Skip to content
TelegramInformer

Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media

@utopiaprintingpress News & Media Tigrinya

ዩቶፕያ ሚድያ - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ

Open in Telegram
Subscribers
10,115
24 hours
+2
7 days
–
30 days
–
Average post reach
2,250
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
22.2%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
1.7
Average over 30 days
Mentions
7
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
5.03%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
205
Reposts
–
Comments
–
Citation index
2.4
Cited by 1 channel in 30 days
Ad posts
0%
0 of 19 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media has 10,115 subscribers. A typical post is seen by about 2,250 people within a day, an engagement rate of 22.2%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 10,115 +2 0 –
17 Nov 10,113 – 2 2,095

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

7 days
4,513

When it posts

Times in UTC. 19 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    የአገራችን ጽንፈኛ ሙስሊሞች፡ ወንድሞቻቸው፡ በፈረንሳይ የካቶሊክ አብያተ ክርስቲያናትን የሚያቃጥሉት ለምን እንደኾነ ቢጠየቁ፡ "በዐጼ ኃይለ ሥላሴ 11ዱ ፀረ ሙስሊም ስትራተጂዎች ምክንያት ነው" ብለው ይመልሱ ይኾን? እስልምና ራሱን ይመርምር። መጥፊያው ደረሰ መሰለኝ፡ በዓለም ዙሪያ ጥፋቱ የባሰውን እየጨመረ መጣ። https://youtu.be/i-4MR45T35g?si=5WizuyPHBOu0rFqv

    1,940 views 64 Reactions
  2. Open post

    ስለቅዱስ ዮሴፍ እያሰባችሁ ስለኾነ ደስ ብሎኛል። አንድ የቅዱስ ዮሴፍ ወዳጅ፡ ቅዱስ ዮሴፍን ኹል ጊዜ ሲያነሱ፡ "አንቱ"፥ "እሳቸው" እያሉ ነው። ምክንያቱም፡ "አረጋዊ" ብለን ዕርግናውን ካመንን በኋላ፡ "አንተ" ብሎ መጥራት አያስኬድም ብለው ስለሚያምኑ ነው። አሳባቸው አሳምኖኛል። በነገራችን ላይ፡ ቅዱስ ዮሴፍን "አረጋዊ" እያሉ መጥራት፡ የኢትዮጵያውያን ብቻ ልማድ ነው። ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት፡ በተለይ ምዕራባውያኑ፡ እርጅናውን አይቀበሉትም። ኾን ብለው፡ ዕድሜውን ክፍት ይተዉታል። ያንንም ያንንም ለመቀባጠር በር የከፈተው ይኽ ነው።

    2,250 views 139 Reactions
  3. Open post

    ብዙዎቻችን፡ "St. Joseph" ወይም "ቅዱስ ዮሴፍ" ሲባል፡ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ወይም ትምህርት ቤት ቀድሞ ይታሰበናል። ቅዱስ ዮሴፍን ማክበርንና መውደድን ለካቶሊኮች ያስተማርነው ግን፡ እኛው ራሳችን የቄሱ ዮሓንስ አገር (የኢትዮጵያ) ክርስቲያኖች እንደነበርን፡ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይኽን ሊንክ ተጭናችሁ ቪድዮውን አዳምጡ! https://www.youtube.com/watch?v=hDhIETMAjkw

    2,870 views 208 Reactions Photo
  4. Open post

    እንኳን ለበዓለ ቁስቋም አደረሳችሁ! ጨካኙ ንጉሥ ሞተ! ወደ አገር መመለሻ ጊዜ መጣ! ሕጻኑና እናቱ፡ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋራ፡ እንዲሁም፡ በኢትዮጵያ ምድር ሳሉ፡ ሕጻኑ አጋንንትን አስወጥቶለት ካዳነው ኢትዮጵያዊ ጋር፡ አምስት ኾነው፡ ወደገሊላ ሊሻገሩ ደብረ ቁስቋም ገቡ። ስደት አበቃ! ፍርሐት አበቃ! ሥጋት አበቃ! ለእኛም፡ ከሕሊናችን፣ ከነፍሳችን፣ ከቀልባችን ወጥተን፡ እንደባቢሎን በሃሳብ፣ በቋንቋ፣ በአካል ተለያይተን የተበታተንነውን፡ ወደ ማዕከላችን ወደጽዮን ይመልሰን። ይመልሰናልም! መልካም በዓል!

    3,280 views 428 Reactions
  5. Open post

    ብዙ አሳሳቢ ነገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ። እኔ ግን፡ በጣም የሚያሳስበኝና ተስፋ ሊያስቆርጠኝ የሚደርስ ስሜት የሚሰማኝ፡ ምን ሳይ መሰላችሁ? ሥነ ምግባር ከገጠሩ ማኅበረሰብ በፍጥነት እየጠፋ መኾኑን ሳይ ነው። እናንተም እንደእኔ ታዝባችኋል?

