Mogesie Shiferaw
ይህ የቴሌግራም ቻናል ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ነው!! ════════════
- 24 hours
- +1
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 140
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
Mogesie Shiferaw has 27,559 subscribers.
Daily numbers, last 30 days
| Date | Subscribers | Change | Posts | Avg. post views |
|---|---|---|---|---|
| 18 Nov | 27,559 | +1 | 0 | – |
| 17 Nov | 27,558 | – | 0 | – |
When it posts
Times in UTC. 18 posts in 90 days.
Recent posts
-
ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ አገዛዙ በህዝብ ላይ ከከፈተው ይፋዊ የዘር ማጥፋት ጦርነት ባሻገር ከሁሉም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የአማራን ህዝብ ማፈናቀል፣ መግደል እና ማሳደድ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል። ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢወች በዋናነት በወለጋ እና በአርሲ የአማራን ህዝብ በእምነቱ እና በማንነቱ ብቻ እየጨፈጨፈው ይገኛል። ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም ከወለጋ ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ጃሪ የተፈናቃዮች ካምፕ ተጠልለው የነበሩ የሰብአዊ እርዳታ ፈላጊ ንፁሃንን ተከታታይ የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በዚህ ጥቃትም ሴቶች፣ አረጋዊያን እና ህፃናትን ጨምሮ ከስልሳ አንድ በላይ ተፈናቃዮችን ሲገድል ከ123 በላይ የሚሆኑት ከባድ የአካል ጉዳት ደርሳባቸዋል። ይህ የፅልመት እና የልቂት አገዛዝ በተመሳሳይ እለት ምስራቅ ጎጃም ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደብረ ገነት ቀበሌ በህግ ቁጥጥር ስር የነበሩ ምርኮኞች ማቆያ ጊቢ ላይም ተመሳሳይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም አምስት የቀድሞ የብልፅግና አመራሮችን ሲገድል በዘጠኝ ያህሉ ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት አድርሷል። እንዲሁም የመማር ማስተማር ስራ የተጀመረበትን በእነማይ ወረዳ ጎባ ቤተ መስቀል ትምህርት...
11.8K views 123 Reactions -
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ! የብልፅግና አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያወጀውን ያልተቋረጠ ጦርነት አጠናክሮ በመቀጠል፣ በንፁኃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ፣ ስልታዊ ማፈናቀልና ውድመት እያካሄደ ይገኛል። ተመሳሳይ ተግባራትን መፈፀም ተልዕኮው የሆነው ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ሰሞኑንም የተጠናከሩ የጅምላ ጭፍጨፋ ወንጀሎችን በተለያዩ አካባቢዎች ፈፅሟል። በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በአማራና በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ሕዝቦች ላይ ከከፈታቸው ይፋዊ መንግስታዊ ጦርነቶች በተጨማሪ በጉልህ የሚጠቀሱት የአገዛዙ ሰሞናዊ የወንጀል ድርጊቶችም፦ 1ኛ) ወለጋ፦ በምስራቅ፣ በምዕራብና በቄለም ወለጋ ዞኖች አገዛዙ በቀጥተኛና በተዘዋዋሪ መዋቅሮቹ በንፁሃን የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ ላይ ግድያ፣ ስልታዊ ማፈናቀልና የኢኮኖሚ ውድመት እየፈጸመ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ነሀሴ ወር ጀምሮ በተከታታይ በተፈፀሙ ወንጀሎች በምስራቅ ወለጋ በርካታ ትናንሽ ከተሞችን በማውደም ከ80 ሺህ በላይ አማሮችን ያለ መጠለያ እና ሰብአዊ እርዳታ በጫካ በትኗል። በሺህ የሚቆጠሩትን ገድሏል። ድርጊቱ ዛሬም እንደቀጠለ ይገኛል። 2ኛ) አርሲ ዞን፦ በሽርካ ወረዳ እና በአጎራባች ወረዳዎ...
