Abay Bank
- №169 в категории «Экономика и финансы»
- №162: 🇪🇹 Эфиопия
- №85 среди каналов на языке «тигринья»
- №7 297 в мире
Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation
- 24 часа
- +11
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 11
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Abay Bank»: 28 607. Средний охват поста за сутки около 2 946, вовлечённость 10,3 %.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 25 ноя | 28 600 | −7 | 0 | – |
| 24 ноя | 28 607 | +11 | 2 | 1 895 |
| 23 ноя | 28 596 | +5 | 4 | 3 190 |
| 22 ноя | 28 591 | +13 | 0 | – |
| 21 ноя | 28 578 | −3 | 2 | 4 655 |
| 20 ноя | 28 581 | – | 4 | 4 370 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 6 ч
- 1 954
- 12 ч
- 2 542
- 24 ч
- 2 946
- 48 ч
- 3 640
- 3 дня
- 4 057
- 7 дней
- 5 027
Когда публикует
Время по UTC. 29 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ በ180.9684 ብር ከዓባይ ባንክ! ከውጭ አገር ገንዘብ ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኝ ዶላር ሲመነዝሩ የ10% ጉርሻ ይሸለማሉ፤ በተጨማሪም ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብን ሲመነዝሩ የ5% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይወስዳሉ! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
የኅዳር 15/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9684 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ እያንዳንዱ ዶላር ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ! 💰 ጥረትዎን በከፍተኛ የቁጠባ ሒሳብ በማዋል ታላቅ ጥሪት ያፍሩ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
እያንዳንዱ ዶላር ጉርሻ አለው! ከውጭ አገር ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ ወይም ድርሃም ሲላክልዎ ወይም በእጅዎ የሚገኙ የእነዚህን አገራት ገንዘብ ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10% ጉርሻ ከታላቅ ምስጋና ጋር ወዲያውኑ ይቀበሉ! በእያንዳንዱ ዶላር አጥጋቢ ጉርሻ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
የኅዳር 14/2019 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን 10% ጉርሻዎን ጨምረን ዛሬ 1 ዶላር #በካሽ ሲያመጡ በ180.9629 ብር እንገዛለን! ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር በሚልኩልዎ ገንዘብ ላይ 10% ጉርሻ ጨምረን ወዲያውኑ በታላቅ አክብሮት እናስረክብዎታለን! 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
https://www.abaybanksc.com/socialmedia Source of Greatness!
-
ዓባይ ባንክ ከታክስ በፊት 6.2 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ ----------------- ዓባይ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት ባከናወናቸው ስኬታማ የፋይናንስ አገልግሎቶች የ6.2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ዛሬ እየተካሄደ በሚገኘው የባንኩ 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ የባለአክስዮኖች ጉባኤ ላይ ይፋ አደረገ። የባንኩ ትርፋማነት እና እድገት «በጠንካራ የኮርፖሬት መሠረት ላይ የታነጸ» ነው በማለት የ2025/26 በጀት ዓመት ቁልፍ አፈፃፀምን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አሰፋ ይፋ አድርገዋል። ባንኩ አሁን ላይ 9.6 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል (paid-up capital) በመያዝ በሀገሪቱ የባንከ ኢንዱስትሪ ቀዳሚ ተዋናይ ከሚባሉት ውስጥ ገብቷል። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
አሁን በመካሄድ ላይ! የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም በአድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ባለአክስዮኖች በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
የዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቂያ የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል። የጠቅላላ ጉባኤውን ዝርዝር አጀንዳዎች ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ። 👉https://www.facebook.com/share/p/196mwgyfbT/ የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
JMR Infotech Strengthens Abay Bank’s Financial Crime Compliance with Real-Time Screening JMR Infotech, a global provider of banking technology and digital transformation solutions, today announced the successful go-live of Ethiopia-based Abay Bank’s upgraded Oracle Financial Services Analytical Applications (OFSAA) Financial Crime and Compliance Management platform, integrated with Oracle FLEXCUBE Core Banking. Read more https://capitalethiopia.com/2026/11/15/jmr-infotech-strengthens-abay-banks-financial-crime-compliance-with-real-time-screening/ #AbayBank #AML #BankingSecurity #OFSAA #DigitalTransformation
-
«በሁሉም ዲስትሪክት ያሉ ሥራ አስኪያጆቻችን አዲሱን ስትራቴጂ በተሟላ መንገድ በመፈጸም የባንኩን የታላቅነት ጉዞ እያስቀጠሉ ነው» - አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የስትራቴጂ ዋና መኮንን ዓባይ ባንክ ለዲስትሪክት እና ለቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች የስትራቴጂ ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ ዛሬ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በጎንደር አካሂዷል። የባንኩ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ፣ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ እና የብድር ፕሮጀክቶች ግምገማ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አበባው አበበ በጎንደር ከተማ በመገኘት የስትራቴጂ ወርክሾፑን ሰጥተዋል። ወርክሾፑ በተለያዩ የሥራ ደረጃዎች ለሚገኙ የባንኩ ሠራተኞች የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
ከፍቻለሁ! 14% ዓመታዊ ወለድ የሚያስገኝ ዕድል - ከዓባይ ባንክ! በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ገንዘብዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እያጠራቀሙ የ14% ዓመታዊ ወለድ የሚያስገኝ ዕድል #ለሁላችሁም ይዞላችሁ ቀርቧል! 💰የውጭ ምንዛሬዎን በዓባይ ይቆጥቡ፣ ጠቀም ያለ ወለድ ይፈሱ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
Exciting Job Opportunity: Apply Now! -------------------- Abay Bank invites qualified, passionate and motivated individuals to apply for the following vacant positions and contribute to a legacy proudly recognized as a true Source of Greatness, this is your moment! 1. Branch Manager - Grade 3 2. Network Administrator ..., and many more vacant positions. To apply, please visit our website: 👉https://jobs.abaybanksc.com/jobs Download Abay MobileApp here 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to the USSD *812# Please follow/subscribe our Digital Media for more: 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia Good Luck! Source of Greatness!
