St.Pauls Medical gateway
- №608 в категории «Образование»
- №200: 🇪🇹 Эфиопия
- №102 среди каналов на языке «тигринья»
- №13 267 в мире
👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ Main channel @MGW_Freshman
- 24 часа
- −1
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 1
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «St.Pauls Medical gateway»: 5 297. Средний охват поста за сутки около 207, вовлечённость 3,9 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 22 ноя | 5 297 | −1 | 0 | – |
| 21 ноя | 5 298 | 0 | 0 | – |
| 20 ноя | 5 298 | – | 1 | 249 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 48 ч
- 306
Когда публикует
Время по UTC. 11 постов за 90 дней.
Последние посты
-
#Mid_Exam #ደረሰ ➡️2019 MGW Freshman Tutorial Second Round Mid Exam Schedule for all Universities (Hidar 12-22). 🤳 የማይደርስ ቀን የለም ህዳር-12 ደረሰ : ሁለተኛው ዙር እና እጅግ ወሳኙ እንዲሁም ለሁሉም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠው Mid Exam ነገ ይጀመራል ! 🎚️ Freshman ተማሪ ሆናችሁ MGW Freshman App አለመጠቀም በእውነቱ ትልቅ ስህተት እንደሆነ የምትረዱት ይህንን ሴሜስተር ስትጨርሱ ነው ፤ የእኛ ተማሪዎች በሁሉም ዩኒቨርስቲ Freshman ላይ አስደናቂ ስኬት ታዝመዘግባላችሁ 💯 ☕️ Mid ካልሰራችሁ ለ Final ፈተናችሁ Energy ስለሚያሳጣችሁ Mid exam ላይ ተሟሙታችሁ መዘጋጀት አለባችሁ: ለዚያም ነው እኛ ይህንን ወሳኝ Mid Exam የምንፈትናችሁ። 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም? ⏺ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር ስለሚጠብቃችሁ አምልጦኛል የሚባል ነገር የለም። 🌀MGW Freshman መማሪያ...
249 просмотров Фото -
☕️Prepare For your Freshman Mid Exam with MGW Freshman App✅ 🤳የዚህ ዓመት Freshman ተማሪዎች MGW Freshman application ከሌላችሁ በብዙ ነገር በጓደኞቻችሁ ብልጫ ይወሰድባችኋል 💯 ➡️ለመሆኑ MGW Freshman ማነው ? እንዴት ያስተምራል?...ይህ በ2019 Freshman ለምትጀምሩ ተማሪዎች ነው ! ✅Freshman መፍትሄ ተገኝቶለታል፤ ለባለፈው ዓመት ታላቆቻችሁ መፍትሄ የነበረው MGW Freshman ለእናንተም በተራችሁ እጅግ በሚገርም እና ደስ በሚለው ማስተማሪያ Platformችን ታግዛችሁ ፍረሽማንን ትነግሱበታላችሁ 💯 🖱ትምህርቱ የሚሰጠው በምንድነው 🤔ትምህርቱ የሚሰጠው Fully offline Access በተዘጋጀለት የሞባይል Application ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ብቻ ትምህርቱን Online ሆነው ካወረዱ በኋላ ያለምንም Internet መጠቀም ይችላሉ😇 ፤ በተጨማሪም Exam ሲኖር በመተግበሪያው በኩል መልዕክት ይደርሳቸዋል ። 🖱ትምህርቱ በምን በምን መንገድ ይሰጣል ? ✅ እጅግ በጣም ሳቢና ማራኪ በሆኑ Videoዎች ✅እጅግ ወሳኝ በሆኑ በአማርኛ እና English በተዘጋጁ Notes and Pdfs ✅ Lec...
