ብሄረ TECH
- №747 в категории «Технологии»
- №352: 🇪🇹 Эфиопия
- №153 среди каналов на языке «тигринья»
- №24 793 в мире
Tech News and information!
- 24 часа
- +5
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 9
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «ብሄረ TECH»: 1 399. Средний охват поста за сутки около 312, вовлечённость 22,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 26 ноя | 1 399 | +5 | 0 | – |
| 25 ноя | 1 394 | +12 | 0 | – |
| 24 ноя | 1 382 | +4 | 0 | – |
| 23 ноя | 1 378 | – | 1 | 452 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 7 дней
- 2 023
Когда публикует
Время по UTC. 20 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ይሄ ቪዲዮ ሰሞኑን Social Media ላይ መነጋገሪያ ሆኖል። በዚህ ቪዲዮ ላይ አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ያለ AIን የሚጠቀም Camera ያለዉ Automatic የእሳት ማጥፊያ Screen ላይ የእሳት ምስል ሲያይ እሳቱን ለማጥፋት እየሞከረ ታይቷል።😁 @BIHERE_TECH
-
GTA 6 ለምን በመጀመሪያ ቀን ለPC አልተለቀቀም? Rockstar Games አዲሱን Grand Theft Auto VI (GTA 6) ህዳር 9 ለPlayStation 5 እና Xbox Series X|S አቅርቧል። ነገር ግን ለPC ተጠቃሚዎች እስካሁን የሚለቀቅበት ቀን በይፋ አልተገለጸም። ከዚህ ጀርባ አንዱ ሊሆን የሚችለው ምክንያት የGame ስርቆት (Piracy) ነው። በPC ላይ ጌሞች ከተለቀቁ በኋላ እንደ FitGirl Repacks እና DODI Repacks ባሉ ድረ-ገጾች ላይ በነፃ (Cracked) መልኩ ሊሰራጩ ይችላሉ። ስለዚህ GTA 6 በመጀመሪያው ቀን ለPC ቢወጣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊሰረቅና በነፃ ሊሰራጭ ይችላል የሚል ግምት አለ። ነገር ግን ይህ Rockstar የPC version ያዘገየበት ይፋዊ ምክንያት አይደለም። የTake-Two ዋና ሥራ አስፈጻሚ Strauss Zelnick ከዚህ በፊት የRockstar ቅድሚያ ዋና የጨዋታ ተጠቃሚዎቹን የConsole ተጫዋቾች እንደሆኑ ገልጿል። GTA 6 ለPC የሚለቀቅበት ቀን እስካሁን አልታወቀም። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
GTA 5ን በWebsite መጫወት ትችላላችሁ። ➡️ https://wasmarcade.com/pc-games በPc ብቻ ነዉ የሚሰራው ደከም ያለ Pc ቢሆንም መጫወት ትችላላችሁ። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
GTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ። ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል። ጌሙ ነገ November 19 ይለቀቃል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
Instagram አዲስ messaging application ሊለቅ ነው። Instagram አዲስ Direct የተሰኘ ራሱን የቻለ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግል application ይፋ ሊያደርግ ነው። አፕሊኬሽኑን ከInstagram አካውንታችን ጋር sync በማድረግ መጠቀም እንችላለን። በተጨማሪም በemail ወይም በስልክ ቁጥር አዲስ አካውንት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ተብሏል። በአሁኑ ሰዓት በቱርክዬና በታይላንድ በሙከራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
Samsung S27 Ultra’s final design. @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
9 430 просмотров 10 Реакции
-
🎮 GTA 6ን ሃክ ያደረገው እንግሊዛዊ ሃከር ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አመነ። ታዋቂውን Grand Theft Auto 6 ጌም ያልተጠናቀቁ ቪዲዮዎችንና Source code ሃክ አድርጎ ያወጣው የ21 ዓመቱ እንግሊዛዊ ሃከር Arion Kurtaj በፈጸማቸው የሳይበር ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆኑን በፍርድ ቤት አምኗል። Kurtaj በ2022 ሆቴል ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ወቅት ኮምፒውተሩ በፖሊሶች ተወስዶበት ስለነበር ቴሌቪዥንና በብሉቱዝ የሚሰሩ ኪቦርድና ማውዝ በመጠቀም ብቻ ነበር የRockstar Games ሲስተምን ሰብሮ የገባው። በዚህም የጌሙን አጨዋወት የሚያሳዩ ወደ 60 ደቂቃ የሚጠጉ 90 የGTA 6 ቪዲዮዎችን ህክ አድርጎ በማውጣት ኩባንያው በ24 ሰዓት ውስጥ ካልተደራደረው ዋናውን ኮድ እንደሚለቅ አስፈራርቶ ነበር። በመቀጠልም የኩባንያውን የውስጥ የመልዕክት መለዋወጫ ሲስተም (Slack) ሰብሮ በመግባት “በ24 ሰዓት ውስጥ በቴሌግራም ካላነጋገራችሁኝ ዋናውን ኮድ (source code) መልቀቅ እጀምራለሁ” በማለት አስፈራራ። ኩባንያው ለመተባበር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የተለያዩ ቪዲዮዎቹንና የተወሰነውን Source code በአንድ የኢንተርኔት forum ላይ ለቀቃቸው። Rockstar Games...
