Skip to content
TelegramInformer

Enat Bank Sharecompany

@EnatBank_official Business & Startups Tigrinya

Enat Bank, Ethiopia’s sole female-initiated bank. Since March 5, 2013, we have been dedicated to providing comprehensive banking services and driving financial innovation. Our core mission is to empower women and build a prosperous future. ማን እንደ እናት!

Open in Telegram
Subscribers
14,319
24 hours
–
7 days
–
30 days
–
Average post reach
–
Not enough data yet
Engagement rate
–
Not enough data yet
Posts per day
0.6
Average over 30 days
Mentions
0
By other channels, last 90 days
Interaction rate (ER)
0.32%
Reactions ÷ views, 30 days
Per post, on average
Reactions
8
Reposts
–
Comments
–
Citation index
–
Not cited by other channels in 30 days
Ad posts
0%
0 of 10 posts in 30 days marked as ads

Subscriber growth

We started tracking this channel recently; the chart fills in day by day.

Enat Bank Sharecompany has 14,319 subscribers.

When it posts

Times in UTC. 10 posts in 90 days.

Recent posts

  1. Open post

    ሻል ያለው የሚገኘው በእናት ቤት አይደል? በእናት ባንክ ከውጭ ሃገር የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉልና ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ የ10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #SecureBanking #Remittance #Bonus #BankEthiopia

    1,100 views 6 Reactions Photo
  2. Open post

    ዕሴትዎ እንደተጠበቀ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ግብይቶች ሲፈፅሙ ክፍያዎትን በቀርድ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ መፈፀም ይችላሉ! ጁምዓ ሙባረክ! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #SecureBanking #IFB #Jumma #ModernBanking #Ethiopia

    1,880 views 6 Reactions Photo
  3. Open post

    እናት ባንክ 227ኛ ቅርንጫፉን በጊኒር ከተማ አስተዳደር ከፈተ! ሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን፣ በጊኒር ከተማ አስተዳደር በገንደወዳ ቀበሌ 227ኛ ቅርንጫፉን ከፍቷል! በመላ ሃገሪቱ የቅርንጫፎቻችንን ቁጥር እያሳደገንና በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ተደራሽነታችንን በማስፋት ይበልጥ ወደ እናንተ እየተቃረብን እንገኛለን! በገንደወዳ ቀበሌ እንዲሁም በጊኒር ከተማ የምትገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች አዲስ በከፈትነው ቅርንጫፍ እናታዊ በሆነው አገልግሎታችን በመጠቀም አብራችሁን እንድትሰሩ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን ። ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #NewVision #NewBranch #9845 #ModernBanking

    2,490 views 12 Reactions Photo
  4. Open post

    ከፀፀት ራስዎን ይጠብቁ! ከዘመኑ ጋር መራመድ መልካም ነው ነገር ግን ዘመኑን ተከትለው ከሚመጡ የማጭበርበር ሂደቶች ራስዎን መጠበቅ አስፈላጊ ነው! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #SecureBanking #DigitalPayment #CyberSecurity #Ethiopia

    2,580 views 8 Reactions Photo
  5. Open post

    ልዩ የቦነስ ስጦታ! በባንካችን የውጭ ምንዛሬ ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከከፍተኛ እለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር 10 ብር ተጨማሪ ቦነስ ያገኛሉ! ወደ እናት ባንክ ይምጡ፤ የላኩትም ሆነ የመነዘሩት ገንዘብ የበለጠ ያተርፍዎታል! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #MobileBanking #DigitalPayment #Convenience #Bonus #RemittanceBonus