-
➡️Coming Soon.. #COC_Exam_Preparation 🖱ለመሆኑ Coc Exam ምንድነው ? ✅Actually , Freshman ተማሪዎች የምትፈተኑትን ፈተና Coc ከማለት ይልቅ Department Entrance Exam ብንለው የተሻለ ነው ፤ ቢሆንም በተለምዶ Coc እየተባለ ይጠራል ፤ በዚህ ፈተና የምትፈልጉትን Department ለማግኘት ከሌሎች ተሽላችሁ መገኘት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን , አያያዙ :- ✅ Freshman GPA => 50% ✅ Grade 12 Entrance Exam => 20% ✅Coc Exam => 30%ነው ። ➡️ነገር ግን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ , GPA 35%, Entrance 35%, Coc 30% Value አላቸው ። በዚህ በመጀመሪያው Freshman ሴሜስተር Coc የምትፈተኑ ተማሪዎች :- 🤔All Heath Department (Medicine , Dental , Pharmacy ....) 🤔Architecture 🤔Law መግባት የምትፈልጉ ከሆናችሁ ነው ☕️ MGW ላለፉት አምስት ዓመታት በጤናው ዘርፍ መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች ለCoc የተዘጋጁበት ተወዳጅ Center ነው 🥰 በዚህ ዓመትም በጤናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች 30%ዋጋ ያለውን Coc...
-
➡️2019 MGW Freshman Tutorial Second Round Mid Exam Schedule for all Universities (Hidar 12-22). 🤳እንሆ ሁለተኛው ዙር እና እጅግ ወሳኙ እንዲሁም ለሁሉም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠው Mid Exam Schedule ተያዘለት ! 🎚️ Freshman ተማሪ ሆናችሁ MGW Freshman አለመጠቀም በእውነቱ ትልቅ ስህተት እንደሆነ የምትረዱት ይህንን ሴሜስተር ስትጨርሱ ነው ፤ የእኛ ተማሪዎች በሁሉም ዩኒቨርስቲ Freshman ላይ አስደናቂ ስኬት ታዝመዘግባላችሁ 💯 ✅ ከህዳር 12-22 Round -2 mid exam Schedule የያዝንበት ቀን ነው ። በዚህ የፈተና ወቅት የሚኖራችሁን ክፍተት አይታችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ የዩኒቨርስቲያችሁን Exam ትወስዳላችሁ። ☕️ Mid ካልሰራችሁ ለ Final ፈተናችሁ Energy ስለሚያሳጣችሁ Mid exam ላይ ተሟሙታችሁ መዘጋጀት አለባችሁ። 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም? ⏺ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር...
-
✅Logic Chapter-1 Best of Best Note . 💻ለMid Exam ይችን ምጥጥ ታደርጋላችሁ የምን ጥያቄ መሳት ነው ? አይታሰብም ! Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
-
#ተጀምሯል ለሁላችሁም ነፃ ነው ! 💻Freshman Study Challenge ተጠቅሜ እንዴት ነው ፈተና መፈተን የምንችለው ? Step 1: Open ➡️@Exam_roombot Step 2: Start Notes and exams Step 3 : Attend each class 🔂N.B :- ትናንት ተማሪ ከበዛ በሚል ምዝገባ ጀምረን ነበር ነገር ግን በጣም ጥቂት ተማሪ ነው የተመዘገበው ፤ በርግጥ Almost 95%+ ቤተሰቦቻችን የApplication ተጠቃሚ ስለሆናችሁ ድጋሚ ይህንን መጠቀሙ ጥቅሙ ስላልታያችሁ ይሆናል ። ➡️ዛሬን አይተንው ሁሉንም ነገር በApplication እንቀጥላለን ! የዛሬ Challenge ስለተለቀቀ ሁላችሁም እስከ ምሽት 5:00 ድረስ ጨርሱ ። ✅Introduction to psychology ✅Historical Background of psychology. Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
-
➡️ለ2019 Freshman ተማሪዎች ነፃ Study Challenge ምዝገባ ተጀመረ ! Mid exam ጥቂት ቀናት በቀሩበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ በዚህ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሁድ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Tutorial , Exam and Advice መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ሁሉም ፍረሽማን ተማሪ የዚህ እጅግ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ እንዲሆን እናሳስባለን ። 🕐 የክላስ ፈረቃዎች የእናንተን ዋናውን ክላሳችሁን በማይነካ መልኩ ተደርጎ በሁለት ፈረቃ የሚሰጥ ይሆናል ! 🌅 ጠዋት : ከጠዋቱ 12:00 – 1:00 በጠዋት ለምንመድባቸው ተማሪዎች 🌇 ማታ : ምሽት 3:00 – 4:00 በማታ ለምንመድባቸው ተማሪዎች ያስታውሱ : በጠዋት ፈረቃ የተመደበ ተማሪ በማታ ፈረቃ መማር አይችልም ፤ በተመሳሳይ በማታ ፈረቃ የተመደበ ተማሪ በጠዋት ፈረቃ መፈተን አይችልም ፤ ይህንን የምናደርገው የ Server መጨናነቅ ስለሚኖር ነው ። ⚠️እጅግ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ምዝገባ ከሞላ በኋላ ተማሪ አናስተናግድም በዚህ ዙር በአጠቃላይ 10,000 ተማሪ እናስተምራለን ፤ ነፃ ስለሆነ ምዝገባ ሳይሞላ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጋችሁ አስመዝግቡ። ➡️ለመመ...
