Hibret Bank
- №103 в категории «Экономика и финансы»
- №105: 🇪🇹 Эфиопия
- №58 среди каналов на языке «тигринья»
- №3 980 в мире
Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base. https://t.me/HibretBankReferralBot
- 24 часа
- −55
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 12
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Hibret Bank»: 66 396. Средний охват поста за сутки около 2 328, вовлечённость 3,5 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 66 304 | −92 | 1 | 816 |
| 24 ноя | 66 396 | −53 | 1 | 2 130 |
| 23 ноя | 66 449 | −128 | 3 | 3 340 |
| 22 ноя | 66 577 | −52 | 1 | 3 550 |
| 21 ноя | 66 629 | −68 | 2 | 3 650 |
| 20 ноя | 66 697 | – | 3 | 3 773 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 24 ч
- 2 328
- 48 ч
- 3 042
- 3 дня
- 3 367
- 7 дней
- 5 214
Когда публикует
Время по UTC. 30 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ካርድዎን ረሱ? ሞባይልዎን ያውጡ! ያለ ካርድ በሕብር ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብዎን ወጪ ያድርጉ! የሕብር ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም “ያለ ካርድ ገንዘብ ማውጣት/Cardless Withdrawal” የሚለውን አገልግሎት ይምረጡ:: በSMS የሚደርስዎትን ባለ 6 አሃዝ የቫውቸር ኮድ በመጠቀም ከማንኛውም የሕብረት ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ገንዘብዎን ያለ ካርድ በቀላሉ ያግኙ! ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #CardlessATMCashWithdrawal #CardlessBanking #CardlessWithdrawal #DigitalBanking
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
External Vacant Positions Hibret Bank invites qualified applicants to apply for different advertised vacant positions. 1. Manager, Datacenter Management Division – Head Office 2. Relationship Manager I-IFB – Head Office 3. Branch Manager Grade C - North Addis Ababa District 4. Branch Manager Grade C - Dessie District 5. Branch Manager Grade D - Dessie District 6. Branch Manager Grade D - East Addis Ababa District 7. Assistant Manager CS & Operations, Grade C - East Addis Ababa District 8. Senior Compliance Officer – Head Office 9. Senior Network Management Officer - Head Office 10. Senior Datacenter Management Officer - Head Office For details and application requirements, visit Careers -...
-
ክፍያዎን በአንድ ስካን! ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳያስፈልግዎ ክፍያዎን በቀላሉና በፍጥነት ይፈጽሙ! የገዙትን ዕቃ ክፍያም ሆነ የተጠቀሙበትን አገልግሎት ሒሳብ ለመክፈል የሚያስፈልግዎ ሕብር ሞባይል መተግበሪያን መጠቀም ብቻ ነው። ስካን ያድርጉ፣ የክፍያውን መጠን ያረጋግጡና ክፍያዎን ይፈጽሙ! ቀላል፣ ፈጣን እና ምቹ የመክፈያ አማራጭ! ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #HibirMobileBanking #HibretBankQRCode #QRCode #DigitalBanking #Ethiopia
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
🇪🇹 ታላቁ ሩጫ! ሩጫዬ ቀለሜ! ለሁሉም ተሳታፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት አካባቢ ያለውን የታላቁ ሩጫ ደማቅ ድባብ በምስል ይመልከቱ:: #GreatEthiopianRun #ታላቁሩጫበኢትዮጵያ #ሩጫዬቀለሜ #HibretBank #UnitedWeProsper
-
ገንዘብዎን በጥንቃቄ ያስተዳድሩ! የሒሳብዎን ወይም የዋሌትዎን ቀሪ ሒሳብ እና የግብይት እንቅስቃሴ በመደበኛነት ይከታተሉ። አጠራጣሪ የግብይት እንቅስቃሴ ካዩ ወዲያውኑ በአጭር የስልክ ቁጥር በ995 በመደወል ወይም በአቅራቢዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ ማሳወቅ እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bank #FraudAwareness #CyberSecurity #ScamAwareness
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
ሕብረት ባንክ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብርን በይፋ አስጀመረ፡፡ ደንበኞቹን በተሻለ ሁኔታ በማገልገልና ከፍተኛ የደንበኛ እርካታን በማረጋገጥ የሚታወቀው ሕብረት ባንክ፣ “እርካታዎ ቀዳሚ ሥራችን ነው! YOUR SATISFACTION IS OUR PRIORITY!” በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ (Sales Campaign) መርሃ ግብሩን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሕብር ታወር ከፍተኛ የሥራ አመራሮችና ደንበኞች በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ አስጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ቺፍ ሪቴል ባንኪንግ ኦፊሰር አቶ ሳኒ ቦቸሬ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ባንኩ ቀደም ሲል ያከናወናቸው የገበያ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮች አበረታች ውጤት እንዳስገኙና ለቀጣይ ሥራዎችም ጠቃሚ ተሞክሮ እንደፈጠሩ አስታውሰዋል። አያይዘውም፣ ይህ ሁለተኛ ዙር የገበያ ቅስቀሳ ከቀደሙት በበለጠ ውጤታማ በመሆን የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ከፍ በማድረግ ባንኩ ወደ ተሻለ የእድገትና የተወዳዳሪነት ደረጃ እንዲሸጋገር የራሱን ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በመጨረሻም በማስጀመሪያው መርሃ ግብር ላይ የተገኙት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች የሕብረትን የከፍታ ጉዞ በማረጋገጥ ሂደቱ የባንኩ...
