Skip to content
TelegramInformer

️ ንስር አማራ🦅

@NISIREamhra Politics Tigrinya

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Open in Telegram
Subscribers
67,301
24 hours
−25
7 days
–
30 days
–
Average post reach
11.9K
Views of a post after 24 hours
Engagement rate
17.7%
Reach ÷ subscribers (ERR)
Posts per day
5.4
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.96%
(Reactions + reposts + comments) ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
114
Reposts
4
Comments
4
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 14 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

ንስር አማራ has 67,301 subscribers. A typical post is seen by about 11,908 people within a day, an engagement rate of 17.7%.

Daily numbers, last 30 days
Date Subscribers Change Posts Avg. post views
18 Nov 67,301 −26 2 8,180
17 Nov 67,327 – 5 10.7K

Views as a post ages

Average views at each age, posts of the last 30 days.

3 h
6,117
6 h
7,173
12 h
8,494
24 h
11.8K
48 h
13.4K

When it posts

Times in UTC. 14 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    🔥አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር ለ139ኛ ክፍለ ጦር ለሻለቃ አባላት የፖለቲካ ግንባታ ስርፀት ተሰጠ‼️ ኅዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም የ139ኛ ክፍለ ጦር ለሻለቃ አባላትን የፖለቲካ ግንዛቤ ላይ ሲሰጥ በትግሉ መሰረታዊ መነሻዎች እና አሁን የደረሰበት ደረጃ፣ ስለ ወታደራዊ ስነ-ምግባር፣ የወታደራዊ ክንፉ እና የህዝብ አስተዳደሩ ግንኙነት፣ የሚዲያ እና ህዝብ ግንኙነት ስራችን በሚሉ ርዕሶች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ ውይይቱን የ13ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮችና የፖለቲካ መኮንኖች የመሩትና ያስተባበሩት ሲሆን የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል ሲል የ13ኛ ኮር ቃል አቀባይ መረጃዉን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምኒልክ 1ኛዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ሕዳር 09/2019 ዓ.ም @NISIREamhra

    5,760 views 67 Reactions Photo
  2. Open post

    🔥የቴዎድሮስ ዕዝ በቋሪት ወረዳ ባደረገው ተጋድሎ የብልጽግና ሠራዊትን ደምስሶ አኩሪ ድል ተቀዳጀ‼️ በቋሪት ወረዳ የተለያዩ ቦታዎች በተደረገው ውጊያ ብር አዳማና ኮሶበር የነበረው ጠላት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። በአፋብን 2ኛ ቴዎድሮስ ዕዝ አቀናጅቶ በሰጠው ግዳጅ የ102ኛ ኮሩ 33ኛ ክፍለ ጦር የገረመው ወንዳውክ ሙሉ ሻለቃዎች እና የ11ኛ ክፍለጦሩ ዳባል ሻለቃ፣ ከ105ኛ ኮር የ44ኛ ክፍለጦሩ አባግስ ሻለቃ እንዲሁም ከ201ኛ ኮር የ54ኛ ክፍለጦር አካል የሆኑት መብረቁ ሻለቃ ተሳትፈዋል። 👉ምርኮ 33ኛ ክ/ጦር ◆አንድ ሞርተር፣ ◆ሁለት ብሬን፣ ◆ሁለት ስናይፐር፣ ◆ከ63 በላይ ክላሸንኮሽ መሳሪያዎች ◆አንድ የድሽቃ ሆሳግር፣ ◆የመገናኛ ራዲዮዎች፣ ◆ የወታደራዊ አልባሳት ከ50 በላይ ◆ወታደራዊ ሻንጣ ወ.ዘ.ተ ሲማርኩ፤ 54ኛ ክፍለጦር ◆አንድ ብሬን ◆ከ10 በላይ የነፍስወከፍ መሳሪያዎችን፣ ◆ወታደራዊ ሻንጣዎችን፣ ◆የደረት ትጥቅ፣ ወ.ዘ.ተ ማርካለች። 44ኛ ከ/ጦር አባግስ ሻለቃ:- ◆11 ጥቁር አማራዎችን እስከ መሣሪያቸው ◆ከ15 በላይ ተጨማሪ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን እና ◆ተተኳሾችን ገቢ አድርጋለች። በተጨማሪም 4 ሺህ የብሬን ተተኳሽና 8000 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል።...