-
939 просмотров 9 Реакции
-
WhatsApp ለ Text message View Once feature ሊያመጣ ነው! WhatsApp ላይ መልዕክት ተቀባዩ አንድ ጊዜ ብቻ አንብቦ እንዲጠፋ የሚያስችል የጽሑፍ መልዕክት ለአንዳንድ የAndroid Beta ተጠቃሚዎች መልቀቅ ጀምሯል። እንዴት ይሰራል? መልዕክት ከጻፉ በኋላ የSend ምልክቱን ተጭነው በመያዝ View Once የሚለውን ይመርጣሉ። ተቀባዩ መልዕክቱን ለማንበብ አንድ ጊዜ መክፈት ይኖርበታል። ከዘጋው በኋላ መልዕክቱ ከሁለቱም በኩል ይጠፋል። Copy ማድረግ፣ Forward ማድረግ እና Screenshot ማንሳት አይቻልም። ይህ feature ከዚህ ቀደም ለፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና Voice Messages ብቻ ይሰራ ነበር። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
BREAKING: በአለም ላይ largest crypto exchange የሆነው Binance hack ተደርጓል ከ$5.6 billion በላይ ... ⚡️Hack ተደርገው የተሰረቁት Crypto ዝርዘር 👇👇 • $1.45 billion $BTC • $875 million $ETH • $234 million $TRX • $50 million $XAUT • $1.57 billion $USDT • $823 million $USDC • $75 million $WBETH • $88.5 million $RLUSD + $447.5 million additional cryptocurrencies 😳😳 ⚡️በcrypto history ትልቁ የዘረፋ መጠን አሁን binance ላይ የተፈጠረው ነው:: @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
9 430 просмотров 10 Реакции
-
ከ Binance ወደ ሌላ Wallet or Exchange withdraw ከ 2 ቀን እገዳ በኃላ አሁን ላይ እየሰራ ይገኛል። Withdrawing from Binance to another Wallet or Exchange is now working after a 2-day outage. @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
🚨FBI Binance ላይ ለተፈጸመው ከ$6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ስርቆት ሰሜን ኮርያን ተጠያቂ አደረገ። የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (FBI) ባወጣው መረጃ መሰረት እ.ኤ.አ. በጥቅምት 29፣ 2026 ከBinance የክሪፕቶ exchange ላይ ከ6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመት የዲጂታል ሀብት ለመዘረፉ ሰሜን ኮሪያ ተጠያቂ መሆኗን አስታውቋል። FBI ከአጋር ተቋማት (USSS እና IRS-CI) ጋር በመሆን ባደረገው ክትትል "TraderTraitor" የተባሉት የሳይበር ወንጀለኞች የተሰረቁትን ሀብቶች በዋናነት ወደ ኢቴሪየም (Ethereum - ETH) እየቀየሩ መሆኑን አረጋግጧል። በቀጣይም እነዚህን ሀብቶች ህጋዊ አስመስሎ ለማሸሽ የተለያዩ የDeFiና የInstant Swap Services እንደሚጠቀሙ ይጠበቃል። FBIና አጋር ተቋማት በዘርፉ የተሰማሩ የግል ተቋማትን ማለትም፦ የTHORNode እና የRPC ኖድ ኦፕሬተሮች የፈጣን ልውውጥ (Instant exchanges) እና የDeFi አገልግሎት ሰጪዎች የብሎክቼይን ትንተና ድርጅቶችና ሌሎች የዲጂታል ሀብት አገልግሎት ሰጪዎች እነዚህ የሳይበር ወንጀለኞች የተሰረቀውን ሀብት ለማሸሽ ከሚጠቀሙባቸው አድራሻዎች ጋር የሚደረጉ ማናቸውንም ግብይቶች...