    3,840 views 312 Reactions
  6. Open post

    ግብጻዊቷ ቅድስት ኄራኒ ያደረገችው ተአምር፦ (በቅርብ የማውቀው ሰው የነገረኝን፡ በዘመናችን፡ እዚሁ አዲስ አበባ ላይ የተፈጸመ ታሪክ ነው።) * * * ከኾኑ ዓመታት በፊት፡ አንዲት ሴት፡ ጉዳይ ለማስፈጸም፡ አንድ መሥሪያ ቤት ኼደች። ያ ጉዳይ፡ ለኹለት ዓመታት ያኽል ሲጓተት ቆይቶ፡ የመጨረሻውን ፍጻሜ እንዲያገኝ ለማድረግ ነበር የኼደችው። በኼደች ጊዜ ግን፡ "ጉዳይሽን አናውቀውም" ተብላ ተካደች። በየቢሮው እየገባች ለማነጋገር ብትሞክር፡ ሰሚ አጣች። አድማ በሚመስል ኹኔታ፡ ኹሉም "አናውቅሽም፥ አላየንም፥ ጉዳይሽን አልሰማንም" ብለው ካዷት። በጣም ተናደደች። እንቅልፍ አጣች። ብቻዋን ከአንድ ተቋም ጋር ተሟግታ ማሸነፍ መቻሏ አጠራጠራት። ረዥምና አስቸጋሪ የሕግ ኺደት እንደሚጠብቃት ስታስበው፡ ገና ሳትጀምረው ተስፋ ቆረጠች። ልክ እንደነጋ፡ ሥራዋ፡ በየቦታው መደወልና ጉዳይዋን ማስረዳት ኾነ። ከጥቂት ቀናት በኋላ፡ ለአንዲት መንፈሳዊት እኅቷ ደወለችላትና፡ "እንዲህ ኾንኩ" ብላ ችግሯን አጫወተቻት። ከዚች እኅት ጋር፡ ከዚህ ቀደም፡ የቅድስት ኄራንን ታሪክ የሚዘግበውን "ዝክረ ቅዱሳት አንስት ዘተዋሕዶ" የሚለውን መጽሐፍ ተለዋውጠው ስለእማሆይ ኄራን አውርተው ነበር። ባለጉዳይዋ፡ የገጠማትን ችግር...

    5,560 views 642 Reactions
  7. Open post
    Photo View in Telegram
    3,690 views 57 Reactions
  8. Open post

    ብዙዎቻችሁ፡ ለፈተናው፡ ከዐርብ ወይም ቅዳሜ ይልቅ፡ እሑድን እንደመረጣችሁ አይቻለሁ። ነገር ግን፡ የፊታችን እሑድ ሳይኾን፡ የዚያኛው እሑድ ሊኾን ነው። የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ፡ በዓለ ቁስቋምን ተከትሎ፡ አንዳንድ ትኩረቴን የሚፈልጉ ነገሮች ገጥመውኛል። "ፈተናው፡ የቁስቋም በዓልን አልፎ፡ በዚያኛው ሳምንት እሑድ ቢኾንልን ጥሩ ነው" ያላችሁኝ ሰዎች ጸሎታችሁ ሠምሯል! ለቀጣዩ እሑድ (ኅዳር 13) ተዘጋጁ። በተጨማሪም፡ "አዲስ ተማሪ ነኝ፤ ቪድዮዎቹን በዚህ ሳምንት አይቼ መጨረስና ለፈተናው ዝግጁ መኾን የምችል አልመሰለኝም" ብላችሁ በግል ያናገራችሁኝ ሰዎች፡ ይኽን ዕድል ተጠቀሙበት። አንድ ተጨማሪ ሳምንት አግኝታችኋል። እስከዚያው፡ ባለፈው ዓመት፡ ስለ አረጋዊ ቅዱስ የሴፍ ያዘጋጀሁት አንድ ትምህርታዊ ጽሑፍ ነበረ። እሱን፡ የፊታችን እሑድ፡በvideo መልክ እለቅላችኋለሁ። ለበዓሉ ድባብ ተስማሚ ይኾናል። ለአንገረብ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት ሥላሴና ቅዱስ ዮሓንስ ገዳም፡ እስከትናንት ጠዋት ድረስ የተሰባሰበው ብር መጠን፡ 9,000,000 ደርሷል! በእሑዱ ጉባኤ ቃል የተገቡ የተወሰኑ ብሮችም አሉ። ትናንትም ያስገባችሁ መኖራችሁን አይቻለሁ። እንደሃሳባችን 10,000,000 ብር ልንደርስ ነው መሰለኝ...

    4,840 views 303 Reactions
  9. Open post
    Poll View in Telegram
    4,750 views 82 Reactions
  10. Open post

    Final Exam is approaching. It will be given this coming Friday or Saturday (depending on your choice). I will open a poll, and the date will be decided by a majority vote. The exam is out of 70. The midterm exam was out of 30. In total, it will be out of 100. Registration, just like last time, will be conducted online right at the entrance/start of the exam. Everyone must register anew. And, for those of you who previously took the midterm exam, your scores will be added together and recorded out of 100. For those who did not take the midterm, your score from this 70-point exam will be converted and recorded out of 100. The questions will be in Multiple Choice and True/False format. The...

    4,920 views 65 Reactions

Questions about Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media

How many subscribers does Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media have?

Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media (@utopiaprintingpress) has 10,115 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media?

A typical post gets about 2,300 views within 24 hours, roughly 22% of its subscribers (the ERR).

What is Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media about?

It is listed in News & Media, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ዩቶፕያ ሚድያ - ዶ/ር መስከረም ለቺሣ”

Where does Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media rank?

By subscribers it is #2,607 in News & Media, #101 in 🇪🇹 Ethiopia, #57 among Tigrinya channels, #7,827 worldwide.

Does Dr. Meskerem Lechissa - Utopia Media post ads?

None of its 19 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.