12.8K views 158 Reactions -
47 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መጨፍጨፋቸው ተነገረ:: በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ከባድ ጥቃትና ጭፍጨፋ መፈጸሙንና አሁንም በአካባቢው ስጋት መንገሱን ከአካባቢው የተገኙ የመረጃ ምንጮች አመላከቱ። በወረዳው ስር በሚገኙት ቢርቦ፣ ጮሌ እንዲሁም ሶሌ ጉና ቀበሌዎች በሚኖሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ከባድ ጥቃት ተከፍቷል። ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ነዋሪዎች ከየአካባቢያቸው እንዳይወጡ ሙሉ በሙሉ ተከበው የነበረ ሲሆን፤ አጥቂዎቹ በሽርካ ወረዳ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በተጨማሪ ከባሌ ዞን ከዋቤን ወንዝ፣ ከሆንቆሎ ዋቤ እና ከሮቤ ዲደዓ አካባቢዎች የተሰባሰቡ አክራሪ ታጣቂዎች መሆናቸው ታውቋል።በአካባቢው የብልፅግና መዋቅር የሚደገፉ መሆኑን የተጎጂ ቤተሰብ አረጋግጠዋል፡፡ በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 47 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው የተረጋገጠ ሲሆን፣ በርካታ የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ የወደሙ ሲሆን፣ ከፍተኛ መጠን ያለው ንብረትም መዘረፉ ተገልጿል። በወረዳው መቀመጫ በሆነችው ጎቤሣ ከተማ የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጥቃቱ እንደተጀመረ ለአካባቢው ፖሊስና የጸጥ...
16.3K views 136 Reactions -
Photo
View in Telegram
17K views 119 Reactions
-
ነፃነት ህይወታችን ነው:: ለሶስተኛ ጊዜ ቲክቶካችን ተዘግቷል:: አዲስ ከፍተናል- ይቀላቀሉ!! https://vt.tiktok.com/ZSgfwoM2A/
15.9K views 83 Reactions -
~~~~~~|| በትግራይ አካባቢ ያለው ሁኔታ❗️ ✔️ ከአዲግራት ወደ ኋላ ለማፈግፈግ ጥረት ያደረገው የአገዛዙ ሠራዊት ከመቀሌ አዲግራት ባለው መስመር አራት የሚሆኑ ቦታዎች ላይ በመቆረጡ ኃይሉን ሠብስቦ አዲግራት ቆሟል። ሰንቃጣ፣ አጉላዕ፣ ውቅሮ መግቢያ እና መውጫዎች እንዲሁም አፅቢ የሚባሉ አካባቢዎች ላይ TDF ቆርጦ ይዞታል። ✔️ በብልፅግና ሠራዊት እና ሃራ መሬት በሚባለው ወድ አንጥሩ ሠራዊት መካከል ከፍተኛ አለመተማመን ተፈጥሯል። ለህውሃት መረጃ እየሰጣችሁ እያስመታችሁን ነው ብለው በግልፅ መነታረክ ጀምረዋል። የተወሰኑ የTPF አመራሮችም ክትትል እየተደረገባቸው ይገኛል። ✔️ የተቆረጡ አካባቢዎች ላይ ያለውን ሠራዊት ለማስወጣት ብልፅግና ጆቶችን እየተጠቀመ ይገኛል። TDf የአየር መቃወሚያ መካከለኛ ስትሬላ ሚሳዔሎችን እና ሌሎች መጥለፊያ መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ስለሚገኝ ከድሮን ይልቅ ጀቶችን ጥቅም ላይ እያዋለ ይገኛል። ✔️ ማዕከላዊ ትግራይ ዞን ከመቀሌ ዙሪያ ውጭ ሌላው በሙሉ ነፃ ሁኗል። ✔️ደጋ ተምቤን አገረ ሠላም ጀምሮ ያለው የተምቤን አካባቢ እና ከአብዓዲ ከተማ ውጭ በTDF ቁጥጥር ሥር ውሏል። ቀጠናው ወሳኝ መተላለፊያ ✔️ከሽሬ ወደ ማይፀብሪ የሚወስደው መንገድ ከተከዜ እ...
