Bahir Dar University Students Channel (Bahirab)
ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው 👨🎓🧑🎓 በዚህ ቻናል የተለያዩ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን የሚመለከቱ መረጃዎች፣ ያለፉ አመታት #Mid እና #Final ፈተናዎች፣ #Modules 📚📚ማግኘት ትችላላችሁ «Buy Ads» 👉👉 @Bahirab19 አናግሩን! https://telega.io/?r=1VwS-m1E https://linktr.ee/Bahirab
- 24 hours
- +1
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 4
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) has 5,673 subscribers. A typical post is seen by about 359 people within a day, an engagement rate of 6.3%.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 5,673 | +1 | 0 | – |
| 17 Nov | 5,672 | – | 6 | 521 |
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 12 h
- 630
When it posts
Times in UTC. 17 posts in 90 days.
Recent posts
-
🔥 BDU student, S2S Freshman is loved by a lot of students! ❓ What do you need to be successful? ✅ Past exams! We have exams from 10+ universities, classified by university. 📚 ❓ Do you need notes? ✅ We have two versions: 📖 Module Note: for every module 🎯 Exam Note: prepared by analyzing your own university’s exams ❓ Want to know what to join after freshman year? ✅ We have department explanations, detailed and well structured, so you can decide based on your passion. 🧭 ❓ Do you want to study abroad? ✅ We already organized the scholarship opportunities. Apply wherever you want to study. 🎓 ❓ Do you enjoy learning by video? ✅ We prepared the best videos from different sources...
445 views 1 Reactions -
Photo
View in Telegram
414 views
-
📢 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው የBiT ተማሪዎች በሙሉ! 🎓📵 ውድ ተማሪዎች እንደምታውቁት ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የሚድ ኤግዛም (Mid-Exam) ፈተና ይጀምራል። በፈተና ወቅት ስልክ እና ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ይዞ ወደ መማሪያ ክፍል (መፈተኛ አዳራሽ) መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ተማሪዎች ንብረታቸው እንዳይጠፋባቸውና ያለምንም ጭንቀት ፈተናቸውን እንዲወስዱ፣ የተማሪዎች ህብረት…
642 views 20 Reactions -
📢 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው የBiT ተማሪዎች በሙሉ! 🎓📵 ውድ ተማሪዎች እንደምታውቁት ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የሚድ ኤግዛም (Mid-Exam) ፈተና ይጀምራል። በፈተና ወቅት ስልክ እና ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ይዞ ወደ መማሪያ ክፍል (መፈተኛ አዳራሽ) መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ተማሪዎች ንብረታቸው እንዳይጠፋባቸውና ያለምንም ጭንቀት ፈተናቸውን እንዲወስዱ፣ የተማሪዎች ህብረት የዕቃ ማስቀመጫ አገልግሎት አዘጋጅቷል። 📌 የአገልግሎቱ አሰጣጥ እና የሰዓት ሰሌዳ፦ ዕቃ ማስቀመጥ፦ ወደ ፈተና ከመግባትዎ በፊት ስልክዎንና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎትን የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት በማስቀመጥ የራስዎን መለያ ኩፖን (Coupon) ይውሰዱ። ዕቃ መረከብ (መውሰድ) የሚቻልበት ሰዓት፦ ☀️ ለጠዋት ተፈታኞች፦ ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ 🌤 ለከሰዓት ተፈታኞች፦ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ዕቃዎትን ለመረከብ ሲመጡ የተሰጠዎትን ኩፖን (Coupon) በጥንቃቄ መያዝና ማቅረብ ግዴታ ነው። መልካም የፈተና ጊዜ እንመኝላችኋለን! የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት 🏛✨
636 views 4 Reactions -
የጥንቃቄ መልዕክት‼️ ለመላው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የማ/ሳይንስ ፋኩልቲ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ ሰሞኑን በካምፓሳችን እየተሰጠ ያለውን የአጋማሽ ፈተና (Mid-Exam) ተከትሎ ተማሪዎች ወደ ፈተና ክፍል ሲገቡ ስልኮቻቸውን ዶርም ውስጥ አስቀምጠው በመውጣታቸው ምክንያት የስርቆት ወንጀሎች እየተፈጸሙ መሆኑን ለተማሪዎች ህብረት ከደረሱን ጥቆማዎች አረጋግጠናል። በተለይም የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የካምፓሱን ነባራዊ ሁኔታ ገና በሚገባ ስላልተላመዱ ለዚህ ጥቃት ዋነኛ ተጋላጭ እየሆኑ ይገኛሉ።ስለሆነም ቢቻል ወደ ፈተና ስትሄዱ ቢዘጋም እንኳን ስልክ፣ ላፕቶፕ እና ሌላ ውድ ቁስ ዶርም ውስጥ አታስቀምጡ።ካልሆነም ግን መስኮትና በር በደንብ መዘጋቱን እርግጠኛ ሆናችሁ ልትወጡ ይገባል።ስልክና ሌሎች ንብረቶች በፍፁም ግልጽ ቦታዎች ላይ ማለትም መኝታ አልጋ ወይም ጠረጴዛ ላይ አታስቀምጡ።ፈተና በሚኖራችሁ ሰዓት የሌላ ዲፓርትመንት ወይም በዛ ሰዓት ፈተና ለሌለው ታማኝ ጓደኛችሁ ስልካችሁን አደራ ሰጥታችሁ ወደ ፈተና ክፍል ብትገቡም የተሻለ አማራጭ ነው። 👉 ንብረታችሁን በንቃት ጠብቁ።ማንኛውንም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ስታዩ ደግሞ ወዲያውኑ ለተማሪዎች ህብረት ጥቆማ በመስጠት የካምፓሳችንን ሰላምና ደህንነት በጋ...
