Skip to content
TelegramInformer
Open in Telegram
Subscribers
1,399
24 hours
+5
7 days
–
30 days
–
Average post reach
312
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
22.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
0.5
Average over 30 days
Mentions
20
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.4%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
9
Reposts
–
Comments
–
Citation index
4.1
Cited by 1 channel in 30 days
Ad posts
0%
0 of 16 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

ብሄረ TECH has 1,399 subscribers. A typical post is seen by about 312 people within a day, an engagement rate of 22.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
26 Nov 1,399 +5 0 –
25 Nov 1,394 +12 0 –
24 Nov 1,382 +4 0 –
23 Nov 1,378 – 1 452

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

7 days
2,023

When it posts

Times in UTC. 20 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ይሄ ቪዲዮ ሰሞኑን Social Media ላይ መነጋገሪያ ሆኖል። በዚህ ቪዲዮ ላይ አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ያለ AIን የሚጠቀም Camera ያለዉ Automatic የእሳት ማጥፊያ Screen ላይ የእሳት ምስል ሲያይ እሳቱን ለማጥፋት እየሞከረ ታይቷል።😁 @BIHERE_TECH

    452 views 11 Reactions Video
  2. Open post

    GTA 6 ለምን በመጀመሪያ ቀን ለPC አልተለቀቀም? Rockstar Games አዲሱን Grand Theft Auto VI (GTA 6) ህዳር 9 ለPlayStation 5 እና Xbox Series X|S አቅርቧል። ነገር ግን ለPC ተጠቃሚዎች እስካሁን የሚለቀቅበት ቀን በይፋ አልተገለጸም። ከዚህ ጀርባ አንዱ ሊሆን የሚችለው ምክንያት የGame ስርቆት (Piracy) ነው። በPC ላይ ጌሞች ከተለቀቁ በኋላ እንደ FitGirl Repacks እና DODI Repacks ባሉ ድረ-ገጾች ላይ በነፃ (Cracked) መልኩ ሊሰራጩ ይችላሉ። ስለዚህ GTA 6 በመጀመሪያው ቀን ለPC ቢወጣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊሰረቅና በነፃ ሊሰራጭ ይችላል የሚል ግምት አለ። ነገር ግን ይህ Rockstar የPC version ያዘገየበት ይፋዊ ምክንያት አይደለም። የTake-Two ዋና ሥራ አስፈጻሚ Strauss Zelnick ከዚህ በፊት የRockstar ቅድሚያ ዋና የጨዋታ ተጠቃሚዎቹን የConsole ተጫዋቾች እንደሆኑ ገልጿል። GTA 6 ለPC የሚለቀቅበት ቀን እስካሁን አልታወቀም። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    558 views 5 Reactions Photo
  3. Open post

    GTA 5ን በWebsite መጫወት ትችላላችሁ። ➡️ https://wasmarcade.com/pc-games በPc ብቻ ነዉ የሚሰራው ደከም ያለ Pc ቢሆንም መጫወት ትችላላችሁ። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    827 views 10 Reactions Photo
  4. Open post

    GTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ። ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል። ጌሙ ነገ November 19 ይለቀቃል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    917 views 8 Reactions Photo
  5. Open post

    Instagram አዲስ messaging application ሊለቅ ነው። Instagram አዲስ Direct የተሰኘ ራሱን የቻለ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግል application ይፋ ሊያደርግ ነው። አፕሊኬሽኑን ከInstagram አካውንታችን ጋር sync በማድረግ መጠቀም እንችላለን። በተጨማሪም በemail ወይም በስልክ ቁጥር አዲስ አካውንት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ተብሏል። በአሁኑ ሰዓት በቱርክዬና በታይላንድ በሙከራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    829 views 5 Reactions Photo
  6. Open post

    Samsung S27 Ultra’s final design. @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    775 views 14 Reactions Photo
  7. Open post
    9,430 views 10 Reactions
  8. Open post

    🎮 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ​ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። ​ ​Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ህክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት “በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ” በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለቀቃቸው። Rockstar Games...

    705 views 5 Reactions Photo
  9. Open post
    939 views 9 Reactions
  10. Open post

    WhatsApp ለ Text message View Once feature ሊያመጣ ነው! WhatsApp ላይ መልዕክት ተቀባዩ አንድ ጊዜ ብቻ አንብቦ እንዲጠፋ የሚያስችል የጽሑፍ መልዕክት ለአንዳንድ የAndroid Beta ተጠቃሚዎች መልቀቅ ጀምሯል። እንዴት ይሰራል? መልዕክት ከጻፉ በኋላ የSend ምልክቱን ተጭነው በመያዝ View Once የሚለውን ይመርጣሉ። ተቀባዩ መልዕክቱን ለማንበብ አንድ ጊዜ መክፈት ይኖርበታል። ከዘጋው በኋላ መልዕክቱ ከሁለቱም በኩል ይጠፋል። Copy ማድረግ፣ Forward ማድረግ እና Screenshot ማንሳት አይቻልም። ይህ feature ከዚህ ቀደም ለፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና Voice Messages ብቻ ይሰራ ነበር። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH

    942 views 5 Reactions Photo

Questions about ብሄረ TECH

How many subscribers does ብሄረ TECH have?

ብሄረ TECH (@bihere_tech) has 1,399 subscribers as of November 26, 2026.

How many people see a post on ብሄረ TECH?

A typical post gets about 310 views within 24 hours, roughly 22% of its subscribers (the ERR).

What is ብሄረ TECH about?

It is listed in Technology, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Tech News and information!”

Where does ብሄረ TECH rank?

By subscribers it is #747 in Technology, #352 in 🇪🇹 Ethiopia, #153 among Tigrinya channels, #24,773 worldwide.

Does ብሄረ TECH post ads?

None of its 16 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does ብሄረ TECH post?

Most often on Wednesday, around 11:00 UTC. It publishes about 4 posts a week.

Statistics updated 2 hours ago.