19.8K views 163 Reactions -
እጅግ ልብ ይሰብራል:: ህፃናት በምታዩት መልኩ በዘረፈጁ አገዛዝ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ተቀጥፏል::
-
TDF ቆጠራውን ጀምሮታል!! በሰቆጣ ተምቤን ሲሄድ የነበረው የአገዛዙ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን የትብብር ለህልውና ኃይሉ አሳውቋል።
27.1K views 250 Reactions -
ሰበር የድል ዜና!! ወደትግራይ የገባው የአገዛዙ ኃይል በታቀደው መልኩ እርምጃ እየተወሰደበት ይገኛል:: የትግራይ ሰራዊት (TDF) በፊና ሩባ አካባቢ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት የአቢይ አህመድ ሰራዊት ሙሉ ሬጅመንት መደምሰሱ ተነግሯል:: በከፍተኛ ወታደራዊ ጥናት ላይ በተመሰረተው በዚህ ዘመቻ የጠላት ሬጅመንት ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር የተሸኘ ሲሆን፤ የጠላት ሙሉ ትጥቅ እና ተሽከርካሪዎች በሰራዊቱ ቁጥጥር ስር ውለዋል። በአሁኑ ሰዓትም የማፅዳትና የመለቃቀም ስራ እየተከናወነ ይገኛል። ሰራዊቱ የጀመረው ይህ ልዩ ጥቃት በሌሎች አካባቢዎችም እንደሚቀጥል ተገልጿል።
22K views 204 Reactions -
Photo
View in Telegram
23K views 273 Reactions
-
~~~~~~|| በትግራይ አካባቢ ያለው ሁኔታ❗️ ✔️ ከአዲግራት ወደ ኋላ ለማፈግፈግ ጥረት ያደረገው የአገዛዙ ሠራዊት ከመቀሌ አዲግራት ባለው መስመር አራት የሚሆኑ ቦታዎች ላይ በመቆረጡ ኃይሉን ሠብስቦ አዲግራት ቆሟል። ሰንቃጣ፣ አጉላዕ፣ ውቅሮ መግቢያ እና መውጫዎች እንዲሁም አፅቢ የሚባሉ አካባቢዎች ላይ TDF ቆርጦ ይዞታል። ✔️ በብልፅግና ሠራዊት እና ሃራ መሬት በሚባለው ወድ አንጥሩ ሠራዊት መካከል ከፍተኛ አለመተማመን ተፈጥሯል። ለህውሃት መረጃ እየሰጣችሁ እያስመታችሁን ነው ብለው በግልፅ መነታረክ ጀምረዋል። የተወሰኑ የTPF አመራሮችም ክትትል እየተደረገባቸው ይገኛል። ✔️ የተቆረጡ አካባቢዎች ላይ ያለውን ሠራዊት ለማስወጣት ብልፅግና ጆቶችን እየተጠቀመ ይገኛል። TDf የአየር መቃወሚያ መካከለኛ ስትሬላ ሚሳዔሎችን እና ሌሎች መጥለፊያ መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ስለሚገኝ ከድሮን ይልቅ ጀቶችን ጥቅም ላይ እያዋለ ይገኛል። ✔️ ማዕከላዊ ትግራይ ዞን ከመቀሌ ዙሪያ ውጭ ሌላው በሙሉ ነፃ ሁኗል። ✔️ደጋ ተምቤን አገረ ሠላም ጀምሮ ያለው የተምቤን አካባቢ እና ከአብዓዲ ከተማ ውጭ በTDF ቁጥጥር ሥር ውሏል። ቀጠናው ወሳኝ መተላለፊያ ✔️ከሽሬ ወደ ማይፀብሪ የሚወስደው መንገድ ከተከዜ እ...
19.8K views 163 Reactions -
እጅግ ልብ ይሰብራል:: ህፃናት በምታዩት መልኩ በዘረፈጁ አገዛዝ የድሮን ጥቃት ህይወታቸው ተቀጥፏል::
-
Photo
View in Telegram
17K views 119 Reactions
-
47 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መጨፍጨፋቸው ተነገረ:: በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ከባድ ጥቃትና ጭፍጨፋ መፈጸሙንና አሁንም በአካባቢው ስጋት መንገሱን ከአካባቢው የተገኙ የመረጃ ምንጮች አመላከቱ። በወረዳው ስር በሚገኙት ቢርቦ፣ ጮሌ እንዲሁም ሶሌ ጉና ቀበሌዎች በሚኖሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምሮ ከባድ ጥቃት ተከፍቷል። ጥቃቱ የተፈጸመባቸው ነዋሪዎች ከየአካባቢያቸው እንዳይወጡ ሙሉ በሙሉ ተከበው የነበረ ሲሆን፤ አጥቂዎቹ በሽርካ ወረዳ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በተጨማሪ ከባሌ ዞን ከዋቤን ወንዝ፣ ከሆንቆሎ ዋቤ እና ከሮቤ ዲደዓ አካባቢዎች የተሰባሰቡ አክራሪ ታጣቂዎች መሆናቸው ታውቋል።በአካባቢው የብልፅግና መዋቅር የሚደገፉ መሆኑን የተጎጂ ቤተሰብ አረጋግጠዋል፡፡ በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 47 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው የተረጋገጠ ሲሆን፣ በርካታ የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ የወደሙ ሲሆን፣ ከፍተኛ መጠን ያለው ንብረትም መዘረፉ ተገልጿል። በወረዳው መቀመጫ በሆነችው ጎቤሣ ከተማ የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጥቃቱ እንደተጀመረ ለአካባቢው ፖሊስና የጸጥ...
