Tolera Mulugeta Kebede
- №357 в категории «Образование»
- №86: 🇪🇹 Эфиопия
- №8 977 среди каналов на языке «английский»
- №12 328 в мире
Africa: A Promising Future ☀️ @ToleraMulugetaKebede
- 24 часа
- +4
- 7 дней
- –
- 30 дней
- –
- Реакции
- 3
- Репосты
- –
- Комментарии
- –
Динамика подписчиков
Подписчиков у канала «Tolera Mulugeta Kebede»: 1 071.
По дням, последние 30 дней
| Дата | Подписчики | Изменение | Посты | Ср. просмотры поста |
|---|---|---|---|---|
| 15 ноя | 1 071 | +4 | 0 | – |
| 14 ноя | 1 067 | +1 | 3 | 445 |
| 13 ноя | 1 066 | – | 4 | 848 |
Просмотры по возрасту поста
Средние просмотры в каждом возрасте, посты за последние 30 дней.
- 12 ч
- 486
- 48 ч
- 850
- 7 дней
- 1 037
Когда публикует
Время по UTC. 17 постов за 90 дней.
Последние посты
-
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ሰጡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት መስጠታቸውን የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት:- 1. አቶ ታገሰ ጫፎ 2. አቶ አገኘሁ ተሻገር 3. አቶ ዛዲግ አብርሃ 4. አምባሳደር ሲራጅ ራሺድ ጁንዲ 5. አምባሳደር መለስ ዓለም ተክዔ 6. አምባሳደር አንተነህ አለሙ ሰንበቴ 7. አምባሳደር ዘሪሁን አበበ ይግዛው 8. አቶ መላኩ አለበል 9. ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) 10. ስንታየሁ ወ/ሚካኤል (ዶ/ር) 11. ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) 12. መስፍን አርአያ (ፕ/ር) 13. ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) 14. ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) 15. አቶ አዳም ተስፋዬ አበራ 16. አቶ አምሐ ኃ/ጊዮርጊስ አየለ 17. አቶ ሳሙኤል አዲስ አለማየሁ 18. አቶ በላቸው አንሺሶ ኬምበጫ 19. አቶ አበበ መብራቱ ክብረት 20. አቶ መላኩ በዳዳ ሰንበታ 21. ወ/ሮ ዑባህ መሐመድ ሁሴን 22. አቶ ዳንኤል ጠንክር አረጋ 23. አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር) 24. ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ 25. ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) 26. አቶ መላኩ ፈንታ ባልቻ 2...
-
የባንክ ቤት ዘበኛው እዚህ ጋ አታቆምም ይለዋል ባለ መኪናው ችላ ብሎት አንዳንዶች እንደሚሉት ከተወሰኑ የቃላት ልውውጥ በኋላ መኪናውን አቁሞ ይሄዳል። ሲመለስ ዘበኛው አቀባብሎ የያዘውን ጠመንጃ ይተኩስበታል። ሆስፒታል ሳይደርስ ህይወቱ ያልፋል። ይህ የሆነው መሀል አዲስ አበባ ቦሌ ነው። ከዚህ ክስተት ጀርባ ብዙ ብዙ ማንሳት ያለብን ጉዳዮች አሉ። ደግነት (kindness) ራስን መግዛት/መቆጣጠር/ (self control and anger managment) making room for others, respecting people whomever they are,etc. ኢትዮጵያ ውስጥት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታዩ ያሉ መረን የለሽ መናናቅ ለኔ ብቻ ማለት ወዘተ ወደፊት ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል። መኪና ስንነዳ መሪ ስንይዝ ልክ እንደ አክተር ሚያደርገን ነገር አለ መንገዱ ለኛ ብቻ እንደተፈቀደ ምናስበው ነገር አለ። እግረኛ ሊሻገር ሲል ፍሬን ከመያዝ ፍጥነት ጨምሮ ከላክስ ማድረግ የአብዛኛው አሽከርካሪ መለያ ነው። አሳልፈኝ ስትለው ጭራሽ መንገድ ይዘጋል። በአገልግሎት መስጫ ተቋማት እሱ ጥሩ ሰለለበሰ ወይንም መኪና ስላለው ሌላው ሰው አይመስለውም። የሆነ ሁላችንም የሚሰማን entitlement ስሜት አለ። ግን ያ ባዶ...
