Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
EPHI one of the oldest and known public health institutes in Africa. It is open 24/7 for public health emergency management through Emergency Operation Center. For any information and help call 8335 or send us a message through ephi@ephi.gov.et
- 24 hours
- +10
- 7 days
- –
- 30 days
- –
- Reactions
- 0
- Reposts
- –
- Comments
- –
Subscriber growth
We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.
Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት has 16,788 subscribers.
Views as a post ages
Average views at each age, posts of the last 30 days.
- 12 h
- 969
- 48 h
- 1,777
When it posts
Times in UTC. 8 posts in 90 days.
Recent posts
-
የ2019 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንትን በኢንስቲትዩቱ ተከበረ -------------------------------------- የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2019 ዓ.ምን ዓለም አቀፍ የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ (Antimicrobial Resistance /AMR/) ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንትን “አንድ ጤና፣ አንድ ተግባር፦ የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ብግርነትን አሁን እንከላከል!” በሚል መሪ ቃል አከበረ። በመርሐ ግብሩ የተለያዩ የጤና ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎች፣ የመድኃኒት ቁጥጥር አካላትና አጋር ድርጅቶች ተሳትፈዋል። ተሳታፊዎቹ በሰው፣ በእንስሳትና በአካባቢ ጤና ዘርፎች የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ብግርነትን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ገምግመው፣ የቅኝት መረጃዎችን ወደ ተግባራዊ እርምጃ ለመቀየር የተቀናጀ የዘርፈ ብዙ ትብብር አስፈላጊነትን አንስተዋል። የኢንስቲትዩቱ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ገመቹ ታደሰ በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ብግርነትን መከላከል በዓመት አንድ ጊዜ በሚካሄድ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ ግብር ብቻ የሚወሰን ሳይሆን...
1,040 views -
Photo
View in Telegram
882 views
-
Photo
View in Telegram
932 views
-
EPHI, Ghent University Strengthen Existing Research Partnerships with Ethiopian Universities and Research Centres -------------------------------------- The Ethiopian Public Health Institute (EPHI) and the Belgium’s Ghent University are working to expand research collaboration and strengthen existing partnerships with Ethiopian universities, research centres and other stakeholders. The two institutions brought together academic leaders, researchers, development partners and diplomatic representatives for a half-day forum at EPHI’s National Public Health Training Centre in Addis Ababa. The forum was held under the theme “Exploring New and Strengthening Existing Partnerships Between Ethiopian...
1,750 views -
Photo
View in Telegram
1,510 views
-
ከ11.3 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን ከፖሊዮ ለመጠበቅ የታለመው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ! ----------------------------------------- በኢትዮጵያ የፖሊዮ ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት፣ የሕፃናትን ጤናማ የወደፊት ሕይወት ለማረጋገጥና ፖሊዮን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የታለመው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የመጀመሪያ ዙር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጋሞ ዞን ጨንቻ ወረዳ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት በይፋ ተጀምሯል። ዘመቻው በኦሮሚያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ68 ዞኖች ከ11.3 ሚሊዮን በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትን በሁለት ዙሮች ለመከተብ ያለመ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብቻ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ሕፃናትን ተደራሽ በማድረግ የክትባት ሽፋን ለማሳካት ታቅዷል። ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መልዕክት ያስተላለፉት አቶ መስፍን ወሰን፣ ኢትዮጵያ በፖሊዮ ማጥፋት ረገድ ከፍተኛ እመርታ ብታስመዘግብም ከ2019 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የቫይረሱ ስርጭት መቀጠሉንና ባለፉት 10 ወራት ዘጠኝ የተረጋገጡ ተጠቂዎች ሪፖርት መደረጋቸውን ጠ...
1,980 views -
Photo
View in Telegram
1,720 views
-
Photo
View in Telegram
1,630 views

Questions about Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
How many subscribers does Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት have?
Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (@EthPHI) has 16,788 subscribers as of November 25, 2026.
What is Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት about?
It is listed in Health, and posts mostly in English. The channel describes itself as: “EPHI one of the oldest and known public health institutes in Africa. It is open 24/7 for public health emergency management through Emergency Operation Center. For any information and help call 8335 o...”
Where does Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት rank?
By subscribers it is #135 in Health, #202 in 🇪🇹 Ethiopia, #2,085 among English channels, #9,417 worldwide.
Does Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት post ads?
None of its 8 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.
Statistics updated 2 hours ago.