-
Mechanics(Statics) — Chapter 2 Mid-Exam ለዛሬ በተለይ Mechanics Chapter 2 ላይ የተመረጡ የMid Exam ጥያቄዎችን በቪዲዮ አዘጋጅተን በYouTube ቻናላችን ለቀናል። 👇 ቪዲዮውን በዚህ ታገኙታላቹህ፦ 🎞 https://youtu.be/OxaLmu3FE38 💡 Remember: Practice makes progress! 🎓 በMagster App ውስጥ የተለያዩ የኮርስ ቪዲዮዎች፣ ኖቶች፣ Exam Practice እና ሌሎች የትምህርት Resources ያገኛሉ። 🪫 App Download: https://t.me/magsteracademy/1484 🔖 App Tutorial — አፕሊኬሽኑን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳይ ቪዲዮ፦ https://t.me/magsteracademy/1483 💬 Support: @Magsterhelp Join us 🌐 @magsteracademy ✅
-
ማስታወቂያ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ እና በጥር ወር አጋማሽ አመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተፈታኞች በሙሉ በጥር ወር አጋማሽ አመት ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ከኅዳር 4 ቀን ጀምሮ መጀመሩ ይታወቃል። ሆኖም እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት፣ ተማሪዎች በተዘጋጀው የምዝገባ መድረክ (Platform) ላይ በሚጠበቀው ልክ እየተመዘገባችሁ አለመሆኑን መገንዘብ ተችሏል። ስለሆነም ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት፣ የምትፈተኑበትን የትምህርት ዘርፍ መውጫ ፈተና እስከ ኅዳር 8 ቀን ድረስ ተመዝግባችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። Registration for the 2019 Mid-Year Exit Exam (First-Time Takers Only) is now open! Registration Portal: https://exam.ethernet.edu.et Video Guide: https://youtu.be/e4gckMuaMF0
1,070 views 4 Reactions -
🔥 BDU student, S2S Freshman is loved by a lot of students! ❓ What do you need to be successful? ✅ Past exams! We have exams from 10+ universities, classified by university. 📚 ❓ Do you need notes? ✅ We have two versions: 📖 Module Note: for every module 🎯 Exam Note: prepared by analyzing your own university’s exams ❓ Want to know what to join after freshman year? ✅ We have department explanations, detailed and well structured, so you can decide based on your passion. 🧭 ❓ Do you want to study abroad? ✅ We already organized the scholarship opportunities. Apply wherever you want to study. 🎓 ❓ Do you enjoy learning by video? ✅ We prepared the best videos from different sources...
