Skip to content
TelegramInformer

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

@combankcbenoorofficial Economics & Finance Tigrinya

CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at window level and in 155 dedicated branches.

Open in Telegram
Subscribers
10,860
24 hours
−2
7 days
–
30 days
–
Average post reach
358
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
3.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
4.5
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.04%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
0
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 17 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር has 10,860 subscribers. A typical post is seen by about 358 people within a day, an engagement rate of 3.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 10,860 −2 5 284
17 Nov 10,862 – 4 389

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

3 h
211
6 h
221
12 h
302
24 h
363
48 h
397

When it posts

Times in UTC. 17 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ብድርን በዲጂታል አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ሠራተኞችን የሲቢኢ በእጄ (CBE Beje) ዲጂታል የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት አደረገ። **************** ስምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከላዊ ሪጅን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ እና የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን ፈርመዋል። የኢትዮጵያ ንግድ የባንክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ላለፉት 84 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን ማከናወኑን የገለፁት አቶ ሙሉነህ፣ ጊዜው የዲጂታል አገልግሎት ዘመን ከመሆኑ አንጻር ደንበኞች ባንካቸውን በእጃቸው ይዘው እንዲንቀሳቀሱ ማስቻሉን ተናግረዋል፡፡ ባንካችን የብድር ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሚያደርገው ጥረት ጋር በተያያዘም እንደ ሲቢኢ በእጄ ያሉ ደንበኞች በቀላሉ በስልካቸው ብድር ማግኘት የሚችሉበትን አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉንም ጨምረው ገልጸዋል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን በበኩላቸው፣ተቋማቸው ከዚህ ቀደም ከባንካችን ጋር ጠንካራ የሥራ አጋርነት እንዳለው በማስታወስ ስምምነቱ ለተቋሙ ሠራተኞች ትልቅ ዕድል መሆኑን እና የሥራ አጋርነቱ በሌሎች መስኮችም ተጠ...

    224 views Photo
  2. Open post

    የባቡር የጉዞ ወይም የጭነት አገልግሎት ክፍያዎን በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ባሉበት ይፈጽሙ! ******** የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት የመንገደኞች ጉዞ ወይም የጭነት አገልግሎት ክፍያዎን በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ለመፈጸም የሚከተለውን ያድርጉ፡ 1. የጉዞ ትኬት ክፍያ ለመፈጸም ✅ ወደ ኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት የመንገደኞች ትኬት መቁረጫ ፖርታል https://passenger.edrsc.com ወይም መተግበሪያ ይግቡ፤ ✅ መነሻ እና መድረሻ ቦታ፣ የጉዞ ቀን፣ የጉዞ ደረጃ፣ የተጓዡን እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ያስገቡ፤ ✅ የክፍያ አማራጭ ላይ ሲደርሱ ‘CBE Mobile USSD’ የሚለውን መርጠው ‘Pay ETB xxxxx’ የሚለውን ይጫኑ፤ ✅ ስልክ ቁጥር የያዘ መልእክት ፖርታሉ ላይ ይመጣልዎታል። ቁጥሩ ክፍያዎን ለመፈጸም ካሰቡት የባንክ ሂሳብዎ ጋር የተያያዘ (ሞባይል ባንኪንግ የሚጠቀሙበት) ስልክ ቁጥር መሆኑን ያረጋግጡ። ካልሆነ ይቀይሩ እና ‘Continue’ የሚለውን ሲጫኑ የገንዘቡን መጠን የያዘ የክፍያ መጠየቂያ መልእክት ያስገቡት ስልክ ቁጥርን በሚጠቀሙበት ስልክ ላይ ይመጣል፤ ✅ የገንዘብ መጠኑን እና ክፍያ የሚፈጽሙለትን ድርጅት...