    10.6K views 143 Reactions Photo
  3. Open post

    🔥#አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ በአሁኑ ሰዓት ከምሽቱ 3:30 ከበላይ ዘለቀ አለም አቀፍ አየር መንገድ መዳረሻቸው የማይታወቁ #ድሮኖች መነሳታቸውን የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል ስለሆነም በአራቱም አቅጣጫ ያለ የወገን ሰራዊት በተጠንቀቅ እንዲቆምና ራሱን ከድሮን አደጋ እንዲጠብቅ ምንጮች ገልፀዋል‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ሕዳር 08/2019 ዓ.ም @NISIREamhra

    12.2K views 114 Reactions 4 Reposts 5 Comments Photo
  4. Open post

    🔥ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 15ኛ ኮር 152ኛ ዋሲል ክፍለጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ድልን ተቀዳጀ‼️ አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 15ኛ ኮር 152ኛ ዋሲል ክፍለጦር ለሰባት ሰዓት ከአገዛዙ ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርጉ የዋሉ ሲሆን የፋሽሽቱ የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ከፍተኛ ቁሳዊ፣ሰብአዊና ሞራላዊ ኪሳራ አስተናግዷል። ከለገሂዳ፣ከሰኞ ገብያና ከወራኢሉ ወረዳ እንቅስቃሴ ያደረገውን የጠላት ሀይል ወዶ ገብ የሚሊሻ አባልንና የመከላከያ ሰረዊትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ሙትና ቁሰለኛውን እየገተተ ወደመጣበት መልሰውታል። በዚህም አዉደ ዉጊያ ከ20 በላይ ሲደመሰስ ከ15 በላይ ቁስለኛ በማድረግ በርካታ ክላሾችን መማረክ ተችሏል። በዚህ ሸንፈቱ የተበሣጨው የብልፅግና ወንበር ጠበቂ ሰራዊት በመካናይዝድ መሳሪያ ማለትም በመድፍ፣በዙ 23 እና በሞርተር 120 በሲቪሊያን ዜጎች ላይ ከፍተኛ ተንቀሳቃሽ እና ቋሚ ንብረት ላይ ዉድመት አድርሷል ሲል መረጃውን የ15ኛ ኮር ቃል አቀባይ መረጃወን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምኒልክ 1ኛ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! #ዐንድ_አማራ‼️...

    13.4K views 112 Reactions 3 Reposts 2 Comments Photo
  5. Open post

    🔥#ሰበር_ዜና‼️ አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ ከ3 ኮሮች ማለትም 102ኛ ፣105ኛ 201ኛ ኮር ውስጥ ከሚገኙት 33ኛ፣ 44ኛ፣ 54ኛና 11ኛ ክ/ጦሮች በተውጣጡ ጥቂት የፋኖ ኃይላት በማጣመር #ብርአዳማ ላይ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን በዚህም ጀብድ 👉1 ሞርተር 👉1 ዲሽቃ 👉4 ብሬን 👉2 ስናይፐር እና 👉በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያና ተተኳሽ ገቢ አደረገ‼️ ምስል በዛሬው ዕለት ከተገኘ ምርኮ በከፊል.... #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ሕዳር 08/2019 ዓ.ም @NISIREamhra

    12.7K views 132 Reactions 6 Comments Photo
  6. Open post

    🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር የመጀመሪያ ዙር በርካታ ሰልጣኝ ኮማንዶዎችን አስመረቀ‼️ <========================> ህዳር 08/2019 ዓ.ም ​የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር ለስድስት ተከታታይ ወራት በከፍተኛ ወታደራዊ ዲሲፕሊን እና ልዩ የውጊያ ጥበብ ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ ዙር ብዛት ያለው ሰልጣኝ የኮማንዶ አባላትን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። ​ይህ የስልጠና ምዕራፍ የኃይሉን ወታደራዊ አቅም ይበልጥ የሚያጠናክርና የሕዝብን የህልውና ትግል ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ በምረቃው ወቅት ተገልጿል። ላለፉት ስድስት ወራት የተሰጠው ይህ ልዩ የኮማንዶ ስልጠና፣ ተመራቂዎቹ ማንኛውንም ውስብስብ እና አስቸጋሪ ወታደራዊ ግዳጅ በብቃት መወጣት እንዲችሉ ተደርጎ የተቀረጸ ነው። ​ሰልጣኞቹ በቆይታቸው፡- ➡ ከፍተኛ የአካል ብቃት እና የጽናት መለኪያዎችን በማለፍ ረጅም ርቀት ከባድ ሸክም ተሸክመው የመጓዝና አስቸጋሪ መልክዓ ምድሮችን የመቋቋም ብቃት አዳብረዋል። ➡ የቅርብ እና የሽምቅ ውጊያ ታክቲኮችን፣ በከተማና በገጠር የሚደረጉ ልዩ ዘመቻዎችን እንዲሁም የስለላና የመረጃ ልውውጥ ጥበቦችን በ...

