴ አምሮ አያቅም star ፍለጋ ብወጣ galaxy የሆነ inbox ነው የገጠመኝ🥹🙌 አቦ ጥሩ ጥሩ የምትናገሩ ጥሩው ይግጠማቹ 🙏
64 просмотров 6 Реакции -
Стикер
Смотреть в Telegram
63 просмотров
-
Файл
Смотреть в Telegram
62 просмотров
Вопросы о канале «የ እዝራ ሀሳቦች»
Сколько подписчиков у канала «የ እዝራ ሀሳቦች»?
У канала «የ እዝራ ሀሳቦች» (@ezreal_1) 3 661 подписчик на 12 ноября 2026 г.
О чём канал «የ እዝራ ሀሳቦች»?
Канал в категории «Блоги», язык постов: тигринья. Описание канала: «**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚እዝራ thought ˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚* እንኳን ደህና መጣቹ ✨ወደ እዝራ ቤት እዚህ ተመቶ ባዶ አጅ🫴 መመለስ የለም 🫴ሙዚቃ🎶 🫴ግጥም📃 🫴የግል ምልከታዎች 🫴ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች💌📝 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች🖼 ያገኙበታል ማንኛውም አስተያየት ካላቹ @Mr_nobody91...»
Какое место занимает канал «የ እዝራ ሀሳቦች»?
По числу подписчиков: №24 в категории «Блоги», №2 среди каналов на языке «тигринья», №4 614 в мире.
Публикует ли канал «የ እዝራ ሀሳቦች» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 20 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 1 час назад.