515 просмотров 3 Реакции -
የስራ ማስታውቂያ! MESOB Service: ህዳር 5/ 2019ዓ. ም አዲስ አበባ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ በዋና መስርያ ቤት እና በስሩ በሚገኘው የአገልግሎት ማዕከል ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: - የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቡድን መሪ - የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያ - የኦዲት ሥራ አስፈጻሚ - የፋይናንሻል ኦዲት ባለሙያ - የእቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ - የጀነሬተር ኦፕሬተር - የመረጃ ዴስክ ሰራተኛ እና - አትክልተኛ በሚከተለው ማስፈንጠርያ ገብተው ያመልክቱ:: Open the link to apply https://forms.gle/Ua3oTvt1SkzR975t5 ለበለጠ መረጃ: የስልክ መስመር: በ9838 ደውለው https://t.me/ToleraMulugetaKebede
-
#Beeksisa_Qaacarrii Ministeerri Galiiwwanii Dameen Kaaba Lixa Finfinnee gitoota hojii adda addaa irratti beeksisa qaacarrii baasanii waan jiraniif warroonni fedhii qabdan dorgoomuu dandeessu. በገቢዎች ሚኒስትር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስራ ቅጥር አውጥቷል። 👉Deadline: 7/3/2019 @ToleraMulugetaKebede
-
R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC Is Looking For Data Annotators • Job Title: Data Annotator • Employment Type: Remote | Contract • Salary: Paid per task • Work Location: Remote • Quantity: 200 • Company Name: R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC • Deadline: December 20, 2026 • Gender: Any (Persons with Disabilities, refugees, IDPs, and returnees are highly encouraged to apply) Job Overview R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC is seeking 200 motivated individuals across Ethiopia to join its team as remote Data Annotators. This contract/freelance role involves labeling and processing data for IT, AI, and computer science projects. Selected candidates wi...
1 190 просмотров 3 Реакции -
Tajaajilli Madaallii Barnootaa fi Qormaataa Sagantaa Galmee Qormaata Ba'iinsaa (Exit Exam) fi Qormaata Seensaa Digirii Lammaffaa (NGAT) Bara 2019 Ifoomse! Tajaajilli Madaallii Barnootaa fi Qormaataa (EAES) qormaata ba'iinsaa fi seensaa dhaabbilee barnoota olaanoo walakkaa waggaa bara 2019 A.L.I'tiif sagantaa galmee ifoomseera. Haaluma kanaan, galmeen qoramtota qormaata ba'iinsaa (Exit Exam) dhaabbilee barnoota olaanoo mootummaa Sadaasa 04 hanga 10, 2019 A.L.Itti kan gaggeeffamu yoo ta'u, galmeen qoramtota dhaabbilee dhuunfaa fi barattoota irra deebiin qoramanii immoo Sadaasa 11 hanga 17, 2019 A.L.Itti ni raawwatama. Dabalataanis, galmeen Qormaata Seensaa Barnoota Digirii Lammaffaa (NGAT) Sa...