16.3K views 136 Reactions -
ነፃነት ህይወታችን ነው:: ለሶስተኛ ጊዜ ቲክቶካችን ተዘግቷል:: አዲስ ከፍተናል- ይቀላቀሉ!! https://vt.tiktok.com/ZSgfwoM2A/
15.9K views 83 Reactions -
ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ! የብልፅግና አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያወጀውን ያልተቋረጠ ጦርነት አጠናክሮ በመቀጠል፣ በንፁኃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ፣ ስልታዊ ማፈናቀልና ውድመት እያካሄደ ይገኛል። ተመሳሳይ ተግባራትን መፈፀም ተልዕኮው የሆነው ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ሰሞኑንም የተጠናከሩ የጅምላ ጭፍጨፋ ወንጀሎችን በተለያዩ አካባቢዎች ፈፅሟል። በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በአማራና በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ሕዝቦች ላይ ከከፈታቸው ይፋዊ መንግስታዊ ጦርነቶች በተጨማሪ በጉልህ የሚጠቀሱት የአገዛዙ ሰሞናዊ የወንጀል ድርጊቶችም፦ 1ኛ) ወለጋ፦ በምስራቅ፣ በምዕራብና በቄለም ወለጋ ዞኖች አገዛዙ በቀጥተኛና በተዘዋዋሪ መዋቅሮቹ በንፁሃን የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ ላይ ግድያ፣ ስልታዊ ማፈናቀልና የኢኮኖሚ ውድመት እየፈጸመ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ነሀሴ ወር ጀምሮ በተከታታይ በተፈፀሙ ወንጀሎች በምስራቅ ወለጋ በርካታ ትናንሽ ከተሞችን በማውደም ከ80 ሺህ በላይ አማሮችን ያለ መጠለያ እና ሰብአዊ እርዳታ በጫካ በትኗል። በሺህ የሚቆጠሩትን ገድሏል። ድርጊቱ ዛሬም እንደቀጠለ ይገኛል። 2ኛ) አርሲ ዞን፦ በሽርካ ወረዳ እና በአጎራባች ወረዳዎ...
12.8K views 158 Reactions -
ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ አገዛዙ በህዝብ ላይ ከከፈተው ይፋዊ የዘር ማጥፋት ጦርነት ባሻገር ከሁሉም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የአማራን ህዝብ ማፈናቀል፣ መግደል እና ማሳደድ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል። ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢወች በዋናነት በወለጋ እና በአርሲ የአማራን ህዝብ በእምነቱ እና በማንነቱ ብቻ እየጨፈጨፈው ይገኛል። ጥቅምት 19 /2019 ዓ.ም ከወለጋ ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ጃሪ የተፈናቃዮች ካምፕ ተጠልለው የነበሩ የሰብአዊ እርዳታ ፈላጊ ንፁሃንን ተከታታይ የድሮን ድብደባ ፈፅሞባቸዋል። በዚህ ጥቃትም ሴቶች፣ አረጋዊያን እና ህፃናትን ጨምሮ ከስልሳ አንድ በላይ ተፈናቃዮችን ሲገድል ከ123 በላይ የሚሆኑት ከባድ የአካል ጉዳት ደርሳባቸዋል። ይህ የፅልመት እና የልቂት አገዛዝ በተመሳሳይ እለት ምስራቅ ጎጃም ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ደብረ ገነት ቀበሌ በህግ ቁጥጥር ስር የነበሩ ምርኮኞች ማቆያ ጊቢ ላይም ተመሳሳይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም አምስት የቀድሞ የብልፅግና አመራሮችን ሲገድል በዘጠኝ ያህሉ ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት አድርሷል። እንዲሁም የመማር ማስተማር ስራ የተጀመረበትን በእነማይ ወረዳ ጎባ ቤተ መስቀል ትምህርት...
11.8K views 123 Reactions
Questions about Mogesie Shiferaw
How many subscribers does Mogesie Shiferaw have?
Mogesie Shiferaw (@MogesieShiferaww) has 27,559 subscribers as of November 18, 2026.
What is Mogesie Shiferaw about?
It is listed in Politics, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “ይህ የቴሌግራም ቻናል ወቅታዊ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ነው!! ════════════”
Where does Mogesie Shiferaw rank?
By subscribers it is #421 in Politics, #71 in 🇪🇹 Ethiopia, #46 among Tigrinya channels, #5,348 worldwide.
Does Mogesie Shiferaw post ads?
None of its 7 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
When does Mogesie Shiferaw post?
Most often on Monday, around 14:00 UTC. It publishes about 2 posts a week.
Statistics updated 2 hours ago.