914 просмотров Фото -
➡️Freshman Study Challenge! 📌ለ2019 Freshman ተማሪዎች የቀረበ ነፃ ትምህርት እና ማማከር ። ⭕️በዚህ ወሳኝ ጊዜ ፍረሽማን ተማሪዎችን ማስጠናት ፤ ማበረታታት እና በሚቻለው ሁሉ ማገዝ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል በመሆኑም, በ45+ የEthiopia ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 Freshman ለጀመራችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ የጥናት Program በዚህ ሳምንት እንጀምራለን ! ✅በዚህ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሁድ Psychology ለmid Exam አብረን እናዘጋጃለን ። ማታ ከ3:00-4:00ብቻ ሰኞ ፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ Chapter -1 እንጨርሳለን ፤ ሀሙስ እንከልሳለን , አርብ ታጠናላችሁ ቅዳሜ ፈተና ይኖራል ,ከምትጠቀሙበት ጥናት Program ምንም በማይጋጭ መልኩ ነው የምንዘጋጀው ፤ በቀን 1 ሰዓት ብቻ ! 💻በየቀኑ ስናጠና Attendance ይያዛል ፤ ከ3-5ጥያቄ Daily ከተማርንው ትጠየቃላችሁ ፤የምናጣው በVideo እና በNote ሲሆን Module ጎን ለጎን መጨረሻ ላይ ትጠቀማላችሁ☺️ ይህንን Study Challenge ለመከታተል ክፍያው ምንድነው ? 🌀ምንም ክፍያ የለም ለሁላችሁም በነፃ የቀረበ Challenge ነው ፤ ለሁሉም Freshman ተማሪዎች...
-
Today's Mid Exam ✅History ✅Global Trends ✅የፈተና ሰዓት : 🔵 ማታ 2:30 ጀምሮ ✅እነዚህ ትምህርቶች በጣም አሰልቺ ናቸው ግን እኛ እንዴት ጣፋጭ አድርገን እንዳቀረብንላችሁ አይታችኋል ፤ ሁላችሁም History and Global Trends A+ እንድታመጡልን እንፈልጋለን ፤ እንጠብቃለን ። የዛሬውን Mid Exam መድፈን አለባችሁ ! 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም ? 📝ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር ስለሚጠብቃችሁ አምልጦኛል የሚባል ነገር የለም። 🌀MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🖱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support...
-
☕️2019 Freshman ✨ ➡️ለ2019 MGW Freshman Preparation እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ! 🌀አስታውሱ :- Freshman ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ! ⏺ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ 460ብር ነው የምትከፍሉት ፤ ሙሉ ሴሜስተሩን አብረን ነን : ሌላ ተጨማሪ ነገር ምንም አያስፈልጋችሁም :Freshman 4.0ለማምጣት MGW Freshman App እና የግቢያችሁ ሞጁል ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ። 🟥MGW Freshman and Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.t...