199 просмотров 2 Реакции -
የፈተና ምዝገባ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ እና የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናዎች (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ማስታወቁን ገልጿል። በዚህም መሠረት፦ 📌የመንግሥት ተቋማት መውጫ ፈተና፦ ከህዳር 04 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የግል ተቋማትና በድጋሚ ተፈታኞች፦ ከህዳር 11 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT)፦ ከህዳር 10 እስከ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባው በራስ-አገዝ ሥርዓት (Self-Registration) የሚከናወን ሲሆን፣ ክፍያውም በአዲሱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የክፍያ ተመን መሠረት እንደሚፈጸም ተቋሙ አሳስቧል። https://t.me/ToleraMulugetaKebede
-
@ToleraMulugetaKebede
-
ነጻ የትምህርት እድል LG-KOICA Hope የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ ተማሪዎች በICT እና Electronics የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን #በነጻ ማስተማር ይፈልጋል። ኮሌጁ አዳዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የተዘጋጀ ሲሆን የሀገር ዉስጥና የዉጭ ሀገር የሥራ ዕድል አማራጮችም አካቷል። ከዚህ በተጨማሪ ኮሌጁ ለተማሪዎች የምግብ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች ወጪዎችን የሚሸፍን ይሆናል። የማመልከቻ ጊዜና ቦታ : ከጥቅምት 09 - ህዳር 04, 2019 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 - 11፡00 ሰዓት ሰሚት ኮንዶሚኒየም 3ኛ በር በሚገኘው ካምፓሳችን ግቢ ውስጥ ወይ በ ኦን ላይን https://forms.gle/GgYgqYpVQKbdeh Mn8 ይመዝገቡ :: ለበለጠ መረጃ በ፦ 011-6-677-564 / 011-6-661-829 ይደውሉ፡፡ ምዝገባው ሊጠናቀቅ የቀሩት #7 የስራ ቀናት ብቻ ነው፡፡ ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ::
-
Information Session with Augustana College. Join us for an insightful information session on U.S. higher education, admissions, and financial aid opportunities. Thursday, November 12, 3:00 PM – 4:30 PM. Satchmo American Center, U.S. Embassy Sign-up to attend this event - https://forms.gle/Dmd4Tmcpj2nmTBAa7 Access to the Satchmo Center is by membership only, please register at https://jazzio.land/register . Screenshot your QR code and present it along with your ID. @ToleraMulugetaKebede
-
🌍 SHAPING AFRICA'S FUTURE THROUGH MEANINGFUL DIALOGUE! Africa's future requires bold ideas, diverse perspectives, and conversations that inspire action. At Africa Youth Forum 2026, our Panel Discussions will bring together inspiring voices, experienced professionals, young leaders, and changemakers to explore critical issues, exchange perspectives, challenge ideas, and discuss solutions shaping Africa's future. Under the theme “Youth Leading and Beyond,” we are creating a space where ideas meet experience, voices inspire change, and meaningful conversations lead to action. ✨ Gain insights from experienced voices. ✨ Explore different perspectives on Africa's future. ✨ Engage in thoug...
-
STRENGTHEN YOUR CYBERSECURITY LEADERSHIP WITH CISM® Zsecuredtech Trading PLC, an ISACA Authorised Training Organisation (ATO), invites professionals from banks and microfinance institutions to join its Certified Information Security Manager (CISM®) Training Program. Facilitator: Faris Mubarek, CISSP, CISM — ISACA Authorised CISM Trainer with over 20 years of international cybersecurity experience. Key Training Areas: · Information Security Governance · Risk Management · Security Program Management · Incident Management Date: 16–20 November 2026 Location: Addis Ababa, Ethiopia Strengthen your expertise, enhance organisational cyber resilience, and prepare for the glo...
-
https://ethioworks.com/addis-ababa-roads-authority-job/
-
R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC Is Looking For Data Annotators • Job Title: Data Annotator • Employment Type: Remote | Contract • Salary: Paid per task • Work Location: Remote • Quantity: 200 • Company Name: R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC • Deadline: December 20, 2026 • Gender: Any (Persons with Disabilities, refugees, IDPs, and returnees are highly encouraged to apply) Job Overview R&D Entrepreneurship and Outsourcing Center PLC is seeking 200 motivated individuals across Ethiopia to join its team as remote Data Annotators. This contract/freelance role involves labeling and processing data for IT, AI, and computer science projects. Selected candidates wi...
