Nib International Bank
- №22 в категории «Бизнес и стартапы»
- №76: 🇪🇹 Эфиопия
- №41 среди каналов на языке «тигринья»
- №2 767 в мире
Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - nibcontact@nibbanksc.com Gmail - nibbanksc@gmail.com
- 24 часа
- –
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 8
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Мы недавно начали отслеживать этот канал, график заполняется день за днём.
Подписчиков у канала «Nib International Bank»: 97 390. Средний охват поста за сутки около 2 020, вовлечённость 2,1 %.
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 12 ч
- 1 353
- 24 ч
- 1 847
- 48 ч
- 2 080
- 3 дня
- 2 187
- 7 дней
- 2 633
Когда публикует
Время по UTC. 21 пост за 90 дней.
Последние посты
-
የኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪ ተመን የክብር እንግዳችን ይሁኑ! ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከእኛ ልዩ ስጦታ ያግኙ! ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በኩል የተላከልዎትን የሀዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ እና በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከመደበኛው ምንዛሬ ዋጋ በተጨማሪ የ2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ በማበርከት በልዩ ክብር እናስተናግድዎታለን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ናቸው። *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
✨ በስልክ ቁጥር ብቻ!✨ ረጅሙን የሂሳብ ቁጥር መጠቀም ሳይጠበቅብዎ ስልክ ቁጥርን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መላክ እና መቀበል በንብተራ ኦንላይን ተችሏል! መተግበሪያውን ካላወረዱ ከዚህ በታች በሚገኙት ማስፈንጠሪያዎች አውርደው ይጠቀሙ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ንብተራ ኦንላይን - የዕለት ተዕለት ሕይወትዎ አጋር! ዕለታዊ የባንክ አገልግሎቶችዎን በቀላሉ ማከናወን ይፈልጋሉ? ንብተራ ኦንላይን ሁልጊዜም ከጎንዎ አለ። አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከፕሌይ ስቶር (Play Store) በማውረድ የባንክ አገልግሎቶችን በዘመናዊ መልኩ ያለምንም እንግልት ይጠቀሙ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nib #nibtera #nibbank Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
የኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪ ተመን የክብር እንግዳችን ይሁኑ! ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከእኛ ልዩ ስጦታ ያግኙ! ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በኩል የተላከልዎትን የሀዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ እና በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከመደበኛው ምንዛሬ ዋጋ በተጨማሪ የ2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ በማበርከት በልዩ ክብር እናስተናግድዎታለን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ናቸው። *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
እንኳን ደስ አላችሁ! ባንካችን እሁድ ፣ ጥቅምት 29 እና ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. በቲክቶክ ገጹ ላይ የተዘጋጀውን የይገምቱ ይሸለሙ የሽልማት ውድድር በመሳተፍ አሸናፊ ለሆናችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ውድ ተከታዮቻችን፣ በቀጣይም በሚዘጋጁ የተለያዩ ውድድሮችና የሽልማት ፕሮግራሞች ለመሳተፍ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክን የቲክቶክ ገጽ መከታተላችሁን አትርሱ። ለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ንብተራ ኦንላይን - የዕለት ተዕለት ሕይወትዎ አጋር! ዕለታዊ የባንክ አገልግሎቶችዎን በቀላሉ ማከናወን ይፈልጋሉ? ንብተራ ኦንላይን ሁልጊዜም ከጎንዎ አለ። አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከፕሌይ ስቶር (Play Store) በማውረድ የባንክ አገልግሎቶችን በዘመናዊ መልኩ ያለምንም እንግልት ይጠቀሙ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nib #nibtera #nibbank Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
✨መልካም የሥራ ሳምንት!✨ "አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ግብ፣ የማይበገር ቁርጠኝነት። ይህንን ሳምንት ውጤታማ እናድርገው!" *** ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibtera Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
የኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪ ተመን የክብር እንግዳችን ይሁኑ! ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከእኛ ልዩ ስጦታ ያግኙ! ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በኩል የተላከልዎትን የሀዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ እና በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከመደበኛው ምንዛሬ ዋጋ በተጨማሪ የ2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ በማበርከት በልዩ ክብር እናስተናግድዎታለን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ናቸው። *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
መልካም ሰንበት! የንብ ቨርችዋል ካርድዎን በመጠቀም፣ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን በሰልክዎ ብቻ ይፈጽሙ። አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከApp Store ወይም ከPlay Store አውርደው ይጠቀሙ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nib #nibtera #nibbank Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
*865# ኢንተርኔት ሳይገድብዎ *865# በመደወል ብቻ፤ ገንዘብ ያስተላልፉ፣ ክፍያ ይፈጽሙ፣ የሞባይል ካርድ ይሙሉ፣ ቀሪ ሂሳብዎን ይወቅ እንዲሁም ሌሎች....አገልግሎቶችን ያግኙ። *** ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ! #NIBBank #NIBUSSD Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ የባንክ ሂሳብ ይክፈቱ! አዲስ የባንክ ሂሳብ ለመክፈት ከእንግዲህ ሥራዎን ማቋረጥ፣ ረጅም ሰልፍ መጠበቅ ወይም አሰልቺ ቅጾችን መሙላት ቀረ! በንብተራ ኦንላይን መተግበሪያ (Nibtera App) አማካኝነት ከየትኛውም ቦታ ሆነው በደቂቃዎች ውስጥ የራስዎ የባንክ ሂሳብ ባለቤት ይሁኑ። ሂሳብ ለመክፈት እጅግ ቀላል አቀራረብ እንገርዎት: • መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ወይም ከጉግል ፕሌይ ስቶር (Play Store) ያውርዱ፤ • መተግበሪያውን ከከፈቱ በኋላ "Create a Digital Account" የሚለውን ይጫኑ፤ • ስልክ ቁጥርዎን አስገብተው "Send OTP" ይጫኑ (የደህንነት ማረጋገጫ ኮዱ በራሱ በኦንላይን ይሞላልዎታል)፤ • የፋይዳ (Fayda) መረጃዎን ለማረጋገጥ "Login with code" የሚለውን ይምረጡ፤ • የፋይዳ መለያ ቁጥርዎን (FAN) አስገብተው "Send code" የሚለውን ይጫኑ፤ • በስክሪኑ ላይ የሚታየውን የፋይዳ መረጃ ትክክለኛነት ካረጋገጡ በኋላ "Continue" ይበሉ፤ • የፋይዳ ስርዓት መረጃዎን ለባንኩ ለማስተላለፍ ፈቃድ ሲጠይቅ "Allow" በመጫን ይቀጥሉ፤ • የሚጠየቁትን አጫጭር ተጨማሪ የግል መረጃዎች በትክክል ይሙሉ እና የ...
-
ካርድ አልያዝኩም ብለው አይጨነቁ! የቴሌ ብር ዋሌትዎን ገንዘብ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች አማካኝነት በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ? አዎ! በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኤቲኤምን (ATM) ማሽን በመጠቀም ብቻ በቀላሉ ከቴሌ ብር ገንዘብዎን ማውጣት ይችላሉ። አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች በመሄድ ይጠቀሙ! *** ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ! #NIBBank #telebirr #ATMWithdrawal #CardlessBanking Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
በ "NIBTap" ክፍያ መፈፀም አሁን ቀሏል! በ"NIBTap" ክፍያ ማከናወን አሁን እጅግ ቀላል ሆኗል። የግልዎን "QR Code" በመፍጠር ገንዘብ መላክ "Scan" በማድረግ መቀበል አሁን በሰከንዶች ውስጥ ተችሏል። "NIBTap" — ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ ክፍያ አማራጭ! መተግበሪያውን ገና አላወረዱትም? አሁኑኑ ከታች ባሉት ሊንኮች በማውረድ ክፍያዎን ይበልጥ ቀላል ያድርጉ። 👉 Play store 👉 Appstore ሕይወትዎን በዲጂታል ያቅሉ! *** ይሠሯል ከልብ እንደ ንብ! #NIBInternationalBank #NIBtera #NIBTAP #ScanAndPay Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ንብተራ “QR” — በአንድ ስካን ብቻ! የንብ “QR“ ኮድን ስካን በማድረግ ክፍያዎችን በሰከንዶች ውስጥ በቀላሉ ይፈጽሙ! ለዕለታዊ ግብይትም ሆነ በሚዝናኑበት ጊዜ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልግዎት ንብተራ “QR“ ክፍያዎን ፈጣን እና ምቹ ያደርግልዎታል። መተግበሪያውን ገና አላወረዱትም? አሁኑኑ ከታች ባሉት ሊንኮች በማውረድ ክፍያዎን ይበልጥ ቀላል ያድርጉ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera #NIBteraQR Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ጁምዓ ሙባረክ! የንብ ቨርችዋል ካርድዎን በመጠቀም፣ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን በሰልክዎ ብቻ ይፈጽሙ። አሁኑኑ ይጀምሩ! ባሉበት ሆነው መተግበሪያውን ከApp Store ወይም ከPlay Store አውርደው ይጠቀሙ። 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nib #nibtera #nibbank #jumuamubarek #InterestFreeBanking Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
የኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪ ተመን የክብር እንግዳችን ይሁኑ! ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከእኛ ልዩ ስጦታ ያግኙ! ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በኩል የተላከልዎትን የሀዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ እና በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከመደበኛው ምንዛሬ ዋጋ በተጨማሪ የ2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ በማበርከት በልዩ ክብር እናስተናግድዎታለን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ናቸው። *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ህንጻዎን በንብተራ የሕንጻ አስተዳደር ያዘምኑ! ብልህ የሕንጻ ባለቤቶች እና አስተዳዳሪዎች ቀልጣፋና ዘመናዊ የሕንጻ አስተዳደር ለማስፈን ንብተራ መተግበሪያን ይመርጣሉ። ንብተራ የሕንጻ አስተዳደር መተግበሪያ ሁሉንም በአንድ ቋት የሚያስተዳድሩበት! የሕንጻ ባለቤት ነዎት ወይስ ተከራይ? ንብተራ ለሁሉም ምቹ ነው፦ · የኪራይ ቦታዎችን እና ክፍያዎችን በቀላሉ የሚከታተሉበት፣ · ያልተከራዩ ክፍሎችን በግልጽ እና በፍጥነት የሚለዩበት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን ሳይቸገሩ የሚፈጽሙበት፣ .ተከራዮች የውሃ፣ የመብራት እና ልዩ ልዩ ክፍያዎቻቸውን እንዲሁም የኪራይ ውሎቻቸውን በቀላሉ የሚከታተሉበት። የንብተራ ኦንላይን ተጠቃሚ ካልሆኑ፣ ከታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን ከApp Store ወይም ከGoogle Play Store በማውረድ ዛሬውኑ ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 Play store 👉 Appstore *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #digitalbanking #nibtera Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Websitea
-
የኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ምንዛሪ ተመን የክብር እንግዳችን ይሁኑ! ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከእኛ ልዩ ስጦታ ያግኙ! ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ በኩል የተላከልዎትን የሀዋላ ገንዘብ ሲቀበሉ እና በጥሬ ገንዘብ ሲመነዝሩ፣ ከመደበኛው ምንዛሬ ዋጋ በተጨማሪ የ2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ በማበርከት በልዩ ክብር እናስተናግድዎታለን! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ናቸው። *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ንብ ማስተር ካርድ ለጉዞዎ ሁሉ የሚሆን አስተማማኝ አጋር! የንብ ማስተር ካርድዎን በእጅዎ ይያዙ፤ ከዓለም የትኛውም ጥግ ሆነው ያለምንም ገደብ በቀላሉ ክፍያ ይፈጽሙ። ዛሬውኑ ይጀምሩ—ዓለም በእጅዎ መዳፍ ላይ ነው! *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #Nib #nibbank #Mobilebanking #nibteraPOS #MasterCard Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
-
ይገምቱ ይሸለሙ! ነገ ምሽት ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በ‘አንፊልድ ስታዲየም በ'ሊቨርፑል‘ እና ማንችስተር ዩናይትድ’ መካከል የሚደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አሸናፊ፣ በቲክቶክ ገጻችን ብቻ በቅድሚያ በትክክል ለገመቱ 3 አሸናፊዎች እንደተለመደው ዳጎስ ያለ አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅተንልዎታል። የውድድሩ መመሪያዎች፦ - ትክክለኛውን የባንካችን የቲክቶክ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገጾች ‘Follow/Join’ ማድረግ፣ - ግምትዎን ከታች የተቀመጠውን የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቲክቶክ ገጽ ሊንክ በመጫን www.tiktok.com/@nibinternationalbank የአስተያየት መስጫ ሳጥን ቦታ ላይ ብቻ መጻፍ፣ - አንዴ የተቀመጠ ግምት ማስተካከል (Edit) ማድረግ እንዲሁም ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት ለሽልማት አያበቃም፣ - ይህንን መረጃ ለሌሎች ሰዎች ማጋራት (like, share ) ማድረግ። መልካም እድል! *** ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! #NIB #NIBInternationalBank Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website
Вопросы о канале «Nib International Bank»
Сколько подписчиков у канала «Nib International Bank»?
У канала «Nib International Bank» (@nibinternationalbanksc) 97 390 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Nib International Bank»?
Средний пост набирает около 2 000 просмотров за 24 часа, это примерно 2 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Nib International Bank»?
Канал в категории «Бизнес и стартапы», язык постов: тигринья. Описание канала: «Committed to Service Excellence! Website - https://www.nibbanksc.com/ Webmail - nibcontact@nibbanksc.com Gmail - nibbanksc@gmail.com»
Какое место занимает канал «Nib International Bank»?
По числу подписчиков: №22 в категории «Бизнес и стартапы», №76: 🇪🇹 Эфиопия, №41 среди каналов на языке «тигринья», №2 767 в мире.
Публикует ли канал «Nib International Bank» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 21 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 2 часа назад.