-
➡️2019 MGW Freshman Tutorial First Round Mid Exam Schedule For AAU , ASTU, AASTU And EPSU. ✅የ AAU , ASTU, AASTU And EPSU ተማሪዎች አላችሁወይ ?...ማነው እስኪ እራሱን ፈትሾ ፤ ከሁሉም ተሽሎ Freshman GPA ለመስቀል ያሰበ ? ...Of course ሁላችሁም አስባችኋል ግን ማሰብ ብቻውን ውጤት አይሆንም ። 🌀የምትወዱት MGW አስተምሮ ፣ መክሮ ፣ፈተና ፈትኖ ውጤታማ ሊያደርጋችሁ ሁሌም በትጋት ላይ ነው ። 🎚️ ከጥቅምት-25 እስከ ከህዳር- 3 Round -1 mid exam Schedule የያዝንበት ቀን ነው ። በዚህ የፈተና ወቅት የሚኖራችሁን ክፍተት አይታችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ Mid Exam መድፈን ግዴታ ነው 💯 ☕️ Mid ካልሰራችሁ ለ Final ፈተናችሁ Energy ስለሚያሳጣችሁ Mid exam ላይ ተሟሙታችሁ መዘጋጀት አለባችሁ። 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም ? 📝ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር ስለሚጠብቃችሁ...
-
➡️ለ2019 Freshman ተማሪዎች ነፃ Study Challenge ምዝገባ ተጀመረ ! Mid exam ጥቂት ቀናት በቀሩበት በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ ትክክለኛውን የፈተና ልምድ እንድታገኙ በዚህ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሁድ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ Tutorial , Exam and Advice መስጠት እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ሁሉም ፍረሽማን ተማሪ የዚህ እጅግ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ እንዲሆን እናሳስባለን ። 🕐 የክላስ ፈረቃዎች የእናንተን ዋናውን ክላሳችሁን በማይነካ መልኩ ተደርጎ በሁለት ፈረቃ የሚሰጥ ይሆናል ! 🌅 ጠዋት : ከጠዋቱ 12:00 – 1:00 በጠዋት ለምንመድባቸው ተማሪዎች 🌇 ማታ : ምሽት 3:00 – 4:00 በማታ ለምንመድባቸው ተማሪዎች ያስታውሱ : በጠዋት ፈረቃ የተመደበ ተማሪ በማታ ፈረቃ መማር አይችልም ፤ በተመሳሳይ በማታ ፈረቃ የተመደበ ተማሪ በጠዋት ፈረቃ መፈተን አይችልም ፤ ይህንን የምናደርገው የ Server መጨናነቅ ስለሚኖር ነው ። ⚠️እጅግ ጥብቅ ማሳሰቢያ :- ምዝገባ ከሞላ በኋላ ተማሪ አናስተናግድም በዚህ ዙር በአጠቃላይ 10,000 ተማሪ እናስተምራለን ፤ ነፃ ስለሆነ ምዝገባ ሳይሞላ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጋችሁ አስመዝግቡ። ➡️ለመመ...
914 просмотров Фото -
#ተጀምሯል ለሁላችሁም ነፃ ነው ! 💻Freshman Study Challenge ተጠቅሜ እንዴት ነው ፈተና መፈተን የምንችለው ? Step 1: Open ➡️@Exam_roombot Step 2: Start Notes and exams Step 3 : Attend each class 🔂N.B :- ትናንት ተማሪ ከበዛ በሚል ምዝገባ ጀምረን ነበር ነገር ግን በጣም ጥቂት ተማሪ ነው የተመዘገበው ፤ በርግጥ Almost 95%+ ቤተሰቦቻችን የApplication ተጠቃሚ ስለሆናችሁ ድጋሚ ይህንን መጠቀሙ ጥቅሙ ስላልታያችሁ ይሆናል ። ➡️ዛሬን አይተንው ሁሉንም ነገር በApplication እንቀጥላለን ! የዛሬ Challenge ስለተለቀቀ ሁላችሁም እስከ ምሽት 5:00 ድረስ ጨርሱ ። ✅Introduction to psychology ✅Historical Background of psychology. Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
-
☕️2019 Freshman ✨ ➡️ለ2019 MGW Freshman Preparation እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ? 🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ ! ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ... ✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?... 💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ ! 🌀አስታውሱ :- Freshman ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ! ⏺ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ 460ብር ነው የምትከፍሉት ፤ ሙሉ ሴሜስተሩን አብረን ነን : ሌላ ተጨማሪ ነገር ምንም አያስፈልጋችሁም :Freshman 4.0ለማምጣት MGW Freshman App እና የግቢያችሁ ሞጁል ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ። 🟥MGW Freshman and Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.t...