    12.8K views 110 Reactions 3 Reposts 4 Comments Photo
  7. Open post

    🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ በአፋብን፤ ቴዎድሮስ ፪ኛ ዕዝ፣ በ3ኮሮች ስር የሚገኙ ክ/ጦሮች በብራአዳማ ከተማ በወሰዱት የተቀናጀ እርምጃ በርካታ ጠላት ሲደመሰስ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችም ተማርከዋል! ኅዳር 08/ 2019 ዓ.ም በአፋብን፣ ቴዎድሮስ ፪ኛ ዕዝ፣ በ102ኛ፣ በ105ኛ እና በ 201ኛ ኮሮች ስር ከሚኙት፤ 33ኛ፣ 44ኛ፣ 54ኛና 11ኛ ክ/ጦሮች በተውጣጡ ጥቂት የፋኖ ኃይላት፣ በብራአዳማ ከተማ በተወሰደ ጠንካራ የተቀናጀ እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት ሲደመሰስ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችም ተማርከዋል። በዛሬው ዕለት በብራአዳማ በተወሰደው የተቀናጀ እርምጃ በጠላት ኃይል ላይ ከደረሰው ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት በተጨማሪ ከተማረኩት የቡድን መሳሪያዎች መካከል 👉01 ሞርታር 👉01 ዲሽቃ 👉 04 ብሬን 👉 02 ስናይፐር እና 👉በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች መማረካቸውን በጦር ክንፉ በኩል የሚገኙ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል። ቴዎድሮስ ፪ኛ ዕዝ ባለፉት 5ቀናት በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች በተለያዩ አካባቢዎች ጠንካራ የቅንጅት ውጊያዎችን በማድረግ ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ይገኛል። የዛሬው የብራአዳማው የክፍለ ጦሮቻችን የጥምረት ውጊያም የዚህ አንድ መሆ...

    10.2K views 97 Reactions 2 Reposts 3 Comments Photo
  8. Open post

    🔥በደብረወረቅ ከተማ በተሰረው ከባድ ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ተደምስሰዋል‼️ ህዳር 07/2019 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ሶማ ሻለቃ በደብርወረቅ ከተማ፣ 64ኛ ክ/ጦር እና 24ኛ ክ/ጦር ናብራ ፈንቅል ሻለቃ በደ/ወርቅ ከተማዋ ዙሪያ ጠባሚት ቀበሌ ላይ ከፍተኛ ገድል ሰርተዋል። በተጨማሪም 64ኛ ክ/ጦር በወይራ ጠልማ፣ ሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ፣ ዲማ፣ መርገጭ እና የዕዱውሃ ከተማ ላይ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት አባላትን ሙት እና ቁስለኛ አድርገዋል። ✅በደብርወርቅ ከተማ በተካሄደው ውጊያ:- ✍️ ከ170 በላይ ክላሽ እንኮፕ መሳሪያ ✍️ 9 የተለያዩ ሽጉጥ ✍️ 1,520 የክላሽ እና የብሬን ጥይት ✍️ 182 የኢንፎርቲ ጥይት ✍️ 1 አስቃጥላ የድሽቃ ጥይት ✍️ 20 ኤፍዋን ✍️ 62 የክላሽ ካዝና ተማረኳል። ✅የተደመሰሱ 1ኛ. እንስፔክተር ሻበል 2ኛ. ሳጅን ሸገው 3ኛ. ሳጅን አዳነ በላይ 4ኛ. አበል መልካሙ ሚኒሻ 5ኛ. ባይለየኝ ሚኒሻ 6ኛ. ካሳየ ሚኒሻ 7ኛ. ይቤ ዘውዴ ሚኒሻ 8ኛ. በልስቲ ሚኒሻ 9ኛ. ይበልጣል 10ኛ. ዘውዱና በስም ያልጠቀስናቸው በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ተደምስሰዋል። ✅ቁስለኛ 1ኛ....