-
የፍቅር መልዕክትዎን በ10% ጉርሻ እናደምቃለን! ወደጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር በልባዊ ፍቅር የሚልኩልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ተጨማሪ የ10% ጉርሻ አዘጋጅተንልዎታል። 💵 ዶላር (USD) 💷 ፓውንድ (GBP) 💶 ዩሮ (EUR) 🇦🇪 ድርሃም (AED) በእነዚህ የውጭ ምንዛሬዎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ወዲያውኑ፣ በታላቅ አክብሮት ከ10% ጉርሻ ጋር እናስረክብዎታለን። 🎁 ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ የ10% ጉርሻ ይሸለሙ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
💳 የዓባይ ቪዛን ከያዙ በየትኛውም የዓለም ክፍል በቀላሉና በምቾት ይከፍላሉ! በዓባይ ዓለምአቀፍ የቪዛ ካርድዎ ለሆቴል፣ ለበረራ ቲኬት፣ ለትምህርት፣ ለስልጠና፣ ለህክምና ክፍያዎች እንዲሁም ዓለምአቀፍ የኦንላይን ግብይቶች ክፍያ መፈጸም ይችላሉ፡፡ 👉 ካርድዎን ይዘዙ፤ ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
እኛ ከፍተናል! እርስዎም በዓባይ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት የ14% ዓመታዊ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ! 💰 ጥረትዎን በከፍተኛ የቁጠባ ሒሳብ በማዋል ገንዘብዎ በየጊዜው እያደገ በክብር እንዲመለስ ያድርጉ! የዓባይ ሞባይል ባንኪንግን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ! በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን እንወዳጅ 👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
-
🌍 Make Your Foreign Currency Work Harder for You! 💵 Are you an expat, embassy staff member, NGO professional, or digital content creator earning in foreign currency? Don’t let your international income sit idle! Open an Abay Bank Foreign Currency Savings Account (FCSA) and earn a competitive 14% annual interest rate. ✨ Why Choose Abay Bank FCSA? 14% Annual Interest: Maximize returns on your foreign currency savings. Tailored for You: Secure banking built for diplomats, NGO staff, expats, and content creators. Download Abay MobileApp here 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app or dial to the USSD *812# Please follow/subscribe our Digital Media for more: 👉https://www.abaybanksc.co...
-
የዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቂያ የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል። የጠቅላላ ጉባኤውን ዝርዝር አጀንዳዎች ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ። 👉https://www.facebook.com/share/p/196mwgyfbT/ የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
-
የዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ የጥሪ ማስታወቂያ የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 17ኛ መደበኛ እና 9ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጉባዔ ህዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን አፍሪካ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል። ስለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል። የጠቅላላ ጉባኤውን ዝርዝር አጀንዳዎች ለማግኘት የፌስቡክ ገጻችንን ይጎብኙ። 👉https://www.facebook.com/share/p/1DLQZXQfhU/ የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
Вопросы о канале «Abay Bank»
Сколько подписчиков у канала «Abay Bank»?
У канала «Abay Bank» (@abaybanksharecompany) 28 607 подписчиков на 25 ноября 2026 г.
Сколько человек видят пост в канале «Abay Bank»?
Средний пост набирает около 2 900 просмотров за 24 часа, это примерно 10 % подписчиков (ERR).
О чём канал «Abay Bank»?
Канал в категории «Экономика и финансы», язык постов: тигринья. Описание канала: «Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee...»
Какое место занимает канал «Abay Bank»?
По числу подписчиков: №169 в категории «Экономика и финансы», №162: 🇪🇹 Эфиопия, №85 среди каналов на языке «тигринья», №7 297 в мире.
Публикует ли канал «Abay Bank» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 29 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 3 часа назад.