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
External Vacant Positions Hibret Bank invites qualified applicants to apply for different advertised vacant positions. For details and application requirements, visit Careers - Hibret Bank Application Deadline: November 19, 2026 Hibret Bank United, We Prosper! #HibretBank #ExternalVacancy #CareerOpportunity #JobOpportunity #JoinOurTeam #UnitedWeProsper
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
-
በእቅድ ያስቀምጡ፣ በአጋርነት ይጠቀሙ! በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘው ሙዳራባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳብ በሸሪዓ መርህ መሠረት ለተወሰነ የጊዜ ገደብ የሚከፈት ሲሆን በሒሳቡ ላይ ኢንቨስት እንዳደረጉት የገንዘብ መጠን እና በቅድሚያ በተስማሙበት የትርፍ ክፍፍል መሠረት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችልዎታል። ከአጭር፣ ከመካከለኛ ወይም ከረጅም ጊዜ አማራጮች መካከል ከዕቅድዎ ጋር የሚስማማውን በመምረጥ፣ ገንዘብዎን በተደራጀ እና ዓላማ ባለው መንገድ ለትርፍ ያውሉ። ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ጁመዓ ሙባረክ! ሕብር ሀቅ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #HibirHaq #Mudarabah #FixedTimeInvestment #IFB #Investment #Banking #Ethiopia
-
እንዴት ልክፈል ብለው አስበዋል? ፈጣን • አስተማማኝ • ምቹ በሁሉም ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት፣ በሕብር ሞባይል ባንኪንግ የሕብረት ባንክን ‘QR Code’ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በአስተማማኝ ሁኔታ ይፈጽሙ። ስልክዎን ብቻ ይያዙ፤ ስካን፣ ክፍል፣ ጭርስ! የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አሁኑኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #HibirMobileBanking #HibretBankQRCode #QRCode #DigitalBanking
-
ማንኛውንም የገንዘብ ጥያቄ ከማስተናገድዎ በፊት ጥንቃቄ ያድርጉ! ከሕብረት ባንክ እንደሆኑ የሚገልጹ ሐሰተኛ የስልክ ጥሪዎች፣ በWhatsApp፣ በFacebook፣ በTelegram እና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ እንዲሁም በኤስ.ኤም.ኤስ እና በኢሜል ላይ ተመስርተው ለሚመጡ ማንኛውንም የገንዘብ ጥያቄ ከማስተናገድዎ በፊት ጥንቃቄ ያድርጉ። አጠራጣሪ የስልክ ጥሪዎች ወይም መልዕክት ሲደርስዎት በአጭር የስልክ ቁጥር በ995 በመደወል ወይም በአቅራቢዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ ማሳወቅ እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bank #FraudAwareness #CyberSecurity #ScamAwareness
-
ንግድዎን በሕብር ሙዳይ ያሳድጉ! ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች በቀላሉ እንዲቆጥቡ እና ካፒታላቸውን በዕቅድ እንዲያሳድጉ ለማገዝ የተዘጋጀ ነው። በነፃ የሚቀርበው የሙዳይ ቁጠባ ሳጥንም ቁጠባን የዕለት ተዕለት ልምድ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #HibirMuday #MudaySaving #SmallBusiness #Savings #Banking #Ethiopia
-
ለበረራዎ ዝግጁ? ሕብር ማስተር ካርድዎ እንዳይለይዎ! ሕብር ማስተር ካርድ በውጭ ሀገር በሚኖርዎት ቆይታ ማንኛውንም ዓይነት ክፍያን መፈፀም ያስችልዎታል፡፡ ሕብር ማስተር ካርድ በእጅዎ ካለ ቆይታዎ ቀላል እና ምቹ ያደርግልዎታል። ምቾትዎን መያዝዎን ያረጋግጡ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #HibirPrepaidMasterCard #TravelCard #Banking #Ethiopia
-
የላብዎን ጥሪት በሕብረት! ሕብር በውጭ ሀገር ተቀጥረው የሚሰሩ ዜጎች የተቀማጭ ሒሳብ በውጭ ሀገር ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ገቢያቸውን እንዲያሳድጉ እና ለወደፊት ዕቅዶቻቸው ተቀማጭ ያደረጉትን ገንዘብ ማስያዣ አድርገው የተለያዩ ብድሮችን ለማግኘት የሚያሰችል የተቀማጭ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #OverseasEmployeesAccount #Savings #Banking #Ethiopia
-
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ኅዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
Вопросы о канале «Hibret Bank»
Сколько подписчиков у канала «Hibret Bank»?
У канала «Hibret Bank» (@HibretBanket) 66 396 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Hibret Bank»?
Средний пост набирает около 2 300 просмотров за 24 часа, это примерно 4 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Hibret Bank»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: тигринья. Описание канала: «Hibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base. http...»
Какое место занимает канал «Hibret Bank»?
По числу подписчиков: №103 в категории «Экономика и финансы», №105: 🇪🇹 Эфиопия, №58 среди каналов на языке «тигринья», №3 980 в мире.
Публикует ли канал «Hibret Bank» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 30 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Когда публикует канал «Hibret Bank»?
Пик публикаций: понедельник, около 06:00 по UTC. Выходит около 2 постов в день.
Статистика обновлена 3 часа назад.