-
😖Instagram ላይ ሙሉ ፊልም ጨርሰን ልንመለከት ነዉ? Instagram ከYouTube ጋር ያለዉን ፉክክር ለማጠናከር “Features” የሚል እስከ 90 ደቂቃ የሚረዝሙ Horizontal የሆኑ ቪዲዮዎችን መልቀቅ ሊፈቅድ መሆኑ ተነግሯል። 🔥እንዴት አያችሁት? 👍👎 @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
1 490 просмотров 20 Реакции -
chatGPT chat Lock feature ጀመረ። chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ጀምሯል። ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን። በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል። OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ግን የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ። ሌላው የቆለፍናቸ ቻቶች የmemory update አያገኙም። ያ ማለት ሌላ ቻት ላይ የተፃፃፍነውን መረጃ አያስታውስም። መቆለፍ የምትፈልጉትን chat ጫን ካደረጋችሁ በኋላ Lock chat የሚለውን ትነካላችሁ። ከዛ የፈለጋችሁትን pin አስገብታችሁ Lock አድርጉት። የቆለፋችሁትን chat ለማግኘት Projects ውስጥ ግቡና ታች ላይ Locked chats የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ። ©bighabesha_softwares @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
Apple የonline community support መድረኩን ሊዘጋ ነው! Apple በመጪው November 20 የማህበረሰብ ድጋፍ መስጫ መድረኩን በይፋ እንደሚዘጋ አስታውቋል። እ.ኤ.አ ከ1998 ጀምሮ ሲያገለግል የነበረው ይህ መድረክ (Forum) የተለያዩ የአፕል ምርቶችና ፊቸሮች ላይ የቴክኒክ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከተጠቃሚዎች መፍትሄ የምናገኝበት ዋነኛ የጥያቄና መልስ መድረክ ነበር። ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም አዳዲስ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን መቀበል በማቆም ቀድሞ የተጻፉ መረጃዎችን ማንበቢያ (read-only) መድረክ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል። ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው “የደንበኞችን ፍላጎትና የኩባንያውን ስትራቴጂ በጥልቀት ከገመገመ በኋላ” መሆኑን ገልጿል። ተጠቃሚዎች ከሌሎች የአፕል ደንበኞች ጋር ልምድ ለመለዋወጥና ጥያቄ ለመጠየቅ ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መድረኮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
WhatsApp ለ Text message View Once feature ሊያመጣ ነው! WhatsApp ላይ መልዕክት ተቀባዩ አንድ ጊዜ ብቻ አንብቦ እንዲጠፋ የሚያስችል የጽሑፍ መልዕክት ለአንዳንድ የAndroid Beta ተጠቃሚዎች መልቀቅ ጀምሯል። እንዴት ይሰራል? መልዕክት ከጻፉ በኋላ የSend ምልክቱን ተጭነው በመያዝ View Once የሚለውን ይመርጣሉ። ተቀባዩ መልዕክቱን ለማንበብ አንድ ጊዜ መክፈት ይኖርበታል። ከዘጋው በኋላ መልዕክቱ ከሁለቱም በኩል ይጠፋል። Copy ማድረግ፣ Forward ማድረግ እና Screenshot ማንሳት አይቻልም። ይህ feature ከዚህ ቀደም ለፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና Voice Messages ብቻ ይሰራ ነበር። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
-
939 просмотров 9 Реакции
-
GTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ። ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል። ጌሙ ነገ November 19 ይለቀቃል። @BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
Вопросы о канале «ብሄረ TECH»
Сколько подписчиков у канала «ብሄረ TECH»?
У канала «ብሄረ TECH» (@bihere_tech) 1 399 подписчиков на 26 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «ብሄረ TECH»?
Средний пост набирает около 310 просмотров за 24 часа, это примерно 22 % подписчиков (ERR).
О чём канал «ብሄረ TECH»?
Канал в категории «Технологии», язык постов: тигринья. Описание канала: «Tech News and information!»
Какое место занимает канал «ብሄረ TECH»?
По числу подписчиков: №747 в категории «Технологии», №352: 🇪🇹 Эфиопия, №153 среди каналов на языке «тигринья», №24 793 в мире.
Публикует ли канал «ብሄረ TECH» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 16 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «ብሄረ TECH»?
Пик публикаций: среда, около 11:00 по UTC. Выходит около 4 постов в неделю.
Статистика обновлена 3 часа назад.