-
Today's Mid Exam ✅History ✅Global Trends ✅የፈተና ሰዓት : 🔵 ማታ 2:30 ጀምሮ ✅እነዚህ ትምህርቶች በጣም አሰልቺ ናቸው ግን እኛ እንዴት ጣፋጭ አድርገን እንዳቀረብንላችሁ አይታችኋል ፤ ሁላችሁም History and Global Trends A+ እንድታመጡልን እንፈልጋለን ፤ እንጠብቃለን ። የዛሬውን Mid Exam መድፈን አለባችሁ ! 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም ? 📝ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር ስለሚጠብቃችሁ አምልጦኛል የሚባል ነገር የለም። 🌀MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🖱https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support...
-
✅Logic Chapter-1 Best of Best Note . 💻ለMid Exam ይችን ምጥጥ ታደርጋላችሁ የምን ጥያቄ መሳት ነው ? አይታሰብም ! Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
-
➡️2019 MGW Freshman Tutorial Second Round Mid Exam Schedule for all Universities (Hidar 12-22). 🤳እንሆ ሁለተኛው ዙር እና እጅግ ወሳኙ እንዲሁም ለሁሉም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠው Mid Exam Schedule ተያዘለት ! 🎚️ Freshman ተማሪ ሆናችሁ MGW Freshman አለመጠቀም በእውነቱ ትልቅ ስህተት እንደሆነ የምትረዱት ይህንን ሴሜስተር ስትጨርሱ ነው ፤ የእኛ ተማሪዎች በሁሉም ዩኒቨርስቲ Freshman ላይ አስደናቂ ስኬት ታዝመዘግባላችሁ 💯 ✅ ከህዳር 12-22 Round -2 mid exam Schedule የያዝንበት ቀን ነው ። በዚህ የፈተና ወቅት የሚኖራችሁን ክፍተት አይታችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ የዩኒቨርስቲያችሁን Exam ትወስዳላችሁ። ☕️ Mid ካልሰራችሁ ለ Final ፈተናችሁ Energy ስለሚያሳጣችሁ Mid exam ላይ ተሟሙታችሁ መዘጋጀት አለባችሁ። 🖱MGW Freshman መማሪያ App አውርዳችሁ ዝግጅት አልጀመራችሁም? ⏺ምንም አታስቡ እናንተ በፈለጋችሁበት ቀን እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ አዲስ ተማሪዎች እኛን ሲቀላቀሉ የሚያመልጣቸው ነገር የለም ሁሉንም ያገኛሉ ። ስለዚህ መተግበሪያው ላይ ሁሉም ነገር...
-
➡️Freshman Study Challenge! 📌ለ2019 Freshman ተማሪዎች የቀረበ ነፃ ትምህርት እና ማማከር ። ⭕️በዚህ ወሳኝ ጊዜ ፍረሽማን ተማሪዎችን ማስጠናት ፤ ማበረታታት እና በሚቻለው ሁሉ ማገዝ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል በመሆኑም, በ45+ የEthiopia ዩኒቨርሲቲዎች በ2019 Freshman ለጀመራችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ የጥናት Program በዚህ ሳምንት እንጀምራለን ! ✅በዚህ ሳምንት ከሰኞ እስከ እሁድ Psychology ለmid Exam አብረን እናዘጋጃለን ። ማታ ከ3:00-4:00ብቻ ሰኞ ፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ Chapter -1 እንጨርሳለን ፤ ሀሙስ እንከልሳለን , አርብ ታጠናላችሁ ቅዳሜ ፈተና ይኖራል ,ከምትጠቀሙበት ጥናት Program ምንም በማይጋጭ መልኩ ነው የምንዘጋጀው ፤ በቀን 1 ሰዓት ብቻ ! 💻በየቀኑ ስናጠና Attendance ይያዛል ፤ ከ3-5ጥያቄ Daily ከተማርንው ትጠየቃላችሁ ፤የምናጣው በVideo እና በNote ሲሆን Module ጎን ለጎን መጨረሻ ላይ ትጠቀማላችሁ☺️ ይህንን Study Challenge ለመከታተል ክፍያው ምንድነው ? 🌀ምንም ክፍያ የለም ለሁላችሁም በነፃ የቀረበ Challenge ነው ፤ ለሁሉም Freshman ተማሪዎች...