829 views 3 Reactions -
Photo
View in Telegram
751 views 1 Reactions

‼️Attention for 2nd year students ‼️ 📚📚 Join us 👇👇👇 @BahirdarUniversity_Student
-
Photo
View in Telegram
3,020 views 1 Reactions
-
📢 ለBiT ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ጥብቅ ማስታወቂያ! የተማሪዎች ህብረት በግቢው ውስጥ በሚገኘው ሱቅ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ የዕቃዎችን እና የአገልግሎቶችን ትክክለኛ የትርፍ ህግ ያከበረ የዋጋ ዝርዝር በሱቁ አጠገብ እንዲለጠፍ አድርጓል። ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ፡ ማንኛውንም ዕቃ ሲገዛ ወይም አገልግሎት ሲያገኝ የተለጠፈውን የዋጋ ዝርዝር (Price List) ብቻ መነሻ በማድረግ እንዲገበያይ፤ ከተለጠፈው ዋጋ በላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርግ፣ ዋጋ የሚደብቅ ወይም ያልተገቡ አሰራሮችን የሚጠቀም ሱቅ ሲያጋጥምህ/ሽ ወዲያውኑ ለተማሪዎች ህብረት ቢሮ ቁጥር 03 መጥታችሁ እንድታሳውቁ እንጠይቃለን። የተማሪውን መብትና ጥቅም ማስጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው! የBiT ተማሪዎች ህብረት
2,320 views 20 Reactions -
A+ ለተጨማሪ Final እና Mid ፈተናዎች የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን link(በሰማያዊ ቀለም የተጻፈውን) ይጫኑ 👇👇👇 https://t.me/Bahirab_for_freshman
-
ቀኑ: 01/03/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የፓርላማ አባላት በሙሉ ሐሙስ ማለትም በቀን 03/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ሰዓት ጀምሮ በፔዳ አደራሾች አዳራሽ የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት የጠቅላላ ጉባኤ 3ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚካሄድ ስለሆነ ሁላችሁም የተማሪ ህብረት እና የፓርላማ አባላት ከቀኑ 7:30 ፔዳ ኦዲትሬም አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እንሳሰባለን:: ማስታወሻ ቀን:- ሐሙስ 03/03/2019 ዓ.ም ቦታ:- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ግቢ (ኦዲትሬም አዳራሽ) ሰዓት:- ከቀኑ 7:30 ማሳሰቢያ// ሐሙስ ከሰዓት ከሶስተኛ ዓመት ተማሪዎችጀምሮ( ከመጀመሪያ ዓመት እና ከሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ውጭ) በሁሉም ግቢዎች ት/ት አይኖርም ስለሆነም ሁላችሁም የተማሪ ህብረት እና የፓርላማ አባላት በቦታው በመገኘት የጉባኤው አካል እንድትሆኑ በጥብቅ እንሳሰባለን። እንደተለመደው ከሁሉም ግቢዎች ወደ ስብሰባ አዳራሽ የሚያመጣ መኪና ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በየግቢአችሁ የመኪና ማቆሚያ እንድትገኙ እያሳሰብን መኪናው 7:10 ላይ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ዋና ጽሕፈት ቤት...
-
ትክክለኛውን ዋጋ ለማወቅ፦ እያንዳንዱ ዕቃ የሚሸጥበትን ትክክለኛ ዋጋ ከዚህ ፖስት ጋር ከተያያዙት የዋጋ ዝርዝር ምስሎች ይመልከቱ። #BiT #BiTStudentUnion #PriceNotice #Notice የBiT ተማሪዎች ህብረት
-
🛡 ለBiT ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ የጤና ጥንቃቄ ማስታወቂያ! ርዕስ፦ ራሳችንን ከወባ በሽታ እንጠብቅ! ውድ ተማሪዎቻችን፤ በአካባቢያችን የወባ ትንኝ ስጋትን ለመቀነስ እና ጤንነታችንን ለመጠበቅ ሁላችንም ከእኛ የሚጠበቁ አስፈላጊ የጥንቃቄ እርምጃዎችን እንድናደርግ እናሳስባለን። 🦟 ከእኛ የሚጠበቁ ዋና ዋና የጥንቃቄ እርምጃዎች፦ አጎበር መጠቀም፦ በዶርም ውስጥ በሚተኙበት ወቅት ሁልጊዜም አጎበር በትክክል ዘርግታችሁ ተጠቅሙ። በሮችንና መስኮቶችን መዝጋት፦ አመሻሽ ላይ ትንኞች ወደ ዶርም እንዳይገቡ የኮሪደር በሮችን እና የክፍል መስኮቶችን ቀድሞ መዝጋት። አካልን የሚሸፍኑ ልብሶችን መልበስ፦ ምሽት ላይ ውጭ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት እጅና እግርን የሚሸፍኑ ረዘም ያሉ ልብሶችን መልበስ። 🏥 የህክምና እና የክሊኒክ አገልግሎትን በተመለከተ፦ ወዲያውኑ ወደ ክሊኒክ መሄድ፦ ማንኛውም የህመም ስሜት (እንደ ብርድ ብርድ ማለት፣ ራስ ምታት፣ ትኩሳት ወዘተ) ከተሰማችሁ ሳይዘገዩ ወዲያውኑ ወደ ግቢው ክሊኒክ በመሄድ ምርመራ አድርጉ። የክሊኒክ ሰዓትን በአግባቡ መጠቀም፦ ፈጣንና ተገቢውን ህክምና ለማግኘት የክሊኒኩ ሰራተኞች ሺፍት (የስራ ሰዓት) ከሚቀያየሩባቸው ሰዓታት ውጭ መሄድ ይመረጣል። ⚠️ ሺፍት...
