CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
- №114 в категории «Экономика и финансы»
- №100: 🇪🇹 Эфиопия
- №56 среди каналов на языке «тигринья»
- №7 613 в мире
CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at window level and in 155 dedicated branches.
- 24 часа
- −2
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 0
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»: 10 860. Средний охват поста за сутки около 358, вовлечённость 3,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 18 ноя | 10 860 | −2 | 5 | 284 |
| 17 ноя | 10 862 | – | 4 | 389 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 3 ч
- 211
- 6 ч
- 221
- 12 ч
- 302
- 24 ч
- 363
- 48 ч
- 397
Когда публикует
Время по UTC. 17 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ብድርን በዲጂታል አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ሠራተኞችን የሲቢኢ በእጄ (CBE Beje) ዲጂታል የብድርና ቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት አደረገ። **************** ስምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማዕከላዊ ሪጅን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ እና የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን ፈርመዋል። የኢትዮጵያ ንግድ የባንክ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ላለፉት 84 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን ማከናወኑን የገለፁት አቶ ሙሉነህ፣ ጊዜው የዲጂታል አገልግሎት ዘመን ከመሆኑ አንጻር ደንበኞች ባንካቸውን በእጃቸው ይዘው እንዲንቀሳቀሱ ማስቻሉን ተናግረዋል፡፡ ባንካችን የብድር ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሚያደርገው ጥረት ጋር በተያያዘም እንደ ሲቢኢ በእጄ ያሉ ደንበኞች በቀላሉ በስልካቸው ብድር ማግኘት የሚችሉበትን አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉንም ጨምረው ገልጸዋል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ተመስገን ጥላሁን በበኩላቸው፣ተቋማቸው ከዚህ ቀደም ከባንካችን ጋር ጠንካራ የሥራ አጋርነት እንዳለው በማስታወስ ስምምነቱ ለተቋሙ ሠራተኞች ትልቅ ዕድል መሆኑን እና የሥራ አጋርነቱ በሌሎች መስኮችም ተጠ...
224 просмотров Фото -
የባቡር የጉዞ ወይም የጭነት አገልግሎት ክፍያዎን በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ባሉበት ይፈጽሙ! ******** የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት የመንገደኞች ጉዞ ወይም የጭነት አገልግሎት ክፍያዎን በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ለመፈጸም የሚከተለውን ያድርጉ፡ 1. የጉዞ ትኬት ክፍያ ለመፈጸም ✅ ወደ ኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት የመንገደኞች ትኬት መቁረጫ ፖርታል https://passenger.edrsc.com ወይም መተግበሪያ ይግቡ፤ ✅ መነሻ እና መድረሻ ቦታ፣ የጉዞ ቀን፣ የጉዞ ደረጃ፣ የተጓዡን እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች ያስገቡ፤ ✅ የክፍያ አማራጭ ላይ ሲደርሱ ‘CBE Mobile USSD’ የሚለውን መርጠው ‘Pay ETB xxxxx’ የሚለውን ይጫኑ፤ ✅ ስልክ ቁጥር የያዘ መልእክት ፖርታሉ ላይ ይመጣልዎታል። ቁጥሩ ክፍያዎን ለመፈጸም ካሰቡት የባንክ ሂሳብዎ ጋር የተያያዘ (ሞባይል ባንኪንግ የሚጠቀሙበት) ስልክ ቁጥር መሆኑን ያረጋግጡ። ካልሆነ ይቀይሩ እና ‘Continue’ የሚለውን ሲጫኑ የገንዘቡን መጠን የያዘ የክፍያ መጠየቂያ መልእክት ያስገቡት ስልክ ቁጥርን በሚጠቀሙበት ስልክ ላይ ይመጣል፤ ✅ የገንዘብ መጠኑን እና ክፍያ የሚፈጽሙለትን ድርጅት...