-
➡️Coming Soon.. #COC_Exam_Preparation 🖱ለመሆኑ Coc Exam ምንድነው ? ✅Actually , Freshman ተማሪዎች የምትፈተኑትን ፈተና Coc ከማለት ይልቅ Department Entrance Exam ብንለው የተሻለ ነው ፤ ቢሆንም በተለምዶ Coc እየተባለ ይጠራል ፤ በዚህ ፈተና የምትፈልጉትን Department ለማግኘት ከሌሎች ተሽላችሁ መገኘት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን , አያያዙ :- ✅ Freshman GPA => 50% ✅ Grade 12 Entrance Exam => 20% ✅Coc Exam => 30%ነው ። ➡️ነገር ግን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ , GPA 35%, Entrance 35%, Coc 30% Value አላቸው ። በዚህ በመጀመሪያው Freshman ሴሜስተር Coc የምትፈተኑ ተማሪዎች :- 🤔All Heath Department (Medicine , Dental , Pharmacy ....) 🤔Architecture 🤔Law መግባት የምትፈልጉ ከሆናችሁ ነው ☕️ MGW ላለፉት አምስት ዓመታት በጤናው ዘርፍ መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች ለCoc የተዘጋጁበት ተወዳጅ Center ነው 🥰 በዚህ ዓመትም በጤናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች 30%ዋጋ ያለውን Coc...
-
☕️Prepare For your Freshman Mid Exam with MGW Freshman App✅ 🤳የዚህ ዓመት Freshman ተማሪዎች MGW Freshman application ከሌላችሁ በብዙ ነገር በጓደኞቻችሁ ብልጫ ይወሰድባችኋል 💯 ➡️ለመሆኑ MGW Freshman ማነው ? እንዴት ያስተምራል?...ይህ በ2019 Freshman ለምትጀምሩ ተማሪዎች ነው ! ✅Freshman መፍትሄ ተገኝቶለታል፤ ለባለፈው ዓመት ታላቆቻችሁ መፍትሄ የነበረው MGW Freshman ለእናንተም በተራችሁ እጅግ በሚገርም እና ደስ በሚለው ማስተማሪያ Platformችን ታግዛችሁ ፍረሽማንን ትነግሱበታላችሁ 💯 🖱ትምህርቱ የሚሰጠው በምንድነው 🤔ትምህርቱ የሚሰጠው Fully offline Access በተዘጋጀለት የሞባይል Application ሲሆን ተማሪዎች አንድ ጊዜ ብቻ ትምህርቱን Online ሆነው ካወረዱ በኋላ ያለምንም Internet መጠቀም ይችላሉ😇 ፤ በተጨማሪም Exam ሲኖር በመተግበሪያው በኩል መልዕክት ይደርሳቸዋል ። 🖱ትምህርቱ በምን በምን መንገድ ይሰጣል ? ✅ እጅግ በጣም ሳቢና ማራኪ በሆኑ Videoዎች ✅እጅግ ወሳኝ በሆኑ በአማርኛ እና English በተዘጋጁ Notes and Pdfs ✅ Lec...
Вопросы о канале «St.Pauls Medical gateway»
Сколько подписчиков у канала «St.Pauls Medical gateway»?
У канала «St.Pauls Medical gateway» (@SPMMCcoc) 5 297 подписчиков на 22 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «St.Pauls Medical gateway»?
Средний пост набирает около 210 просмотров за 24 часа, это примерно 4 % подписчиков (ERR).
О чём канал «St.Pauls Medical gateway»?
Канал в категории «Образование», язык постов: тигринья. Описание канала: «👨⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ Mai...»
Какое место занимает канал «St.Pauls Medical gateway»?
По числу подписчиков: №608 в категории «Образование», №200: 🇪🇹 Эфиопия, №102 среди каналов на языке «тигринья», №13 267 в мире.
Публикует ли канал «St.Pauls Medical gateway» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 11 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «St.Pauls Medical gateway»?
Пик публикаций: пятница, около 05:00 по UTC. Выходит около 4 постов в неделю.
Статистика обновлена 5 часов назад.