1,760 views 3 Reactions -
Mechanics(Statics) — Chapter 2 Mid-Exam ለዛሬ በተለይ Mechanics Chapter 2 ላይ የተመረጡ የMid Exam ጥያቄዎችን በቪዲዮ አዘጋጅተን በYouTube ቻናላችን ለቀናል። 👇 ቪዲዮውን በዚህ ታገኙታላቹህ፦ 🎞 https://youtu.be/OxaLmu3FE38 💡 Remember: Practice makes progress! 🎓 በMagster App ውስጥ የተለያዩ የኮርስ ቪዲዮዎች፣ ኖቶች፣ Exam Practice እና ሌሎች የትምህርት Resources ያገኛሉ። 🪫 App Download: https://t.me/magsteracademy/1484 🔖 App Tutorial — አፕሊኬሽኑን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያሳይ ቪዲዮ፦ https://t.me/magsteracademy/1483 💬 Support: @Magsterhelp Join us 🌐 @magsteracademy ✅
-
ማስታወቂያ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ እና በጥር ወር አጋማሽ አመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተፈታኞች በሙሉ በጥር ወር አጋማሽ አመት ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ከኅዳር 4 ቀን ጀምሮ መጀመሩ ይታወቃል። ሆኖም እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት፣ ተማሪዎች በተዘጋጀው የምዝገባ መድረክ (Platform) ላይ በሚጠበቀው ልክ እየተመዘገባችሁ አለመሆኑን መገንዘብ ተችሏል። ስለሆነም ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት፣ የምትፈተኑበትን የትምህርት ዘርፍ መውጫ ፈተና እስከ ኅዳር 8 ቀን ድረስ ተመዝግባችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። Registration for the 2019 Mid-Year Exit Exam (First-Time Takers Only) is now open! Registration Portal: https://exam.ethernet.edu.et Video Guide: https://youtu.be/e4gckMuaMF0
1,070 views 4 Reactions -
🔥 BDU student, S2S Freshman is loved by a lot of students! ❓ What do you need to be successful? ✅ Past exams! We have exams from 10+ universities, classified by university. 📚 ❓ Do you need notes? ✅ We have two versions: 📖 Module Note: for every module 🎯 Exam Note: prepared by analyzing your own university’s exams ❓ Want to know what to join after freshman year? ✅ We have department explanations, detailed and well structured, so you can decide based on your passion. 🧭 ❓ Do you want to study abroad? ✅ We already organized the scholarship opportunities. Apply wherever you want to study. 🎓 ❓ Do you enjoy learning by video? ✅ We prepared the best videos from different sources...
829 views 3 Reactions
Questions about Bahir Dar University Students Channel (Bahirab)
How many subscribers does Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) have?
Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) (@BahirdarUniversity_Student) has 5,673 subscribers as of November 18, 2026.
How many people see a post on Bahir Dar University Students Channel (Bahirab)?
A typical post gets about 360 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).
What is Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) about?
It is listed in Education, and posts mostly in Amharic. The channel describes itself as: “ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው 👨🎓🧑🎓 በዚህ ቻናል የተለያዩ ባህርዳር ዩኒቨርስቲን የሚመለከቱ መረጃዎች፣ ያለፉ አመታት #Mid እና #Final ፈተናዎች፣ #Modules 📚📚ማግኘት ትችላላችሁ «Buy Ads» 👉👉 @Bahirab19 አናግሩን! https://telega.io/?r=1VwS-m...”
Where does Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) rank?
By subscribers it is #393 in Education, #116 in 🇪🇹 Ethiopia, #5 among Amharic channels, #9,601 worldwide.
Does Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) post ads?
None of its 17 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Bahir Dar University Students Channel (Bahirab) post?
Most often on Tuesday, around 12:00 UTC. It publishes about 8 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.