    281 views
  3. Open post
    Photo View in Telegram
    225 views
  4. Open post

    ማስተርካርድ ለዓለም አቀፍ ክፍያዎ! ******* ወደ ውጭ ሀገራት ለሚያደርጉት ጉዞ ማስተርካርድዎን በሚቀርብዎት ቅርንጫፍ ይዘዙ፣ የትም ሆነው ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ! Experience Seamless Global Payments with Your CBE MasterCard! ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cardbanking #banking #ethiopia #mastercard

    348 views 1 Reactions Photo
  5. Open post

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et

    343 views Photo
  6. Open post

    የዘመናት አሻራ፤ የሀዋሳ የታሪክ ምስክሮች! የዘመናትን ታሪክ በውስጣቸው አቅፈው የቆዩት የሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪካዊ ሕንፃዎች፣ የባንካችንን የትጋት፣ የዕድገትና የትውልድ ቅብብሎሽ ጉዞ በሕያው አሻራ ይመሰክራሉ። በውቢቷ ሀዋሳ ልብ ውስጥ የቆሙት እነዚህ ሕንፃዎች፣ የትላንትን ታሪክ ከዛሬ ዕድገት ጋር የሚያገናኙ የታሪክ ድልድዮች ናቸው። የመጀመሪያው ታሪካዊ ሕንፃ፦ መጋቢት 4 ቀን 1963 ዓ.ም. በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የተመረቀው፣ በሀዋሳ ከተማ ከተገነቡት ቀደምት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሕንፃዎች አንዱ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በ1985 ዓ.ም. እያደገ የመጣውን የከተማዋን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ተገንብቷል። ከእነዚህ ታሪካዊ መሠረቶች ተነስቶ ዛሬ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሰፊ የአገልግሎት አውታር የተራመደው ባንካችን፣ የትላንትን አሻራ ወደ ነገ ስኬት እየቀየረ ይገኛል። ትላንት ታሪክን ገነባ፤ ዛሬ ዕድገትን ያስቀጥላል!

    401 views Photo
  7. Open post

    በሲቢኢ ኮኔክት ዶላርዎን በከፍተኛ ተመን ይመንዝሩ! CBE Connect ****** በሲቢኢ ኮኔክት ያስቀመጡትን ዶላር እዛው በዛው ወደ ብር ዋሌትዎ በማስገባት ሲመነዝሩ እና ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ! ሲቢኢ ኮኔክት መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑና • ዶላርዎን በዲጂታል ዋሌት ማስቀመጥ፤ • ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በቀላሉ መላክ፤ • ሲያሻዎ ወደሌሎች ባንኮች ገንዘብ መላክ • ወደብር በመመንዘር ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያዎችን መፈፀም፣ እና • ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን ያገኛሉ! *** • ለአንድሮይድ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en • ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802 ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #CBEconnect #starpay #CBE #CBEConnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora

    434 views Photo
  8. Open post

    ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት ይቁረጡ ********** ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሞዛምቢክ ጋር የምታደርገውን ጨዋታ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ለመታደም ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት መቁረጥ ይችላሉ! ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ድረ ገጽ https://ethiopiaff.org/matches/XFBAC2D3 በመግባት ለሲቢኢ ብር አገልግሎት የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር አስገብተው ትኬትዎን በቀላሉ ይቁረጡ! ********** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbebirr #digitalbanking

    511 views 1 Reactions Photo
  9. Open post

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et

    486 views Photo
  10. Open post

    https://web.facebook.com/share/p/1CWyxXDXgq/

    481 views

Questions about CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

How many subscribers does CBE NOOR ሲቢኢ ኑር have?

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር (@combankcbenoorofficial) has 10,860 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on CBE NOOR ሲቢኢ ኑር?

A typical post gets about 360 views within 24 hours, roughly 3% of its subscribers (the ERR).

What is CBE NOOR ሲቢኢ ኑር about?

It is listed in Economics & Finance, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at wi...”

Where does CBE NOOR ሲቢኢ ኑር rank?

By subscribers it is #114 in Economics & Finance, #100 in 🇪🇹 Ethiopia, #56 among Tigrinya channels, #7,613 worldwide.

Does CBE NOOR ሲቢኢ ኑር post ads?

None of its 17 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.