    2,520 views 5 Reactions Photo
  6. Open post

    እናት ባንክ በባንኩ አደራጅ አባል በሆኑት ሂሩት አላምረው ስም የሰየመውን ቅርንጫፉን አስመረቀ! የእናት ባንክ አደራጅ እና በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ስኬታማና ሥራ ፈጣሪ በሆኑት ሂሩት አላምረው ስም የተሰየመውን ጎሮ ቅርንጫፍ የባንኩ አደራጆች ፣ የቦርድ አባላት ፣ ከፍተኛ የሥራ የአመራር አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው እለት አስመርቋል። በምርቃት ሥነ−ስርዓቱ ላይ የእናት ባንክ ቺፍ ኦፕሬሽን ኦፊሰር ወ/ሮ ለሊሴ ተመስገን ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ፦ ሂሩት አላምረው ባንኩ ተቋቁሞ ወደ ተግባር እንዲገባ በማድረግ ረገድ በትጋትና በጽናት በመስራት አሁን ለደረሰበት የእድገት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ 11 ባለራዕይ ሴቶች መካከል አንዷ መሆናቸውን ገልጸዋል። ባንካችን በመደበኛና በዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት ለደንበኞቹ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ የገለፁት ወ/ሮ ለሊሴ በመላ አገሪቱ 227 ቅርንጫፎች ከፍቶ ደንበኞችን በቅርበት በማገልገል ግንኙነቱን ይበልጠ እያጠናከረ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ባንኩ በየጊዜው የደንበኞቹን...

    3,410 views 21 Reactions Photo
  7. Open post

    ደንበኞች ትርፍና ኪሳራን የሚጋሩበት በተወሰነ የጊዜ ገደብ ገንዘብዎን የሚያስቀምጡበት የሙዳረባ የኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሂሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! ጁምዓ ሙባረክ! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #DigitalLending #InterestFree #IFB #BankingInEthiopia #ModernBanking #Ummi

    2,750 views 4 Reactions Photo
  8. Open post

    እድገትን በማለም የራሳችሁ ንግድ እና ስራ ፈጥራችሁ በመንቀሳቀስ ላይ ላላችሁ መልካም ዜና ከእናት ባንክ! እናት ባንክ፤ ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #DigitalLending #ModernBanking #BankinginEthiopia #Ethiopia #AddisAbaba

    2,890 views 4 Reactions Video
  9. Open post

    እናት ባንክ የማለፊያ የዲጂታል ብድር የነገ ህልማቸውን ለማሳካት እየጣሩ ላሉ በስልካቻው እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድ የግምገማ ሂደትን አልፈው ፈጣን ብድር ማግኘት የሚችሉበት ሂደት ነው። እናንተም ወደ ቅርንጫፎቻችን በመምጣት እና ከ Playstore የማላፊያ መተግበሪያን በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ! እናት ባንክ፤ ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #EnatBank #DigitalLending #ModernBanking #DigitalFinance #BankinginEthiopia #Ethiopia

    3,270 views 9 Reactions Video
  10. Open post

    Driven by Purpose, Guided by Values! Join us and stay connected: https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #NewVision #Mission #Values #ModernBanking

    3,020 views 8 Reactions Photo

Questions about Enat Bank Sharecompany

How many subscribers does Enat Bank Sharecompany have?

Enat Bank Sharecompany (@EnatBank_official) has 14,319 subscribers as of November 25, 2026.

What is Enat Bank Sharecompany about?

It is listed in Business & Startups, and posts mostly in Tigrinya. The channel describes itself as: “Enat Bank, Ethiopia’s sole female-initiated bank. Since March 5, 2013, we have been dedicated to providing comprehensive banking services and driving financial innovation. Our core mission is to empow...”

Where does Enat Bank Sharecompany rank?

By subscribers it is #87 in Business & Startups, #217 in 🇪🇹 Ethiopia, #109 among Tigrinya channels, #10,140 worldwide.

Does Enat Bank Sharecompany post ads?

None of its 10 posts in the last 30 days carried an ad label such as #ad or Sponsored. Unlabelled promotions can’t be detected.

When does Enat Bank Sharecompany post?

Most often on Monday, around 07:00 UTC. It publishes about 4 posts a week.

Statistics updated 3 hours ago.