281 просмотров -
Фото
Смотреть в Telegram
225 просмотров
-
ማስተርካርድ ለዓለም አቀፍ ክፍያዎ! ******* ወደ ውጭ ሀገራት ለሚያደርጉት ጉዞ ማስተርካርድዎን በሚቀርብዎት ቅርንጫፍ ይዘዙ፣ የትም ሆነው ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ! Experience Seamless Global Payments with Your CBE MasterCard! ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cardbanking #banking #ethiopia #mastercard
-
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
343 просмотров Фото -
የዘመናት አሻራ፤ የሀዋሳ የታሪክ ምስክሮች! የዘመናትን ታሪክ በውስጣቸው አቅፈው የቆዩት የሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪካዊ ሕንፃዎች፣ የባንካችንን የትጋት፣ የዕድገትና የትውልድ ቅብብሎሽ ጉዞ በሕያው አሻራ ይመሰክራሉ። በውቢቷ ሀዋሳ ልብ ውስጥ የቆሙት እነዚህ ሕንፃዎች፣ የትላንትን ታሪክ ከዛሬ ዕድገት ጋር የሚያገናኙ የታሪክ ድልድዮች ናቸው። የመጀመሪያው ታሪካዊ ሕንፃ፦ መጋቢት 4 ቀን 1963 ዓ.ም. በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የተመረቀው፣ በሀዋሳ ከተማ ከተገነቡት ቀደምት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሕንፃዎች አንዱ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በ1985 ዓ.ም. እያደገ የመጣውን የከተማዋን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ተገንብቷል። ከእነዚህ ታሪካዊ መሠረቶች ተነስቶ ዛሬ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሰፊ የአገልግሎት አውታር የተራመደው ባንካችን፣ የትላንትን አሻራ ወደ ነገ ስኬት እየቀየረ ይገኛል። ትላንት ታሪክን ገነባ፤ ዛሬ ዕድገትን ያስቀጥላል!
401 просмотров Фото -
በሲቢኢ ኮኔክት ዶላርዎን በከፍተኛ ተመን ይመንዝሩ! CBE Connect ****** በሲቢኢ ኮኔክት ያስቀመጡትን ዶላር እዛው በዛው ወደ ብር ዋሌትዎ በማስገባት ሲመነዝሩ እና ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ! ሲቢኢ ኮኔክት መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑና • ዶላርዎን በዲጂታል ዋሌት ማስቀመጥ፤ • ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በቀላሉ መላክ፤ • ሲያሻዎ ወደሌሎች ባንኮች ገንዘብ መላክ • ወደብር በመመንዘር ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያዎችን መፈፀም፣ እና • ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን ያገኛሉ! *** • ለአንድሮይድ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en • ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802 ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #CBEconnect #starpay #CBE #CBEConnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora
434 просмотров Фото -
ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት ይቁረጡ ********** ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሞዛምቢክ ጋር የምታደርገውን ጨዋታ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ለመታደም ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት መቁረጥ ይችላሉ! ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ድረ ገጽ https://ethiopiaff.org/matches/XFBAC2D3 በመግባት ለሲቢኢ ብር አገልግሎት የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር አስገብተው ትኬትዎን በቀላሉ ይቁረጡ! ********** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbebirr #digitalbanking

486 просмотров Фото -
https://web.facebook.com/share/p/1CWyxXDXgq/
481 просмотров
-
Фото
Смотреть в Telegram
529 просмотров
-
ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት ይቁረጡ ********** ዛሬ ከቀኑ በ10 ሰዓት ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከሞዛምቢክ ጋር የምታደርገውን ጨዋታ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ለመታደም ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ባሉበት መቁረጥ ይችላሉ! ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ድረ ገጽ https://ethiopiaff.org/matches/XFBAC2D3 በመግባት ለሲቢኢ ብር አገልግሎት የተመዘገቡበትን ስልክ ቁጥር አስገብተው ትኬትዎን በቀላሉ ይቁረጡ! ********** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbebirr #digitalbanking
-
በኢትዮዳይሬክት ሀገር ቤት ቅርብ ነው ! #EthioDirect **** በኢትዮዳይሬክት ገንዘብ ከውጭ ሀገር አሁን ሲልኩ አሁን ይደርሳል። • ያለምንም ክፍያ • ቀጥታ ወደተቀባዩ ሂሳብ • ከተጨማሪ ጉርሻ ጋር! **** #CBE #visa #mastercard #ethiopia #banking #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ ***** የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ! • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
504 просмотров Фото -
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
486 просмотров Фото -
https://web.facebook.com/share/p/1CWyxXDXgq/
481 просмотров -
