Skip to content
TelegramInformer

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

@rvcclub Education Tigrinya

Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share via Inbox @v1b2o @Reddd_24

Open in Telegram
Subscribers
2,122
24 hours
+2
7 days
–
30 days
–
Average post reach
133
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
6.3%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
0.7
Average over 30 days
Mentions
2
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.3%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
3
Reposts
–
Comments
–
Citation index
2.6
Cited by 1 channel in 30 days
Ad posts
0%
0 of 7 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) has 2,122 subscribers. A typical post is seen by about 133 people within a day, an engagement rate of 6.3%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 2,122 +2 0 –
17 Nov 2,120 – 0 –

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

48 h
256
3 days
295

When it posts

Times in UTC. 7 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ✨እነሆ ለ15 ቀን የተመረጠውን መፀሀፍ እያነበባቹ ሰንብቱ 📚ርዕስ:- the stranger 📌📌ማቆያውን በዚህ ሳምንት ሀሙስ ፈልም እንዳስሳለን አይቀርም 📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ። 📆 ሐሙስ 🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ መፅሃፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ። ✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨ @rvcclub @rvcbookreview

    160 views 2 Reactions Photo
  2. Open post
    Photo View in Telegram
    312 views
  3. Open post

    የነበረን የአዲስ ተማሪዎች ቅበላ ይህን ይመስል ነበር።በእለቱም ያልጠበቅነው እንግዳ ተከሰተች። ከቤታችን እንቁ እና ትልቅ ተፅኖ ፈጥረው ካለፉ ፕሬዚዳንት አንዷ የሆነችው ረድኤት ገዛኸኝ (በቤታችን ደሞ ረዱ )ብለን የምንወዳት ብዕር መታ አስደስታናለች። በእለቱ አክብራቹን የመጣቹ ወዳጆች ከልብ ምስጋናችን ይድረስ🙏🙏። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @RvcClub @RvcClub 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

    316 views 4 Reactions Photo
  4. Open post

    ውድ የRVC ቤተሰቦቻችን ዛሬ የማታ ውይይታችን የማይኖር መሆኑ በአክብሮት እንገልፃለን ። ሀሙስ ግን በተለመደው ሰዐታችን በመፀሀፍ ዳሰሳ እንገናኝለን።በዚው ገፅ ምን እንደተመረጠ የምናሳውቃቹ ይሆናል ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @RvcClub @RvcClub

    270 views Photo
  5. Open post

    ወደ ዩንቨርስቲያችን ለገባችሁ አዲስ ተማሪዎች እንኳን በደህና መጣችሁ እያልን የ2019 የመጀመሪያ የሆነውንና አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችንንም እንኳን ደህና መጣችሁልን የምንልበትን ደማቅ ድግስ አዘጋጅተን ኑ ተጋበዙልን ስንላችሁ በደስታ ነው። በጊቢው ውስጥ የምትገኙ ነባር ተማሪዎችም መጥታችሁ ቆይታችንን እንድናደምቅ ጋብዘናችኋል። 📌መድረኩ በወግ 📝 በግጥም በሙዚቃና 🎼 ጨዋታ ይደምቃል፤ የመፅሃፍት አውደርዕይ📚 ፣ የመጻህፍት ዳሰሳ📖 ፣ስለ ክበቡ ገለጻ ና ሌሎች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ቆይታችንን ያጅቡልናል። 📌በእለቱም 35% ቅናሽ snack ታገኛላቹ ቅዳሜ ህዳር 05 ከቀኑ 🕚 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ወደ ክበቡ መግባት ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች የአባላት ምዝገባም ይኖረናል ኑ የማይረሳ የአብሮነት ጊዜያችንን በጋራ እናድምቅ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @RvcClub @RvcClub 📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።

    3,810 views 5 Reactions Photo
  6. Open post

    ✨እንሆ ሐሙስ ተመልሳለች "ሰው ሊጠቃ ይችላል፤ጨርሶ ግን አይረታም" ይለናል የዛሬው ደራሲያችን። በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፀሀፍ 📚 ሽማግሌው እና ባህሩ ከሚለው መጽሐፍ ካሉት አጫጭር ልቦለዶች እራሱ "ሽማግሌው እና ባህሩ" ላይ እንወያያለን። ✍️ ተፃፈ፡- በኤርነስት ሄሚንግዌይ 🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ 📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ያገኙታል ። 📆 ሐሙስ 19/02/ 2019 ዓ.ም መጽሐፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ። ✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨ @rvcclub @rvcbookreview

    403 views 4 Reactions Photo
  7. Open post

    ውብ ደማቅና የማትረሳ ቀዳሚት ሰንበት በ Rvc ቤት... ¤ ቅዳሜ ጠዋት - 'ንጹህ ብርሃናማ ስፍራ' እንዲል ሄሚንግዌይ... የቤታችን የበጎ አድራጎት አባላት ቤታችንን እና ዙርያዋን አስውበውልናል። ለአንድ ቀን ቢሆንም የእናቾቻችን መጥረጊያ ቀምተን ወገብ አሳረፍን። ¤ ቅዳሜ ከሰአት - ንባብ እና ወዳጅነት ጠዋት የሚታየው ቤታችንን ሲያስውቡ የቆዩ ቤተሰቦቻችን ከሰአት የማይታየውን የውስጥ ቤት ለማስዋብ በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው የንባብ ቀን በመባል ለ5 ቀን የሚቆየው የመጽሐፍ አውደርእይ ላይ ተገኝተዋል። በቤተመጻሕፍታችን የሚገኙ መጽሐፍትን በማስጎብኘት ቤታችንን አስተዋውቀዋል። አውደርእዩ እስከ ነገ (ማክሰኞ) ስለሚቆይ ከ20-30% ቅናሽ የተደረገባቸውን መጽሐፍት ሄዳችሁ መሸመት ትችላላችሁ። 📌ቦታ:መስቀል አደባባይ መናኸሪያ ። ¤ቅዳሜ ማታ - ተማህልሎአዊን በRvc ቤት - የቤታችን ተወዳጅ አባል ( ምንም እንኳን ከዩኒቨርስቲው ተመርቆ ከወጣ አመታት ቢያልፉም) ጸሐፊ አቡበከር አሊ አንድ ትልቅ እንግዳ ይዞ ከተፍ! ደራሲ እና የዋልያ መጽሐፍት አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ፈቃዱ አየልኝ በእልፍኛችን ተገኝቶ ውይይታችንን ታድሟል። ተማህልሎአዊነት በዘመናዊው አለም ውስጥ ( mystici...

    637 views 3 Reactions Photo

Questions about የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

How many subscribers does የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) have?

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (@rvcclub) has 2,122 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)?

A typical post gets about 130 views within 24 hours, roughly 6% of its subscribers (the ERR).

What is የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) about?

It is listed in Education, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share via Inbox @v1b2o @Reddd_24”

Where does የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) rank?

By subscribers it is #528 in Education, #143 in 🇪🇹 Ethiopia, #64 among Tigrinya channels, #13,417 worldwide.

Does የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) post ads?

None of its 7 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.