1 190 просмотров 3 Реакции -
Information Session with Augustana College. Join us for an insightful information session on U.S. higher education, admissions, and financial aid opportunities. Thursday, November 12, 3:00 PM – 4:30 PM. Satchmo American Center, U.S. Embassy Sign-up to attend this event - https://forms.gle/Dmd4Tmcpj2nmTBAa7 Access to the Satchmo Center is by membership only, please register at https://jazzio.land/register . Screenshot your QR code and present it along with your ID. @ToleraMulugetaKebede
-
የፈተና ምዝገባ መርሃ-ግብር ይፋ ሆነ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2019 ዓ.ም አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ እና የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተናዎች (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ማስታወቁን ገልጿል። በዚህም መሠረት፦ 📌የመንግሥት ተቋማት መውጫ ፈተና፦ ከህዳር 04 እስከ 10 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የግል ተቋማትና በድጋሚ ተፈታኞች፦ ከህዳር 11 እስከ 17 ቀን 2019 ዓ.ም 📌የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT)፦ ከህዳር 10 እስከ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባው በራስ-አገዝ ሥርዓት (Self-Registration) የሚከናወን ሲሆን፣ ክፍያውም በአዲሱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የክፍያ ተመን መሠረት እንደሚፈጸም ተቋሙ አሳስቧል። https://t.me/ToleraMulugetaKebede
-
Internship Opprtunites at iCapital https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSesSgo0xJTOp_TyUa9KDXDKDLlCNemMvww_gLG-jbtiUtIhJw/viewform
-
https://ethioworks.com/ministry-of-revenues-ethiopia-job-vacancy/
-
#Beeksisa_Qaacarrii Ministeerri Galiiwwanii Dameen Kaaba Lixa Finfinnee gitoota hojii adda addaa irratti beeksisa qaacarrii baasanii waan jiraniif warroonni fedhii qabdan dorgoomuu dandeessu. በገቢዎች ሚኒስትር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስራ ቅጥር አውጥቷል። 👉Deadline: 7/3/2019 @ToleraMulugetaKebede
-
የስራ ማስታውቂያ! MESOB Service: ህዳር 5/ 2019ዓ. ም አዲስ አበባ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመሶብ አገልግሎት በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ በዋና መስርያ ቤት እና በስሩ በሚገኘው የአገልግሎት ማዕከል ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: - የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቡድን መሪ - የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያ - የኦዲት ሥራ አስፈጻሚ - የፋይናንሻል ኦዲት ባለሙያ - የእቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ - የጀነሬተር ኦፕሬተር - የመረጃ ዴስክ ሰራተኛ እና - አትክልተኛ በሚከተለው ማስፈንጠርያ ገብተው ያመልክቱ:: Open the link to apply https://forms.gle/Ua3oTvt1SkzR975t5 ለበለጠ መረጃ: የስልክ መስመር: በ9838 ደውለው https://t.me/ToleraMulugetaKebede
Вопросы о канале «Tolera Mulugeta Kebede»
Сколько подписчиков у канала «Tolera Mulugeta Kebede»?
У канала «Tolera Mulugeta Kebede» (@toleramulugetakebede) 1 071 подписчик на 15 ноября 2026 г.
О чём канал «Tolera Mulugeta Kebede»?
Канал в категории «Образование», язык постов: английский. Описание канала: «Africa: A Promising Future ☀️ @ToleraMulugetaKebede»
Какое место занимает канал «Tolera Mulugeta Kebede»?
По числу подписчиков: №357 в категории «Образование», №86: 🇪🇹 Эфиопия, №8 977 среди каналов на языке «английский», №12 328 в мире.
Публикует ли канал «Tolera Mulugeta Kebede» рекламу?
За последние 30 дней ни один из 17 постов не помечен как реклама (#ad, Sponsored, «Реклама»). Рекламу без пометки определить нельзя.
Статистика обновлена 5 часов назад.