በሲቢኢ ኮኔክት ዶላርዎን በከፍተኛ ተመን ይመንዝሩ! CBE Connect ****** በሲቢኢ ኮኔክት ያስቀመጡትን ዶላር እዛው በዛው ወደ ብር ዋሌትዎ በማስገባት ሲመነዝሩ እና ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ! ሲቢኢ ኮኔክት መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር አውርደው ስልክዎ ላይ ይጫኑና • ዶላርዎን በዲጂታል ዋሌት ማስቀመጥ፤ • ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ በቀላሉ መላክ፤ • ሲያሻዎ ወደሌሎች ባንኮች ገንዘብ መላክ • ወደብር በመመንዘር ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያዎችን መፈፀም፣ እና • ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን ያገኛሉ! *** • ለአንድሮይድ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en • ለአይፎን- https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802 ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #CBEconnect #starpay #CBE #CBEConnect #DigitalWallet #EthiopiaDiaspora
434 просмотров Фото -
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ******** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
427 просмотров Фото -
የ5ኛው ዙር “ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዋ ፅናት ለገስ ********* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ ! #CBE #EBC #Nagadras #Entrepreneurship #Innovation #DigitalTransformation #prize #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ #ነጋድራስ
410 просмотров Видео -
የዘመናት አሻራ፤ የሀዋሳ የታሪክ ምስክሮች! የዘመናትን ታሪክ በውስጣቸው አቅፈው የቆዩት የሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታሪካዊ ሕንፃዎች፣ የባንካችንን የትጋት፣ የዕድገትና የትውልድ ቅብብሎሽ ጉዞ በሕያው አሻራ ይመሰክራሉ። በውቢቷ ሀዋሳ ልብ ውስጥ የቆሙት እነዚህ ሕንፃዎች፣ የትላንትን ታሪክ ከዛሬ ዕድገት ጋር የሚያገናኙ የታሪክ ድልድዮች ናቸው። የመጀመሪያው ታሪካዊ ሕንፃ፦ መጋቢት 4 ቀን 1963 ዓ.ም. በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የተመረቀው፣ በሀዋሳ ከተማ ከተገነቡት ቀደምት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሕንፃዎች አንዱ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በ1985 ዓ.ም. እያደገ የመጣውን የከተማዋን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ተገንብቷል። ከእነዚህ ታሪካዊ መሠረቶች ተነስቶ ዛሬ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሰፊ የአገልግሎት አውታር የተራመደው ባንካችን፣ የትላንትን አሻራ ወደ ነገ ስኬት እየቀየረ ይገኛል። ትላንት ታሪክን ገነባ፤ ዛሬ ዕድገትን ያስቀጥላል!
401 просмотров Фото -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፈጠራ ሐሳቦች ፍሬ እንዲያፈሩ መድረክ ፈጥሯል፤ በሚሊዮኖች ሕይወት ውስጥ የለውጥና የተስፋ ብርሃን ፈንጥቋል! – የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ፅናት ለገሰ ************ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት 5ኛው ዙር የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር አዲስ የስራ እድል የሚፈጥሩ፣ ችግር ፈቺ እና ለሀገር እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያላቸው የፈጠራ ሥራዎችን አቅርቧል። ከቀረቡት የሥራ ፈጠራ ፕሮጀክቶች መካከል አምስቱን በማሸለም የ5ኛው ዙር ውድድር ዛሬ በድምቀት ፍጻሜውን አግኝቷል። በምዕራፍ 5 የነጋድራስ ውድድር ከአኩሪ አተር የሚዘጋጅ ፕሮቲን ዱቄት የፈጠራ ሀሳብ ይዛ የቀረበችው እና ለፍፃሜ የበቃችው ብቸኛዋ ሴት ተወዳዳሪ ፅናት ለገሰ አሸናፊ በመሆን የ1 ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆናለች። የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የፈጠራ ሃሳብ ይዞ የቀረበው ሙደታ ባሪቶ 2ኛ እንዲሁም "ቴሌ ህክምና" የተሰኘ የፈጠራ ሀሳብ ይዞ የቀረበው አብረሃም አሰፋ 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። "ዘመናዊ የውሃ ቦኖ" የተሰኘ የፈጠራ ሀሳብ ይዞ የቀረበው አሌክሳንደር ዘለቀ 4ኛ እንዲሁም የዘይት እድሜ ማራዘሚያ...
374 просмотров
Вопросы о канале «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»
Сколько подписчиков у канала «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»?
У канала «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር» (@combankcbenoorofficial) 10 860 подписчиков на 18 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»?
Средний пост набирает около 360 просмотров за 24 часа, это примерно 3 % подписчиков (ERR).
О чём канал «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: тигринья. Описание канала: «CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,918 branches at wi...»
Какое место занимает канал «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር»?
По числу подписчиков: №114 в категории «Экономика и финансы», №100: 🇪🇹 Эфиопия, №56 среди каналов на языке «тигринья», №7 613 в мире.
Публикует ли канал «CBE NOOR ሲቢኢ ኑር» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 17 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.