    13.3K views 166 Reactions 10 Reposts 6 Comments Photo Video
  9. Open post

    🔥ከአፋብን ምኒሊክ 1ኛ ዕዝ ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ የተላለፈ አስቸኳይ መግለጫና የስራ መመሪያ‼️ ​ጉዳዩ፦ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ በህዝባዊ ርብርብ አዝመራን ለመሰብሰብ ትምህርት ቤቶችን በሚቀጥሉት የስራ ቀናት እንዲዘጉና ሰብል እንዲሰበሰብ ስምሪት መስጠትን ይመለከታል። ለሁሉም በምኒልክ 1ኛ ዕዝ ስር ለሚገኙ ቀጠናዎች፣ ክፍለጦሮች፣ የትምህርት ተቋማት አመራሮች፣ መምህራን፣ ተማሪዎችና መላው ህዝባችን ​በሙሉ ፣ በአሁኑ ወቅት በቀጠናችን እየጣለ ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የአርሶ አደሩን የዓመት ልፋትና የህዝባችንን የምግብ ዋስትና መሰረት የሆነውን የደረሰ አዝመራ ለብልሽትና ለከፋ ጉዳት የመዳረግ ስጋት ደቅኖብናል። የአርሶ አደሩ ጓዳ መሙላትና ምርቱ በወቅቱ ተሰብስቦ ወደ ጎተራ መግባት ለህልውና ትግላችን ስንቅ ለማህበረሰባችን ደግሞ የህይወት መሰረት በመሆኑ ከዚህ በላይ አንገብጋቢና ቅድሚያ የሚሰጠው አጀንዳ የለም። ስለዚህ የምኒሊክ 1ኛ ዕዝ አመራር ጉዳዩን በጥልቀት በመገምገም የአርሶ አደሩን ምርት ከጥፋት ለመታደግ ህዝባዊ ንቅናቄና የተቀናጀ ርብርብ ማድረግ የግድ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል። ​በዚሁ መሰረት በዕዛችን ስር በሚገኙ ሁሉም ቀጠናዎች...

    13.7K views 134 Reactions 1 Reposts 1 Comments Photo
  10. Open post

    🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ ደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ተጋድሎ 170 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ አንፀባራቂ ድል ተመዝግቧል‼️ ህዳር 7/ 2019 ዓ.ም ** 74ኛ እና 64ኛ ክ/ጦር በመቀናጀት በደብረወርቅ ከተማ በአደረጉት ተጋድሎ 170 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ አንፀባራቂ ድል አስመዝግበዋል ። ኢንስፔክተር ሻምበል ጨምሮ የደብረወርቅ ከተማ ሚኒሻ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አንበል መልካሙ፣ የጥምር ጦር አዛዥ ሸጋው ፣ አጥናፉ ጌታቸው እና ስለሺ የተባሉ የጠላት ቁልፍ ሰዎች በተደመሰሱበት ምሽግ ጀግናው ሰራዊታችን ጀብድ ሰርቷል። 64ኛ ክ/ጦር እና 74ኛ በጋራ በአደረጉት እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ 5 የጠላት ዋና ዋና ሞምሽጎች ተሰብረዋል። በርካታ የጠላት ሰራዊት ተደምስሷል 170 ክላሽ፣ የክላሽ ካዘና፣ ጥይት እና ሽጉጥ ተማርኳል። በተመሳሳይ የተጋድሎ 64ኛ ክ/ጦር በእነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮርጊስ ፣ ወይራ ጠልማ፣ ሁለት አምባ ድቢሳ ከአነጋጉ ጀምሮ ጠንካራ ውጊያ ያደረገ ሲሆን በእንቅስቃሴ ላይ የነበረው የጠላት ሁለት ፓትሮል እና አንድ ዘ- 23 በሹተር ኢላማ ተመተው ከጥቅም ውጭ ሁነዋል። በሸበል በረንታ እንዲሁ በተፈፀመ ተጨማሪ ጥቃት የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ መሆኑ ተረጋግጧል። ከአነ...

    13.5K views 163 Reactions 11 Reposts 8 Comments Photo

Questions about ንስር አማራ

How many subscribers does ንስር አማራ have?

ንስር አማራ (@NISIREamhra) has 67,301 subscribers as of November 18, 2026.

How many people see a post on ንስር አማራ?

A typical post gets about 12,000 views within 24 hours, roughly 18% of its subscribers (the ERR).

What is ንስር አማራ about?

It is listed in Politics, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይ...”

Where does ንስር አማራ rank?

By subscribers it is #210 in Politics, #54 in 🇪🇹 Ethiopia, #35 among Tigrinya channels, #2,917 worldwide.

Does ንስር አማራ post ads?

None of its 14 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

Statistics updated 2 hours ago.